የአብነት(የቆሎ)ተማሪ ሕይወት በጥቂቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 34

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የኛ መልካም ወጣቶች እናተ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @natigetachew-yp8ul
    @natigetachew-yp8ul 3 месяца назад +2

    አይዞቹ የነገ ሊቃዉንት እናንተ ናቹ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ፐ1ጠ

    በእመቤቴ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ 💞💞💞💞

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 года назад +4

    በጣም ነው ደስ የሚሉት እነሱን ለማገዝ የተቻለንን ሁሉ እናድርግ

  • @dasashmelke7538
    @dasashmelke7538 2 года назад

    የኔታ ዲበኩሉ ደቀ መዝሙር እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይጠብቃችሁ
    አቤት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የመረጣችሁ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ ያድላችሁ

  • @ahbshsu3343
    @ahbshsu3343 2 года назад

    Ayyy Temari Beat Sint Chgr Asalifen ኣሁንም ስደት እድሜየን ጨረስኩ ። ፈጣሪ ያጠን ክራቹህ።

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад

    አሜን ለለቁም ነገር ያብቀህ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ፐ1ጠ

    ቡሩኬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ በርታልን 💚💛❤

  • @zekaryaskendu4949
    @zekaryaskendu4949 Год назад +1

    ወየው ሲያሳዝኑ ወንድሞቸ

  • @fasikatadesse3885
    @fasikatadesse3885 2 года назад +3

    ወንድሜን አስታወሳችሁኝ 😌እመብርሀን በእድሜ በፀጋ ትጠብቃችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🙏🙏🙏😍❤

    • @OliAllyalikbet
      @OliAllyalikbet 11 месяцев назад +1

      የትነው። የሚገኘው

  • @Daneladamu
    @Daneladamu 2 месяца назад

    ትዝ አለኝ የጥንቱ

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሂወት-በ7ኘ
    @ሂወት-በ7ኘ 2 года назад

    ሲያምሩ በስመአብ እንደት ደስ ይላል

  • @sarayalew7717
    @sarayalew7717 5 месяцев назад

    በዛውም እንዴት በጎን አስማትና ድግምት እንደሚማሩ ብታሳዩም ጥሩ ነበር

  • @yeshe676
    @yeshe676 Год назад

    Amene amene amene kalote yasemalene orthodox mewen metadel naw

  • @asdasdfgh6607
    @asdasdfgh6607 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏☝☝🙏🙏

  • @siyoumdadi2411
    @siyoumdadi2411 2 года назад +1

    በርቱ

  • @jejsh8451
    @jejsh8451 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @MariMari-gd5rk
    @MariMari-gd5rk 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @BetelhemNegash-f3m
    @BetelhemNegash-f3m Год назад

    ጎበዞች በርቱ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 10 месяцев назад

    Ye qollo temari ye amleko segdettt ena tselot beyeqenuuu bitegeber endihummm be asmategnoche endayteleff temhirt bisetew

  • @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ
    @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ 2 года назад +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ ግን የት ነው

  • @OliAllyalikbet
    @OliAllyalikbet 11 месяцев назад

    የትነው የሚገኘው

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 8 месяцев назад

    የት ነዉ የሚገኙት ያቅማችንን እንረዳቸዉ ነበር

  • @Y_n_y4
    @Y_n_y4 4 месяца назад

    የት ነው

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194
    @mastwalebalwemastwalebalwe194 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 года назад +1

    😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @ሕልና-ነ2በ
    @ሕልና-ነ2በ 2 года назад

    Enezi new debterawch yemihonu?

  • @POWE4755
    @POWE4755 Год назад

    ትምህርት ቤቱ ጎጃም ነው አይደል አብነት?

  • @abgebrazilase5254
    @abgebrazilase5254 Год назад

    የሲኦል እሳት ይቁላህና የቆሎ ተማሪ ብለህ ትጽፋለህ እንዴ የአብነት ተማሪ ማለት አቃተህ?

    • @Daneladamu
      @Daneladamu 2 месяца назад

      ማነን ነው?