ኤፍሬም ታምሩ የ1985 አ.ም አልበም ephrem tamru full album

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 119

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 8 месяцев назад +46

    ማንም እንዴ Ephrem የሚሆን የለም ዘመን ተሻጋሪ ❤️

    • @Danmaya2313
      @Danmaya2313 6 месяцев назад +7

      አይባልም እንዴ ? ዘመን ተሻጋሪዉ የተክልዬ ሰፈር የመርኬው ልጅ ኬኔዲ መንገሻስ?

    • @SamiyaAsefa-m6e
      @SamiyaAsefa-m6e Месяц назад +2

      Keni abeltm 😢

    • @Salia1234-f7c
      @Salia1234-f7c 13 дней назад

  • @ashebrhegos207
    @ashebrhegos207 6 месяцев назад +5

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ደስተኛ ነኝ ባተ

  • @AbduKedr-tz9mn
    @AbduKedr-tz9mn 6 месяцев назад +10

    እንደ ኤፍሬም ዘፋኝ ዬለም ሊኖርም አይችልም

  • @NetsanetMekbibmamo
    @NetsanetMekbibmamo 7 месяцев назад +4

    ኤፍሬም ምረጥ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerjulmohammed2765
    @kerjulmohammed2765 3 месяца назад +17

    ኤፍሬም በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የሆነበት ትልቁ ምክንያት ፡- ከፍቅር እና ከአገር ፍቅር ውጭ፤ በወቅታዊ ፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ገብቶ ስለ ብሄር፤ስለ ወንዝ፤ስለተራራ፤ስለ ጃንሆይ ወዘተ ባለመዘባረቁ ነው፥ስለ ተወለደበት ጎጃም መውደድ ና መዝፈን ፓለቲከኛ አያሰኝም ፡፡በተለይ ኮሜዲያን፥ዘፋኝ እና ስፓርተኛ ከተከበረው ሞያቸው ውጪ ፓለቲካ ውስጥ ከገቡ፥ በከፊል እንጂ በሀሉም ዘንድ አይወደዱም። ሞያቸውንም ያረክሱታል ። ስንቱን በተግባር አየነው ፤ ያለ አጃቢ የማንቀሳቀሱም አሉ።።።ለዚህ ነው ኤፍሬም ለሁሉም፤ለሁሌም ፥በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የሆነው።።። Long live!

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 18 дней назад

      እናመሠግናለን❤❤❤

  • @addiszemen1711
    @addiszemen1711 5 месяцев назад +4

    What amazingly...I like his music and I have a great respect for the well known Artists Ephraim Tamiru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mubarek-v4t
    @Mubarek-v4t 13 дней назад

    ኤፍሬም ዘፈኖችህ ሁሉ
    እትዮ ጠአምና ቃና ብቻ
    በዩቲ ፍል ናቸው !!!
    ሙባረክ ሥልጤው
    ከአዳማ❤❤❤

  • @mekaside
    @mekaside Месяц назад +3

    በጣም,ፈቅር,ያዝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዚህ,ሙዚቃ

  • @funny52124
    @funny52124 8 месяцев назад +5

    good music

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Месяц назад +1

    Nobody like the greatest 💯 Ephrem Tamiru for me!!! Love you my fellow proud Gojjamie brother so much ❤️ 💙 ♥️ 💕 💜 💗!!! Long live our beloved brother!!

  • @addisdesta8891
    @addisdesta8891 3 месяца назад +3

    ቃል የለኝም ላተ ዘፈኖች በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedShafi-i7h
    @MohammedShafi-i7h 4 месяца назад +4

    ስለ ኤፍሬም መውደድ ዝምታነው መልሴ ♥♥♥

  • @Mengistuhailu-gp7gi
    @Mengistuhailu-gp7gi Месяц назад +1

    እሡ ገሀዱን አለም ሞዘቀበት ፍቅር የያዘው ይሁን ኑሮ ያሥቸገረው ሒወትና ውበት በአድናቆትና በትዝታ ዘፋኝ አርቲስት ነው።

  • @zufanshambe
    @zufanshambe 8 месяцев назад +4

    ef all is number one music ❤

  • @debasmekuanent
    @debasmekuanent 3 месяца назад +8

    I love efrem tamru music from uganda

  • @TennaEndale
    @TennaEndale 3 месяца назад +3

    ዘመን የማይሽረው ነው ስራወችህ

  • @beirutmohammed7539
    @beirutmohammed7539 3 месяца назад +1

    The most handsome man with amazing talent of singing and awesome voice ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 2 месяца назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ ትዝታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidEnders-c9u
    @SeidEnders-c9u 3 месяца назад +1

    ኤፍሬ ሙዚቃዌች ምን እዴልም ኤፍሬሙዚቃዌችምንእዴልምአላቅም ❤❤❤

  • @wagawbogale7610
    @wagawbogale7610 2 месяца назад +1

    Simply timeless singer!!! God bless you.

