I watched it maybe 10 times again & again wow!! I see where we are heading Beautiful work loved it am gonna watch it again & again Thank you dear Abiy Ahmed 💚💛❤️🇪🇹🙏🌹
Wow dear, the people will put you in charge for their future politics.. can you see yourself in that position?? I see that through your comment!😊 good luck for your next job leading Ethiopia when Abiy is leaving for the tourism position!!✌️
Peace the most wanted ingredient that is missed in Ethiopia. Pray and act for the peace of this country and come to peace. Peace is all we want now. Let peace reign.
The whole world want peace and the whole world complain about peace but nobody talks about solution. I am pretty sure you are here to complain and maybe to take credits away from the work that was done but for whatever reason you are here trust me it's not helping Ethiopia. Instead think harder and see what you can do to help to bring peace to Ethiopia and to the world. This doesn't bring peace, this brings hate, animosity and all talk.
Lol, including the world... we all need peace in any cost possible! Also, we need to learn to appreciate when we see beautiful work & postive attitude!! GBU!🙏
@@deehope9477 yes , but it is very very hard for many people to deal with it! Specially those new generation! Because they need short cut life . They do not like scarfied. For examples, when I was elementary student in ethiopia, in 1976 and till I graduated in 1985 E.C . I was trying 6 hours round trip by my feet to get 3 ethiopian Birr. I was buying some things like pean, beans and others cereals from farmers in the remotes market. Even I did not have food to eat!! I was doing every Saturday and Sunday when I'm off from my school. I scarfied till I graduated!! Because my families are poor to support me And I helped by myself. The most amazing things was , I was first OR second in my classes!! This is true my life history!!? Not only me my parents were scarfied for many years with poor life !! However, we defeated the poverty after we finished our school and we take care our Oldy parents for 20 years. My mom passed away at 100 years old. I'm living good life in forgin countries and I helped my sweet mom very well after she got older !! I'm very very happy to did all my best !!!! Thank you God .
ይህንን አለማድነቅ በፍፁም አይቻለም ❤ በየቀኑ ባየው አይሰለቸኝም
GOOD JOB !
ነገር ግን የትኛው ቱሪስት የእርስበርስ ጦርነት ወዳለባት ሀገር ሊመጣ ይችላል?
አብቹ ውድ
በ 7 አመቴ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር : እናቴም ነግራኛለች : 😂😝😀😄
ነፍሰ ገዳይ እና ሀገር አውዳሚ ሰው : ከመጣ ቀን ጀምሮ ሀገሪቷን በጦርነት ያወደመ ህዝብን እርስ በርሱ ያባላ በ ኢኮኖሚና በ ዲፕሎማሲ ሀገሪቷን ዝቅ ያረገ በየቀኑ ውሸት ና ማወናበድ የማይሰለቸውን ደንቆሮ ሰው ለሌላው ደንታ የሌለውን መሪ የሚያደንቅ ደንቆሮ እንጂ ሌላ ምንም አንለውም : አማራውን ትግሬውን ኦሮሞውን የጨፈጨፈ ነገ እናንተ ቤት ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል ብቻ ነው የሚሰማሽ ?
Have empaty . As the saying goes what goes around comes around . አጨብጫቢ !
Good job 😂😂
እብቹዬ ንቁ ስልጡን ባለፀጋ ጥበበኛ እግዚአብሔር ከፊትህ ይምራህ ጠላቶችህን በእግርህ ስር ያስገዛልህ እትያዝ በርታ እንወድሀለን
ጀግኖች ፈጣሪ ይርዳችሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አሜን😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
A wonderful job!
Long live Abiy
I watched it maybe 10 times again & again wow!! I see where we are heading Beautiful work loved it am gonna watch it again & again Thank you dear Abiy Ahmed 💚💛❤️🇪🇹🙏🌹
The best leader we Ethiopians have in long time,he' develop the country,bravo Abiy.
Me too! Watched it over and over again. It looks Europe city!
Ethiopia has a bright future!!.
