ጀረጄ ምላሽ ሰቶዋል _ እወነት የጴንጤ ሀይማኖት ለመስደብ ወይስ በቀልድ ትምህርት ለመስጠት? ምላሹት ከቪዲዮ ያገኛሉ __ comedian dereje hayle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 10

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 7 месяцев назад +1

    እኔ የማዝነው ድንጋይ ለድንጋይ ቢነግረው አይገርመኝም

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 7 месяцев назад +2

    እረ ባክህ ሌላ ስራ ሞክር
    መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ስላልገባህ ነው አንተ ራስህ

    • @Feta_zone_
      @Feta_zone_  7 месяцев назад

      እሺ ሌላም ስራ እፈልጋለው ግን ሰብስክራይብ ብታደርግ አስተማሪ ቪዲዮ እለቃለው
      መጽሀፍ ቅዱሱም ሳይገባኝ ቀርቶ አይደለም...
      ግን እውነታውን ነው የተናገርኩት ስተት ሰርቶዋል አዎ ግን እናንተ እንደምትሉት ግን በክርስቶስ ለማፊዝ ግን አይደለም ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው ሁላችንንም የልባችንን አይቶ ይከፍለናል ...

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 7 месяцев назад +3

    በአርሴማ አትቀልድም በጣኦት ለነገሩ እናንተ ቤት እየሱስ የለም ስታሳዝኑ

    • @Feta_zone_
      @Feta_zone_  7 месяцев назад +1

      ግን እውነታውን ነው የተናገርኩት ስተት ሰርቶዋል አዎ ግን እናንተ እንደምትሉት ግን በክርስቶስ ለማፊዝ ግን አይደለም ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው ሁላችንንም የልባችንን አይቶ ይከፍለናል ...

  • @teshomeaynalem3245
    @teshomeaynalem3245 7 месяцев назад +1

    ከዝንጀሮ ቀንጀ ምን ይመራርጡ የአንግለ ጠርዝ ትቀበጥራለህ የተናገረው አማርኛ ነው የአንተ መስተርጎም መን አስፈለገ ተነጋግራችሁ የሰራችሁት ነው ሁሌ ወነትን ይዞ ከመቆም ሌላውን በመሳደብ በማዋረድ ዘመናችሁን ጨረሳችሁ አሁን በታው መንፈሳዊ ትምህር የሚሰጥበት ነው ወይስ ባዛር የሙዚቃና የኮሜዲ መድረክ የገዛ ወራዳ ስራችሁ ሲያጋልጣችሁልታስተባብል ብቅ አል ከዛ የው አላማ ገንዘብ ሰለሆነ ላይ ሼር ጠየክ አየህ ምን መልካም ስራ ሰራህ ምኑን ነው ያስተማርከው ጉዳይህ ብርህ እንጂ ከመልእክቱና ከውጤቱ ስላልሆነ በእንደአንተ አይነቱ ዩትዩበር በየእለቱ ሃገር ይፈርሳል አንድነት ይሸረሸራል ጥላቻ ይስፋፋል ግን ለምን ሌላ ስራ በዩትዩ ሰርቶ ማደር አይቻልም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ግብዞች

    • @Feta_zone_
      @Feta_zone_  7 месяцев назад

      እሺ ሌላም ስራ እፈልካለው ግን ሰብስክራይብ ብታደርገኝ አስተማሪ ቪዲዮ እለቃለው
      ግን እውነታውን ነው የተናገርኩት ስተት ሰርቶዋል አዎ ግን እናንተ እንደምትሉት ግን በክርስቶስ ለማፊዝ ግን አይደለም ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው ሁላችንንም የልባችንን አይቶ ይከፍለናል ...

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 7 месяцев назад +1

    ድንጋይ ቀልደ ሞተሀል አንተ ገድልህን አንብብ