  • @SolomonAdgobay-n5v
    @SolomonAdgobay-n5v 7 месяцев назад +2

    አይ ስደት😢😢😢😢

    • @MuazMagid
      @MuazMagid 3 месяца назад

      🎉🎉🎉❤❤😂

  • @DavidGintamo
    @DavidGintamo 4 месяца назад +2

    My lovely musician ♥ and amazing music which helps me a lot to have an hope and change my lifestyle

  • @AhmedAdem-z9w
    @AhmedAdem-z9w 4 месяца назад +2

    ኤፍሬም ምርጥ ሙዚቃ ዘመን ተሻጋሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilJosh-w8t
    @lilJosh-w8t 2 месяца назад +1

    Ephrem is legendary ethiopian singer❤

  • @AdnoSemaw-cd3qq
    @AdnoSemaw-cd3qq 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍዬ ስወዲልህ አልበሞችህን

  • @KidistKidist-k8p
    @KidistKidist-k8p 17 дней назад

    ኤፍሬምትዝታአለኝብዙ

  • @NasreMohammed-j9c
    @NasreMohammed-j9c 15 дней назад

    እውነትም የዘፈን ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ በሱ ዘፈን መጨከን አልቻልኩም ጓዶቼ ትዝ ይሉኛል ቴፕ ከገዛን የመጀመሪያው ካሴት ኤፍሬም ታምሩ ነው። በተለይ አዝመራ ከጨረስነ በቀ ፈታ እንል ነበረ አቤት መዋደድ የነበረው ፍቅር

  • @fanussetegn
    @fanussetegn 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 3 месяца назад +2

    ድሮ ልጅ ሆኜ ወንድሜ ሲደንስበት ዛሬ ይመስለኛል

  • @AmsaleBelachew
    @AmsaleBelachew 14 дней назад

    ኤፍሰላምህይብዛ

  • @WendesonWendeson-c2w
    @WendesonWendeson-c2w 7 месяцев назад +1

    ኮረም❤❤❤❤❤

  • @SelamawitAdmasu-kz1bu
    @SelamawitAdmasu-kz1bu 4 месяца назад +1

    Ephrem zefnoch hulem zemen teshagari nachew hulem enwodhalen ❤!

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 4 месяца назад +1

    The best ever Ethiopian singer!!!

  • @osckodam
    @osckodam 2 месяца назад +1

    ና ተላክ ልቤ ልላክህ ልስደድህ ልቤ...!
    ና ተላክ ልቤ ተላከኝ ልስደድህ ልቤ....!

  • @bereketmerid2893
    @bereketmerid2893 9 месяцев назад +2

    best of song

  • @adamkayel9987
    @adamkayel9987 4 месяца назад +1

    .
    .
    .....አብረው ቢቀርቡ ለፈተና
    .
    .
    ወደቀ ፍቅር ጊዜው አልፎ
    .
    .
    .
    .
    መሸም እህህ ነው ነጋም እህህ....

  • @SamsungJ2-en2pc
    @SamsungJ2-en2pc 8 месяцев назад +3

    💗💗💗💗💗💗

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ስወድህ

  • @eseyzemene7110
    @eseyzemene7110 16 дней назад

    Long live efrem

  • @senaittesfaldet182
    @senaittesfaldet182 8 месяцев назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @takelegashaw4509
    @takelegashaw4509 Месяц назад

    Remember me my sweet time when I was working stay over might weaving Friday with my brather , 😢 and when I was slept dawn my brother he open and I woke up kechene oww never for forgotten ….

  • @Felekefeletamo
    @Felekefeletamo Месяц назад +1

    በ1985❤ 10:42 የማይጠገብ ሙዝቃ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 18 дней назад +1

    ኤፍሬም ዘመዴ በመሆኑ እኮራበታለው በዛ ላይ ዘረኛ አይደለም ዘረኝነት ጥንብ ነው

  • @YigermachewuSisay
    @YigermachewuSisay 17 дней назад

    Enkwanm 1985 tewlkugn😔😔😔😔😔😔😔😔😔hulum nurign kibr efrma tamru

  • @eshetulika482
    @eshetulika482 8 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ always ❤

  • @seunetalemu4477
    @seunetalemu4477 5 месяцев назад +3

    My love ❤️❤️❤❤❤

  • @demekegezahegn2783
    @demekegezahegn2783 2 месяца назад

    I haven't any ! God bless you!!!!