❤
You meant funeral?
Oh, sure, funeral too, dear!! Nobody lives for ever! It's part of life!! GBU!
@gamingwitholma6053 He said bright future, make that funeral for your self and family😊
ድንቅ ነው ❤❤❤
ከአብቹ ውጪ ወደ ውጪ እግዚአብሔር ያስጀመረህን መልካም ሥራ ለሀገርህ ለኢትዮጵያውያ ያለህ ጉጉት በከፍታላይ ከፍ ብላ እንድትታይ እየጣርክ እንደሆነ በተግባር እያየን ነው አብቹ እግዚአብሔር ያሳካልህ ኢትዮጵያውያዬ ከፍ ብላ እየታየች ነው ከፍታዋል ያሳይህ የጀመርከውን መልካም ሥራ ሁሉ ቁጭብለህ የምታይ ያድርግህ የሚቃውሙም ገና ከእግርሥር ይወድቃሉ ማስተዋልን ይስጣቸው አብቹ በጣም እሳሳልሀለሁ የልጆችህ አባት ያድርግህ አብቹ ወንድም አለም ❤❤❤ እድሉን አግኝቻለሁ እጅህን ለመጨበጣ በWA DC ከSeattle ድረስ ሄጄ አብቹ ተባረክ❤❤❤
መሪዎቻችን እግዚአብሔር ነዉ የሰጠን እሱደግሞ ይጠብቅል። መልካም ነገር እያሳዩን ነዉ ። እናመሰግናለን።
እዉነት፣ይሄ፣ኢትዮጵያ፣ዉሰጥ፣ነወ። አይ፣አቢቹ፣እዉነትም፣አንተ፣ለኢትዮጵያ፣ከእግዜር፣የተበረከትክ፣ሰጦታችን፣ነህ፣ በዚህ፣ሁሉ፣ወጀብ፣ዉስጥ፣ሆነህ፣ከዉጭም፣ከዉስጥም፣ያለ፣ባንዳ፣ከሀዲ፣እየተረባረብህ፣ይህን፣ሁሉ፣መስራት፣ከቻልክ፣ትንሽ፣ሰላም፣ቢሰጡህ፣ይችን፣ሀገር፣የት፣ባደረስካት፣ነበር። ምድረ፣ምቀኛ፣ይንጫጫ፣ያጣጥል፣አንተ፣ገስግስ፣እኛም፣የገባን፣እየተከተልንህ፣ነዉ። አቢቹዬ፣ተባረክልን፣በአብይ፣ዘመን፣የተሰራዉ፣ወይም፣አብይ፣የሰራዉ፣ብለን፣ለልጆቻችን፣የምናወራዉ፣ብዙ፣ታሪክ አሰቀምጠህልናል፣ብዙም፣አድርገህልናል፣እናመሰግንሀል። አንተ እኮ፣ፍቅር፣ነህ፣ በርታ።🇪🇹💪💚💛❤
ይህን አይቶ ያለማድነቅ ልክ መፅዋት ጠይቆ ፈጣሪ ይስጥህ ሲባል ተራግሞ እንደሚሄድ መፅዋተኛ ያስቆጥራል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
ጀግናው መሪያችን ፈጣሪ ይርዳህ🙏
ኢትዮጵያ ላዛለለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💚🧡💛💙❤️አብይ ጀግና መሪ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አብይ ደሞ የባህልና ቱሪዝም መሪ እንጂ የሐገር መሪ የመሆን ብቃት የሌለው ሰው ነው
Wow dear, the people will put you in charge for their future politics.. can you see yourself in that position?? I see that through your comment!😊 good luck for your next job leading Ethiopia when Abiy is leaving for the tourism position!!✌️
ሃገሩ ሊጠፋኝ ነውኮ ቀስ ብላቹህ ስሩ እንጂ ።
😂
👍👍👍👍👌
😂😂😂
አንተ እንደዚህ ያልክ 70 ዋቹ እና80ዋቹ ምን ሊሉ ነዉ😂😂😂😂
LEMN COMEDY AMOKRIM
More more Abiy,that is good work,he' know what the country needs,economy start by developing the country step by step,bravo Abiy.
