Semitekal be teley ke abebe belewo eske midiya balebet ekaka chewata ayidelem ye yazinewo siketil enanite zegabi tebiye yih ye regibu chewata woyim resiling ayidelem wodiya wodih end pendulem tigilun mekuacha kagegne sra efetalewo bilachuh midiyawon ziwaziwi yemitaregibu le ketayu ke enante gar fano ketay zemecha liyareg yichilal silezih ke hodiwo asibubet yetim hun yetim egna araju ayidelenim
Dont contact this.midya they.play game they dont care.about fanoo amhra 360,messay,abebe.belwe ,zemdkun ems,meaza.midaya and orhers.all.are.players opne.your trust..midaya to.contact.your.pople.
Yih bicha ayidelem ke derig eske bilisigina yetezerega be sim tekarani asimesay sera ye araju ye engidi lij hula ye neka amara siyatefa yeneber ye zare lij abichu ke man enidetemarewo astemari bacha eske guday asifesami ena fesam biaden hone be gileseb dereja ke shimagile eske addis kadire
❤❤❤አማራ❤
አማራዉ የጀመረዉን የህልዉና ትግል በልጆቹ ተጋድሎ እንደሚያሸንፍ አንጠራጠርም።ድል ለአማራ!!!
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው
ፋኖ ለነፃነት
ድ ል ለ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
እጅግ ግሩም ንግግር ።
አማራዊነት ይለመልማል ።
ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!
ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
አማራ ደሜ በርቱ
አደራችሁን እስክንድር ነጋ ሚባል ሚወክለው አንድ አማራ የለም ሊኖርም አይገባም ።
ድል ለፋኖ
ድልለአማራፍኖ ፍኖ ፍኖ💚💛❤️
ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ
❤❤❤❤❤❤
አይዟችሁ፡ወገኖች፡ሥቶች፡አልቀው፡ሥቶች፡ተፈናቅለው፡ታግተው፡እረሥቶ፡ካለቀው፡በኋላ፡መሽጎጥጎጥ፡አይሠራም፡ድሉ፡ማሸነፍ፡ብቻነው❤❤❤❤❤❤❤እኛም፡ከጎናችሁ፡ነን።❤❤❤❤አብሽርርር
Yes nice brothers i cover you all true fano by blood of jesus.
Tekkelgna....meglechanewu....del..lefanoooo
አደራችህን እስክንድር ነጋ ሚባል ሚወክለው አንድ አማራ የለም ሊኖርም አይገባም ።
እራስህን ችለህ አውራ ወያላ
ይድረስ ለሸዋ ፋኖ!
የአ/አበባ ህዝብ ጎሳና ዘር ሰለሌለው በዘር ስላልተደራጀ ለአ/አበባ ቅርብም ስለሆናችሁ እባካችሁ አ/አበባ ላይ መጥተችሁ ኢትዮጵያን እንዳናድን አንቀሳቅሱን !
ምኑ ነው ይህ አነጋጋሪ መግለጫ ጠላቱን ቁልጭ አድርጎ አስቀምጡዋል ፣ለማን፣ለምን እንደሚታገል ቁልጭ አድርጎ ያሳያል የትግሉ ቱሀኖችን ቁልጭ አድርጎ አስጠንቅቋል ።አማርኛ አይገባንም ወይስ ያልገባኝ ነገር አለ? ምኑ ነው ይህ አነጋጋሪ?????
አማራ የፖለቲካል ኢኮኖሚ መገፋትን ብቻ አያስተካክልልም ገና ብዙ የተጣመመ፣ የተወላገደ የተሰበረ ባሕል ቋንቋ ግብረገብ የአማራ ሥነልቦና ሁሉ ለማረቅ እና ለማስታረቅ ገና ብዙ ትግል አለብን።
* በተለይ የአማራ ምሁር የጣፈው መጣፍ፣ የሚዲያ ላይ ትርክት፣የጥናት ጥሁፍ ፣ ቃለመጠይቅ ሁሉ ከእያንዳንዱ መደርደሪያ ተለቅሞ ገፅ በገፅ መመርመር መለየትና መቃጠል ያለበት ብዙ የአደባባይ ጅራፍ ፣የሚገባው ብዙ ሆድ አደር ፣አድርባይ እንዳለ መረዳት አለብን። ብዙ ቆሻሻ ቃላትና ዓረፍተነገር ይነገራል አማራው ሲጠቀምበት ግን በጣም ያማል! የሀገሪቱ ህገመንግስት ከሕግ ስሕተት የበለጠ የአማርኛ ግድፈቱ ይበዛል፣ ለማለት የፈለገውና የተፃፈው አንድ አይደለም። ገና ብዙ የቤት ሥራ፣ የቤት ፅዳት አለብን። 👏🤔
@afeweld5291 ወያኔ፣ብአዴን በሕዝቡ መሀል ከረጩት መርዝ በቀር የኔ የአማራውን ስነልቦና ፣እምነት፣ባሕል ንክች ምታደርገው ነገር የለም።፣አይኖርምም የባንዳን ስነልቦና እናስተካክለዋለን ይህ ሃቅ ነው ።ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!