  • @WdituBaye
    @WdituBaye 3 месяца назад +1

    Wiyi,siwedew❤❤❤❤❤

  • @alexnigusse
    @alexnigusse 7 месяцев назад

    I Wonder How he does this Mysterious songs ❤

  • @fantisalamon1550
    @fantisalamon1550 5 месяцев назад

    ሙዚቀዉነ እወደለታልሁ በጠም

  • @EniyewMahare-d1n
    @EniyewMahare-d1n 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfowerkiYibeltal-wr1yc
    @AfowerkiYibeltal-wr1yc 5 месяцев назад +3

    Edmena Tena yesteke

  • @BetelihemNigusse
    @BetelihemNigusse 3 месяца назад +1

    መን እንደ ኤፍሬም አይጠገብም

  • @aefakibrom6943
    @aefakibrom6943 4 месяца назад +1

  • @SelamSelam-ub9qo
    @SelamSelam-ub9qo Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RichTegene
    @RichTegene 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😢😢

  • @YekoyeFikirie
    @YekoyeFikirie 5 месяцев назад +2

    ሀይለየሡሥ ግርማ

  • @EniyewMahare-d1n
    @EniyewMahare-d1n 8 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @FikaduZenebe-mk4vm
    @FikaduZenebe-mk4vm 4 месяца назад +1

    ይለያል የሱ ዘመን ተሻጋሪ

  • @SeidEnders-c9u
    @SeidEnders-c9u 3 месяца назад +1

    ወይኔ😂😂❤❤❤

  • @SolomonAdgobay-n5v
    @SolomonAdgobay-n5v 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @sjsjj6191
    @sjsjj6191 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤👌🌹🌹🌹🌹

  • @heniman2687
    @heniman2687 3 месяца назад

    ይሄ ዘፈን እኮ እንዳለ ፓለቲካ ነው፣ የፍቅር ዘፈን አይደለም፣ ሰምና ወርቅ አለው ልብ ብሎ ላደዳመጠው፣ ኢአዴግ ኢትዮጵያ በገባ ከሁለት ዓመት በኃላ የወጣ ዘፈን፣ነው፣ ለኢአዴግ የተዘፈነ በአጠቃላይ፣ እነርሱም የገባቸው፣ መጨረሻ ላይ ነው፣ እንጂ በግዜ ቢነቁ ኖሮ ዘፈኑ ወደ አገር ውስጥ አይገባም ነበር፣ በመጨረሻም እንደማገድ ሞክረው ነበር፣ ግን ነገሩ ከዘገየ በኃላ ጥቅም፣ አልነበረውም፣ በዛን ሰዓት high school ተማሪ ነበርኩ።

    • @kerjulmohammed2765
      @kerjulmohammed2765 3 месяца назад +2

      የመሰለንን ባንፅፍ መልካም ነው ፡ኤፍሬም በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የሆነበት ትልቁ ምክንያት ፡- ከፍቅር እና ከአገር ፍቅር ውጭ፤ በወቅታዊ ፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ገብቶ ስለ ብሄር፤ስለ ወንዝ፤ስለተራራ፤ስለ ጃንሆይ ወዘተ ባለመዘባረቁ ነው፥ስለ ተወለደበት ጎጃም መውደድ ና መዝፈን ፓለቲከኛ አያሰኝም ፡፡በተለይ ኮሜዲያን፥ዘፋኝ እና ስፓርተኛ ከተከበረው ሞያቸው ውጪ ፓለቲካ ውስጥ ከገቡ፥ በከፊል እንጂ በሀሉም ዘንድ አይወደዱም። ሞያቸውንም ያረክሱታል ። ስንቱን በተግባር አየነው ፤ ያለ አጃቢ የማንቀሳቀሱም አሉ።።።ለዚህ ነው ኤፍሬም ለሁሉም፤ለሁሌም ፥በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የሆነው።።።

