Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
God bless you
Kalhiwot yasemalen
Let the blessings of Abune Gorgorios be upon us. I have taken Eucharist from his blessed hands when I was a child.
ታላቅ፡የሚባሉት፡እንደነዚህ፡ያሉ፡የሁሉ፡ባለ፡ፀጋ፡የነበሩትና፡ያሉት፡ተመሳሳይ፡ዩሆኑ፡ባለሁሉ፡ባለ፡ፀጋ፡አባቶች፡ናቸው፡እንጂ፡ትላንት፡ተሹመው፡ገና፡የፈተናውን፡መንገድ፡፡ተጉዘው፡ያላለፉትን፡ታላቅ፡አባት፡ብሎ፡በህልፈትም፡ጊዜ፡ሆነ፡በምድር፡ላይ፡ያለ፡ተጋድሎ፡ማሟከሽ፡ነጭ፡ውሽት፡ከሚባል፡ሌላ፡ትርጉም፡የለውም።ስለዚህ፡እባካችሁ፡የቤተክህነት፡ሰዎች፡ከሙስና፡የውሸት፡ወሬ፡ተላቃችሁ፡እግዚአብሔር፡የሚወደውን፡እውነትን፡ተናገሩና፡ከመሸበት፡እደሩ!!!!
በረከታቸው ይደርብን እናመሠገናለን
የአባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ትንሳኤ ❤️
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም 1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል። እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ። እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናልከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው። አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
ስመጥር ከሆኑት የቅኔ መምህር ከታላቁ ሊቅ ከአለቃ ጥበቡ ገሜ ዘንድ በሸዋ ክፍለ ሀገር ሰላሌ አውራጃ ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ስሬ መድሐኒዓለም የተማሩትስ?
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
God bless you
Kalhiwot yasemalen
Let the blessings of Abune Gorgorios be upon us. I have taken Eucharist from his blessed hands when I was a child.
ታላቅ፡የሚባሉት፡እንደነዚህ፡ያሉ፡የሁሉ፡ባለ፡ፀጋ፡የነበሩትና፡ያሉት፡ተመሳሳይ፡ዩሆኑ፡ባለሁሉ፡ባለ፡ፀጋ፡አባቶች፡ናቸው፡እንጂ፡ትላንት፡ተሹመው፡ገና፡የፈተናውን፡መንገድ፡፡ተጉዘው፡ያላለፉትን፡ታላቅ፡አባት፡ብሎ፡በህልፈትም፡ጊዜ፡ሆነ፡በምድር፡ላይ፡ያለ፡ተጋድሎ፡ማሟከሽ፡ነጭ፡ውሽት፡ከሚባል፡ሌላ፡ትርጉም፡የለውም።ስለዚህ፡እባካችሁ፡የቤተክህነት፡ሰዎች፡ከሙስና፡የውሸት፡ወሬ፡ተላቃችሁ፡እግዚአብሔር፡የሚወደውን፡እውነትን፡ተናገሩና፡ከመሸበት፡እደሩ!!!!
በረከታቸው ይደርብን እናመሠገናለን
የአባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ትንሳኤ ❤️
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
ስመጥር ከሆኑት የቅኔ መምህር ከታላቁ ሊቅ ከአለቃ ጥበቡ ገሜ ዘንድ በሸዋ ክፍለ ሀገር ሰላሌ አውራጃ ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ስሬ መድሐኒዓለም የተማሩትስ?