ይህ ማሳሰቢያ
' አነጋጋሪ' ሳይሆን ቁርጠኛ ውሳኔ አሳለፈ። 'አነጋጋሪ' ማለት ብዙ ንትርክ የሚያስነሳ ግልፅ ያልሆነ ማለት ነው።
*★ የዚህን አንድ የገበሬ ልጅ፣ ገበሬ፣ ፋኖ አፃፃፍና ንባብ ሳዳምጥ የሚገርመኝ፣ ፋኖ "አንድ ሁን፣ ተባበር፣ ተዛዘል፣ አንተ ተኩስ እኛን ወንበር ላይ አድርሰን ፖለቲካና ዲፕሎማሲውን እኛ ብቻ ነን የምናውቀው አንተ ወደእርሻህ ትመለሳለህ" የሚሉ የምሁር ደናቁርት ዲያስፖራ አንድ ላይ ቢሰበሰቡ ይህንን መግለጫ እንዲህ አሰካክተው መፃፍ አደለም አስተካክለው አያነቡትም።
* አማራ መሳይ አማሳይ ፎርጅድ ባለሁለት እግር ተናጋሪ እንስሳ ቢግተለተል ምን ዋጋ አለው?። ★አድዋ በዲያስፖራ ወሬና ዶላር ሳይሆን ቆሎ ተቆርጥሞ፣ ቅጠል ተመጦ፣ የኩሬ ውሃ ተጠጥቶ፣ በጠርሙስ ስባሪ በአጋምና ቀጋ ላይ በባዶ እግር ተረማምዶየተፈፀመ የጀግኖች ድል ውጤት 'እንቢኝ!' ባለ ነው ምንይልክ ታፍረን በነፃነት ተከብረን የኖርነው። * ዲያስፖራው ነጋዴው፣ ባንዳ ምሁር፣ ሆድአደር፣ አውርቶ አደር " እጁ እስኪቃጠል አጨብጭቦ ዓይኑ እስኪቀላ እያለቀሰ" ፶ ዓመት ትውልድ አምክኗል አባክኗል።
* ባለፈው ሁለት ዓመት ማንነታቸው የጠፋባቸው ሁሉ አማራ ለመሆን ይቅበዘበዛሉ ግን ያደነቃቅፋሉ፣ ለምንጣፍ ጎታችነት፣ ሻንጣ ተሸካሚነት ወገብና ትከሻቸው የደነደነ ባርነት ፅድቅ የሆነባቸው ነፃነትን ኮንነው ጅግና ያባርራሉ ንብረት ያወድማሉ፣ ይደፍራሉ፣ ቤተዕምነት ያረክሳሉ፣
*ፋኖ እየመነጠረ እየጎለጎለ ፣ እያረመ እየረመረመ ይጓዛል ፣ የማንነት ቀውስ ያለበት ይላጫል ይቀነደባል በአማራነት ይጠመቃል፣ አንገቱ ላይ የአበባ ጉንጉን ሳይሆን እግረሙቅ መግቢያ በር ላይ የሚጠብቀው ብዙ ሌባ ፣አስመሳይ፣ ባንዳ፣ ከወዲሁ በድሃ ፋኖ ደምና አጥንት መቀለድ፣ ገንዘብ መቀፈል፣ የውሸት ዜና መሸቀል እና በትግል ጣልቃ መግባትን ቢያቆም ይመከራል፣ አማራ ፍትህ በእጁ ላይ ነው። አራት ነጥብ። ይኼው ነው!
ግሩም አባባል ዳያስፖራው አኩርፉዋል ምክንያቱም አንድ ላለመሆናችሁ ብቻና ብቻ መሪ ተብዬዎቹ ለእያንዳንዱ ንግግር ሚድያ ላይ እየወጡ እንካ ሰላምታ ብሽሽቅ ስለሚይዙ በዚህም ከእያንዳንዱ የከተማ ኦፕሬሽን ጀርባ ፋኖ ቦታውን ለቆ ሲወጣ በሚያልቀው የንፁሀን የበቀል ጭፍጨፋ ይህን ያቁሙ እኔ ልምራ ይቅር ዳያስፖራው ድጋፉን በቁዋሚነት ይጀምራል
Wera wera tekfafelw deboch
Semitekal be teley ke abebe belewo eske midiya balebet ekaka chewata ayidelem ye yazinewo siketil enanite zegabi tebiye yih ye regibu chewata woyim resiling ayidelem wodiya wodih end pendulem tigilun mekuacha kagegne sra efetalewo bilachuh midiyawon ziwaziwi yemitaregibu le ketayu ke enante gar fano ketay zemecha liyareg yichilal silezih ke hodiwo asibubet yetim hun yetim egna araju ayidelenim
All.true fanoo from gonder gogam shewa,.welo remove.fake fanoo and players and be united.all true.fanooo.zemen esknder they group fake .
Dont contact this.midya they.play game they dont care.about fanoo amhra 360,messay,abebe.belwe ,zemdkun ems,meaza.midaya and orhers.all.are.players opne.your trust..midaya to.contact.your.pople.
Yih bicha ayidelem ke derig eske bilisigina yetezerega be sim tekarani asimesay sera ye araju ye engidi lij hula ye neka amara siyatefa yeneber ye zare lij abichu ke man enidetemarewo astemari bacha eske guday asifesami ena fesam biaden hone be gileseb dereja ke shimagile eske addis kadire
የመንደር አምባጓሮም፣ የባልና ሚስት ጠብም፣ በሀገራት መካከል ያለ ጦርነትም በንግግር እና በድርድር ይፈታል ህዝቡን አስመረራችሁት እንጂ የተሻለ ነገር አላመጣችሁም። ፉከራውን ትታችሁ ተደራደሩ።
Takcare 24.hours.from.inside.bandaaa.brothers fanooo.