    • @heniman2687
      @heniman2687 3 месяца назад

      @@kerjulmohammed2765 ማንም የመሰለውን የፃፈ የለም፣ ዝም ብለህ የመሰለህን ኮሜንት የምታደርግ አንተ ነሽ፣እኔ በማስረጃ ነው የፃፍኩት፣ ለኤፍሬም ተቆርቁረህ ከሆነ ፣እርሱ እራሱ ይነግርሃና ሄደሽ ፈልገህ ይሄ ዘፈን ፓለቲካ ነው ወይስ አይደለም ብለህ ጠይቀው ፣ይነግርሃል፣ ዘፈኑ በወጣ ዘመን የነበሩትንም ብትጠይቅ ይነግሩሃል፣በዛን ሰዓት ካልተወለድህ ግን አትቀባጥር፣ በእውቀትና በማስረጃ comment አድርግ፣ የመጣልህን ከቅናትና ከመቆርቆር የተነሳ አትናገር፣እኛም ኤፍሬም ፣ ካንተ የበለጠ እንወደዋለን፣ አብዛኛው ዘፈኑ የፍቅር ዘፈን መሆኑን፣ ልትነግረን፣ አያስፈልግም፣እኛ በዘመኑ የነበርን በደንብ እናውቃለን፣ ከወንድም ይልቅ ሴቶች ይወዱታል፣ የፍቅር ዘፈን ብቻ ነው እርሱ የሚዘፍነው፣ የምትለው፣ከውነት የራቀና የተሳሳተ ነው አገሩንና ሕቡን የሚወድም ሰው መሆኑን እወቅ፣ የፓለቱካውን ዘፈን በዛን ሰዓት እንዲይያወጣ የተገደደበትን ምክኒያት ተረዳ ግን በዚያን ሰዓት የኢአዴግ ደጋፊ ወይም ተከታይ ከነበርክ፣ ትክክል ነው በምክኒያት ትቃወማለህ ፣ ምክኒያቱም በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ያደረጋችሁትን ፣ ግፍ ታውቃላችሁ፣አልፈርድብሽም፣ ሃሃሃ...!

  • @tesfayebarbber583
    @tesfayebarbber583 3 месяца назад

    🎉❤

  • @FkaduKidane-cl4wp
    @FkaduKidane-cl4wp 7 месяцев назад

    Ende efey yelem bezet medr laye

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 2 месяца назад

    ይህ ዘፈን የትኛው አመት ላይ የወጣነው

  • @FudAkmal
    @FudAkmal 4 месяца назад +1

    afaedmehinyerzmilh❤❤❤❤❤

  • @Tesco-s1n
    @Tesco-s1n 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤

  • @SeidEnders-c9u
    @SeidEnders-c9u 3 месяца назад +1

    ወይኔ😂😂

  • @YimerAhmed-lq6mo
    @YimerAhmed-lq6mo 4 месяца назад

    ሜሲንናኤፊዬንየሚተካምሆነዪለፈየለምሊገኝአይችልም

  • @geremewshiferaw
    @geremewshiferaw 3 месяца назад

    ሀይ

  • @MunerShhab
    @MunerShhab 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 wani ofii koooooooò hin yaabinii please don't emojen my love's my hearts with me i a camen

  • @MunerShhab
    @MunerShhab 2 месяца назад

    Shoes what cane you ware my love please tell me

  • @tamralina6179
    @tamralina6179 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @RoksanaJahan-d4y
    @RoksanaJahan-d4y Месяц назад

    Hernandez Mark Brown Barbara Brown Carol

  • @MunerShhab
    @MunerShhab 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 onneee koooooòooooo baayee si jaaladhaaaàaaaaaaaaaaaa😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TennaEndale
    @TennaEndale 3 месяца назад

    የሰፈራ ልጂ ደብረ ማርቆስ 07ቀበሌ ነህ

  • @נתן-ד1ס
    @נתן-ד1ס 3 месяца назад

    betekekel arat neteb

  • @ZelekeMan
    @ZelekeMan 2 месяца назад

    አንተ ዘፍነክ ዘፈን ቢቆም ጥሩ ነበር

  • @addiszemen1711
    @addiszemen1711 5 месяцев назад +2

    What amazingly...I like his music and I have a great respect for the well known Artists Ephraim Tamiru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelstifanos9901
    @amanuelstifanos9901 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @HananHanan-w3o9t
    @HananHanan-w3o9t 7 месяцев назад

  • @ZeroOrange-h9j
    @ZeroOrange-h9j 8 месяцев назад +1

    🙏🥰♥️

  • @seadaredi
    @seadaredi 8 месяцев назад +1

    💕❤💙💖💘💯

  • @tigestdebebe5769
    @tigestdebebe5769 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TenasewTena
    @TenasewTena 14 дней назад

    ❤❤❤

  • @RygtFttt
    @RygtFttt 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @GenanewBekeleMegenasa-gg8kp
    @GenanewBekeleMegenasa-gg8kp Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KOFFILANYOSSANWODE
    @KOFFILANYOSSANWODE 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @KOFFILANYOSSANWODE
    @KOFFILANYOSSANWODE 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @AlemWawa
    @AlemWawa Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @tibebeDesalgn
    @tibebeDesalgn 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebmezegobomezegobo
    @azebmezegobomezegobo 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @HiymShewa
    @HiymShewa 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Komander-x7k
    @Komander-x7k 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-q8b
    @ZahraZahra-q8b 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sstreuriy3980N
    @sstreuriy3980N 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adebohaile
    @adebohaile 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