መቼም እንዲህ አይነት ቆንጆ ነገር እያየን ግን........ማለታችን አልቀረም
ይህን ውብ ስራ የሚተች ቅንቅናም አምሮ ስኩል አይጠፋም ከፍጥረቱ ጠማማ የሆነን ያሀገራችንን ስኩላንን ፈጣሪ ያጥፋልን ።
ቅንቅናም እራስ ህ ነህ :: ሃግር እያፈረሱ ዳርድንበር እያስደፈሩ መንገድ መስራት መኑ ነው ትልቅነቱ::
ሚሊዮን ህዝብ በርሃብ አና በጦርነት እጭረሱ በ መብራት መንገድን ማብለጭለጭ መኑ ነው ልማቱ፥ ነው ዎይስ ያንተ ቤተሰብ ካልሞተ ካልተራበ አይታይህም መሃማን ደናቁርት ነህ፥፥
መስራቱ ሳያንስ አሰራሩ እንዱን ፕሮጀት ካንዱ ማያያዙ።እንግዲህ ከዝሕ የተሻለ መሪ ይመጣል ብሎ ማሰብ ይከብዳል
እሄ አራጅ
@@efremyeyeshareg6954 😂😂😂
@@efremyeyeshareg6954
Donkey is not allowed in this beautiful city. Please, get out of here🤬
ማሰብ ስለተሳነህ ንው የከበደህ
Great minds Great job
እንዲህ ዓይነት የከተማ ውበት ስቦን ነው የሚገጥመንን የሕይወት ፈተና ሳንፈራ ከሃገር የተሰደድነው
በዕግር ድንበርን በምዝለቅም ይሁን በፓስፖርት
God bless this man 🧍♂️ DR abiye he is a a real man 🧍♂️ God bless our country 🙏
#GOD
አብያችን ይህን ሁሉ ውስጣዊና ውጪያዊ ውዥምብርና ሽብር በመቋቋም ታላቅ ኢትዮጵያዊነትን በአንተ እንድናይና አጥብቀን እንድንይዘው የበለጠ እንድንወደው አድርገኸናል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እኛም ሁሌም ከጎንህ ነንና በአመራርህ እየተመራን ገና እናሸበርቃለን ።🎉🎉🎉🎉
😂😂😂
He is also leading a genocide on the side as well as killing millions with hunger
@@bethlehem43 ኢትዮጵያ ብርቅዬና የራሷ የሆነ እጹብ ድንቅ ቋንቋ ያላት የተለያዩ ሀገሮች በቋንቋዋ ለመጠቀም በሚዳዱበት ዘመን የርሶ በሌላ ቋንቋ አስተያየት መስጠት ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ወርደዋልና በውብ ቋንቋዎ ይጠቀሙ ሀሳብዎን እንደ ሀሳብ አከብራለሁ ግን ስህተት ነው ዘር ፍጅት መስፈርት አለው ።
😂😂😂
ምኑ ጀዝባ ነህ ባክህ ሲጀመር ውዝንጂብሩ እና ሽብሩ ከማን ነው የመጣው ? እሂ የምታለቀልቅለት መንግስት ነኝ ባይ ከሰው ልጂ ነብስ በላይ ለከተማ ውበት ስለሚጨነቀው 😂
ድንቅ፣መሪ፣ድንቅ፣ስራ፣ በዚህ፣ሁሉ፣ዉጣ፣ዉረድ ዉሰጥ፣ሆነን፣ይህን፣ሁሉ፣ማሳካት፣ የቻለ፣መሪ፣ትንሽ፣ሰላም፣ቢያገኝ፣ምን፣ሊያደርግ፣እንደሚችል፣መገመት፣አያዳግትም፣ አቢቹዬ፣አኮራኸን❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
Thank you
#ETHIOPIA PM AMAN NEW
ሰላምና፣ብልጽግናን፣በመቃወም፣በየሚዲያ፣ሁከትን፣የሚያራግብ፣ዶሮ፣ጭንቅላት፣ሁላ፣በክቡር፣ንጉሳችን፣በጥበብ፣በእውቀት፣ይህንን፣ውብ፣የሆነስራ፣ሰርቶ፣ያሳየንን፣ንጉስ።ማንም፣አይረታውም።❤
በጣም ያምራል thank you አብቹሁ
Wow ጀግኖች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
wow iproud you ethiopia ethiopia
brilliant leader
ኣብያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👑 king አብቹ long life ❤❤❤
Abet dasi sili abichu inwodihalen wodefit hulachihum❤❤❤❤❤
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
WOW❤❤❤አብቹ❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
Peace the most wanted ingredient that is missed in Ethiopia. Pray and act for the peace of this country and come to peace. Peace is all we want now. Let peace reign.
The whole world want peace and the whole world complain about peace but nobody talks about solution. I am pretty sure you are here to complain and maybe to take credits away from the work that was done but for whatever reason you are here trust me it's not helping Ethiopia. Instead think harder and see what you can do to help to bring peace to Ethiopia and to the world. This doesn't bring peace, this brings hate, animosity and all talk.
Lol, including the world... we all need peace in any cost possible! Also, we need to learn to appreciate when we see beautiful work & postive attitude!! GBU!🙏
It is really beautiful. It looks like forgin countries City. We need only Peace now !!
Lol, why "Only" life is beautiful & ugly & we need to deal with both!
@@deehope9477 yes , but it is very very hard for many people to deal with it! Specially those new generation! Because they need short cut life . They do not like scarfied. For examples, when I was elementary student in ethiopia, in 1976 and till I graduated in 1985 E.C . I was trying 6 hours round trip by my feet to get 3 ethiopian Birr. I was buying some things like pean, beans and others cereals from farmers in the remotes market. Even I did not have food to eat!! I was doing every Saturday and Sunday when I'm off from my school. I scarfied till I graduated!! Because my families are poor to support me
And I helped by myself. The most amazing things was , I was first OR second in my classes!! This is true my life history!!?
Not only me my parents were scarfied for many years with poor life !! However, we defeated the poverty after we finished our school and we take care our Oldy parents for 20 years. My mom passed away at 100 years old. I'm living good life in forgin countries and I helped my sweet mom very well after she got older !! I'm very very happy to did all my best !!!! Thank you God .
ለስልጣን ጥማት ያልተቀመጠ ኢትዮጵያን ለማሻገር የተቀመጠ እንኳንም የእዚህ ዘመን ትውልድ ሆንኩኝ አብቹ በርታንን ወረኛውም ያውራ አንተም እንደ ልማድ የወረኞችን ንግግር ወደ ስራ መቀየርህን ቀጥል ።።።
ጀግና መሪያችን
ጀግናችን አላህ ይትዳህ
Wow ይህ እውነት ኢትዮጵያ ናት እውነት ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወደ ላይ ታነሳለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️✔️✔️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
ተይኮለኛ ክፍ እንዳደባ ይኖራል ቅን እና መልካም ልብ ያለው ግን ሳይፈራ እምላኩን በመተማመን በመንግድ ይሄዳል ክብር መርዬ እይዞህ እንበሳ በዙርያህ ቢጣልብህም እንኳን የዳንኤል እምላክ እንደድመት በእግርህ ስር ጠባቂህ ይሁንልን እይክፋህ እንደኮራህ እንደእስገረምክ እንደበለጥክ እንዲሁም ጠላቶችህ ደግሞ እንድትቀጠሉ ከመቀጠል ውጭ እማራጭ ይህም ብርቱ ሁልግዜም ከጎንህ በፀሎት እለን ልኡል ደግሞ ከፊትህ በስውር እጁ እስከመጨረሻዋ ህልምህ ድረስ ይጋርድሀል ምክንያቱም በሰው እቅድ እንደ ፕላን ከቶ እልተከሰትክም ጦርነቱ በሰይጣን እና በልኡል እግዚአብሔር መሀከል ነው ለምድራችን ታስፈልጋለህ ህልም ሁሉ ተሳክቶ የመጨረሻዋን ሳቅ ስቀህ ታርፋለህ ዘመንህ በልምላሜ ይልቅ ስለምድሬ ያለእረፍት ስለምትትጋ እመሰግናለሁ
በርሀብና በጦርነት ለሚሰቃይ ሕዝብ ይህ ምኑ ነው ቅድሚያ ለሚሰጠው ለሕዝብ ደሕንነት
ቁጭ ብሎ ሰው ሲሰራ ከመተቸት የድርሻህን ተወጣ ረሀብ ድህነት ከማለት አንተም የድርሻህን አርግ ቢያን ስ ሰላም ስጡ አንድ ነገር ላይ ተቸንክራችሁ ሰላም አታሳጡን፡፡
ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል
እልፍ ሲሉ እልፍ ይግኛል።
ሰላም የሚያሳጡን የራሳችን ከውስጥ ያሉት መስራት የማይወዱ ፣ናቸው ስለዚህ ስራው ይቀጥላል በነሱም ላይ መስራት ይቀጥላል፣አበቃ
The Greatest leader of al time is Dr Abiy Ahmed🙌🙌🔥
ሰው እያረዱ፣ መስጊድ እያፈረሱ፣ ቤተ ክርስቲያን እያቃጠሉ አንድ ኪሎ ሜትር ሰራሁ ማለት የፋሮች አራድነት ናት። ፋራ አራዳ የሆነ ሲመስለው በጋቢ ላይ ኪስ ይሰፋል የሚሉት አይነት ነው
ዋውውው ጀግናዬ
ጀግኖችን ጀግኖችን ያፈራሉ በርቱ
ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
SETAMERU❤❤❤BRABO BELTEGNA TEBRKHUE D ABEY BLESU,
የእኛአካባቢመንገድ6አመቱከተጀመረ
That is only because of one man, our visionary leader Dr Abyi Ahmed Ali!!. This man is a gift from above.
Lol, absolutely correct & Amen, too
የሚያዉቅ ያዉቀዋል❤❤❤
ማያዉቅ ይንቀዋል
Wish you all good luck with your new job project. Proud of you guys.
God always will be there for you guys.
Wowwww
ለነገሩ ከከብት ምን ይጠበቃል።ከብት ሁሉ
መንገድን አልግጠው
አብቹዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናዬ!!!!!
ዶሮጭንቅላት፣ሁከትን፣በሚዲያ፣በማራገብ፣ድል፣የሚገኝ፣የመሰለው፣ሁላ፣ይህንን፣በጥበብና፣በእውቀት፣የተስራውን፣የክቡር፣ንጉሳችንን፣ዶክተር፣አብይን፣ስራ፣ዓይቶ፣ይፈር፣ለዘልዓለም። ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች❤
Nice
#ethiopia #addisababa #ethiopia #abiy #boleairport
OMG❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የክልል ከተሞችንም ማሰዎብ ያሰፈልጋል
ከዚህ ተምሮ ሄዶ ማስዋብ እዚያ ያለው አመራር ሥራ ነው:: ይህ ሞዴል ወይም ሰርቶ ማሳያ ነው
ውይ ሀገሬ ከማንም በላይ ሁነሽ እንደማየት የምመኘው ነገር የለም ወላሂ 😢 እህ
Haters of Abiy they will talk.
Hagareeeee❤❤❤❤❤ my
Abiy born to be ledear 👍👍
KING AMAZING
Ethiopiaye ❤ be tesfa ena be chnk mehal lay honenm anchin alemewded anchlm
እንደዚህ ያለውን ድንቅ ስራ ሰርቶ ማሳየት የሚችል መሪ እንዴት የሰላምና የመነጋገር የመወያየት አስፈላጊነትና የጎሳ ፖለቲካ አጥፊነትን መረዳት ተሳነው?? ለኔ እንቆቅልሽ ነው:: ጠ/ሚኒስትሩ የአገሪቱ ሰላም ምን እስኪሆን ነው እየጠበቁ ያሉት??
ጀግኖች ጀግኖች በርቱ ❤❤❤
በጣው ወድጀዋለው 🙏
የባቡር ሀዲድ እግረኛ ማቋረጫ መላ በሏቸው !
Abichu 1000000000000 amet Giza abate ke gonih negn
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Beautiful!
አምስት ዓመት ሙሉ ቆይቶ አንድ ኪሎ ሜትር የማይሞላ መንገድ የሚያስመርቅ ምን ሊባል ይችላል
❤❤❤❤❤❤
very beautiful ❤❤
The great leader of the century!
መሪያችን እኮ ይችላል የኛ ጀግና እናመሰግናለን ገና ብዙ እናያለን ከማውራት መስራትን ያስቀደመ በተግባር እያሳየን ወደፊት እንጂ ወደሃላ እማይል ምንግዜም ቢሆን ከጎንነን የኛ ጀግና መሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
አለም ማርስ ላይ ቤት ለመስራት ደፋ ቀና ይላል 1 ኪሎ ሜትር አስፋልት ለማስመረቅ አጠቃላይ የመንግሥት ባለስልጣን ስራዉን ትቶ ያለቀልቃል ማፈሪያዎች
#ethiopia #africa
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪
"አብይ አሻንጉሊት ይወዳል አሻንጉሊት" 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ለኛ ለኢትዮጵያውያን የአብይ አሻንጉሊት ከሌባ ዘረፋ የዳነው የመጀመሪያው "አሻንጉሊት" የሕዳሴው ግድብ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
የገዳይ ስብስብ
Wow
God bless our PM DR ABIY ! The sky is the limit
የሚሰራው ስራ በጣም አሪፍ ነው፤ ነገር ግን በአብዛኛው project design curve and oval shape ነው ። እንደዚህ አይነት design ውበት ቢኖረቸውም ውድና less function ነው የሚኖራቸው ።ስለዚህ design ሲሰራ ብዙ ወጪ የማያሰወጣ ግን ብዙ function (space) ያለው ቢሆን more ተጠቃሚ ያደርጋል ።Bravo PM Abiy
Is this in ethiopia i don't belief some where in Singapore?
This is in Ethiopia
አይ የአፍሪካ መሪዎች አንድ የከተማ ውስጥ መንገድ ለመመረቅ ይሄ ሁሉ ሰ ስራ ምእፍታት ምርቃት ለምን አስፈለገ
የሚሰሩ እጆች ይባረኩ!!!🎉🎉🎉
ፍትህ በግፍ ከስልጣን ለተባረረው ደመቀ መኮነን😢
በ 7 አመት የ ኢትዬጵያ መሪ : ንጉስ እንደምሆን እናቴ ነግራኝ ነበር እኔም አውቅ ነበር 😂😂😜😝😄😄
ቀልድበት ይሔን ሚስኪን ሕዝብ በተራ ብልጭልጭ ነገር ሕዝብ የነቃ ቀን አጥትሕን ይቆረጣጥምልሀል ( በቅርቡ )
Lol, like your comment & if Ethiopia people come to your wish, they'll start from you which is ok to honor your prayers!!🤞
Congratulations Ethiopia and thanks Dr Abiy yene jegna
ኑርልን መቼም አይገባንም
Wow ለደሀው ህዝባይን ቀለብ ይሆነዋላተ
Serteh Bela kemetewaga eje Ena egerehen aliyazew
#WORLD LEADER AMAN NEW
አብቹ ታላቅ መሪ ይገርማል። ለምቀኞች መድሀኒት።
ኢትዮጵያ እና ፖለቲከኞቹዋ 😅😅😅😅😅 የተበደረችውን እዳ ወለዱን እንኩዋን መክፈል አልቻለችም ቢባል ማን ያምናል የንሮ ውድነቱን ተውት