እማማ ዝናሽ በደብረ ሊባኖስ emama zinash | Zeki Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 234

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 10 месяцев назад +52

    ዘኪዬ አምላከ ተክለኃይማኖት እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህን ቤትህን ዘመንህን በበረከት ይሙላው እማማ ዝናሽዬ እንደእርሶ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ኑሩልኝ ❤

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
    @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 10 месяцев назад +30

    እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ🙏🙏🙏😭😭😭 ዘክዬዬዬ ያባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ የኛ መልካም ወንድማችን እመብርሃን አትለይህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 10 месяцев назад +10

    እኔ ሁሌም እማማ ዝናሽን ሳይ መውለድ ምድነው እላለሁ ስለወለዱ ስላልወለዱ አይደለም እግዝአብሔር ያዘጋጀው ይበልጣል ለተገኘወርቅ እናት ለማማ ዝናሽ ጠዋሪ ልጅ የእግዝአብሔር ታምር ነው ይሄ ያጣመራቸው ለኛ ደሞ የደስታችን ምንጭ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ዘክዬ አንተንም በልጆች ይባርክህ በረከታችሁ ይደርብን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 10 месяцев назад +14

    በውነቱ መጨርሻችንን ያሳምርው አይ እማማ ዝናሽ ❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሪኝ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 10 месяцев назад +6

    እማማ ዝናሽ ግን ልባቸው በእግዚአብሔር ፊት የታየላቸዉ ቅን ሰዉ ይመስሉኛል። እንዲህ በእድሜአቸዉ መጨረሻ የተንከባከባቸዉ❤👍

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 10 месяцев назад +12

    ዘክዬ እንዳው ብርክ ያርግህ። ላንተም እሳቸውን እንደዚህ እንደምታንከብክ አንተንም ተመለልካች ይሰጥህ። ባለቤትህንም ይባርክልህ

  • @AldaWerkye
    @AldaWerkye 10 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር በምድርም በበረከት ይሙላልክ በሰማይንም ይፃፍልክ እኛንም ያስበን ፍፃሜያችን በንሰሃ ይሁን

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 10 месяцев назад +9

    ዘኪ የማታ እጀራ ይስጥክ እማማ ዝናሽዬ የኔ ወርቅ❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @AbebechBeyene-k7c
    @AbebechBeyene-k7c 10 месяцев назад +6

    ዘኪ ልጄ መድሐኒያለም ላንተ እድሜና የጤና ፀጋ ያድልህ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 месяцев назад +4

    ዘኪዬ የኔ ጌታ ሀጢያትህ እንዲህ ይታጠብ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽.ገላቸውን ስታጥባቸው እንዴት ያስደስታል❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 10 месяцев назад +12

    ዘኪ የእማማ ዝናሽ ጸሎታቸው ይጠብቅህ ጌታ ሆይ እኔንም በስደት አታስቀረኝ እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻያዬ አሳምሪልኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад +1

      ውዴድምሩኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +7

    የኔ እናት እውይ ደስታቸው ተክልዬ ደጅ ሲደርሱ እሰይ ❤❤ዘኪዬ አንተ ብሩክ ሰው በልጅ ይባርካቹ❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 месяцев назад +8

    አንተ ብሩክ ሰው , ተገኘ ወርቅ እግዚአብሔር በጣምም ይወድሃል ❤❤❤
    ተባረክ 🙏🙏 ❤❤ ( በረከትህ ይደርብን ) አሜን 3

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 10 месяцев назад +7

    ዛክዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዴት እንደቀናሁ ወንድም አለም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 10 месяцев назад +1

    አንተ ብሩክ ልጅ
    የወደደውን የማይጥል ጌታ አንተም ተባረክ። እማማ ዝናሽየንም የወደደ ያከበረ ጌታ አንተንም ረዢም እድሜና በረከቱን ያብዛልህ

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 10 месяцев назад +2

    ዘኪዬ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ክብር ያድልህ እኛንም በክፋት ስራ የተጠመድነውን በሙሉ የበጎ ስራ ለመስራት ያብቃን የጻድቁ በረከት ይደርብን ቤቱን ለመርገጥ ያብቃን አሜን/3/::

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 10 месяцев назад +1

    እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ኑሩልኝ አንድ ቀን እግዚኣብሔር ሃገሬ ስገባ አገኝዎታለሁ ለእናቴም የእርስዎን እድል እና እድሜ ይስጥልኝ❤

  • @getachewwuletaw9682
    @getachewwuletaw9682 10 месяцев назад +4

    አንተ ትልቅ ሰው ነህ ዘኪ። የኔ እናት እንባቸው መጣ ኡፍ እንዴት ደስ አለኝ ። እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደአንተ ማስተዋሉን ይስጠን።

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 10 месяцев назад +6

    ዘኬ ተባረክ እድለኛ ናቸው እሳቸው

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 10 месяцев назад +8

    በጣም እድለኛ እናት ትልቅ ስራ ነው የሰራከው ወልደህ ሳም ምርቃታቸው ይድረስህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 10 месяцев назад +4

    ዘኪ እግዚአብሔር ይሰጥህ የእውነት ምን አይነት መታደል ነው

  • @AynalemAmda
    @AynalemAmda 10 месяцев назад +8

    ተባረክ ዘክዬ❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሪኝ

  • @bizayhuashare3200
    @bizayhuashare3200 9 месяцев назад

    እማማዝናሽዬ እዉነት አገር ስገባ እምፈልጉት ቀን ያክል ቤቴ ተቀምጠዉ ቆርበዉ ፀበልተጠምቀዉ ይመለሳሉ ተክልዬ አባቴ ሰላሙን አምጡልን ❤❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 9 месяцев назад

    ወይ መታደል ዘክዬ ውድ ወንድማችን በሸምግልና ሰአት እቅፍ ድግፍ የሚያረግ አትጣ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይሰጦት ለኛም በሰደት ያለነው ለሰጋ ደሙ ያብቃን መቼም መታደል ነው ፃድቁ አባቴ ተክልዬ ደብርክ ናፈቀኝ❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 10 месяцев назад +5

    ዘኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻዬን አሳምርልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 10 месяцев назад +4

    ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው ተባረክ መታደልህ መመረጥህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሪኝ

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 10 месяцев назад +1

    እማማ ዝናሽዬ💕😘 ዘኪ አንተ የተባረክ ሰው ያንተንም የማታ እንጀራ ከዚህ የበለጠ ያማረ ያርግልህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 10 месяцев назад +6

    እኛንም ለደጁ ያብቃን ።መጨረሻችንንም ፈጣሪ አምላክ ያሳምርልን ፣ 9:45 ዘኪ ተባረክ ።

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሪኝ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 10 месяцев назад +7

    የታደሎ ህእናት አምላኬ የሰመውደድ ይሰጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад +1

      ውዴድምሪኝ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 10 месяцев назад +6

    ዘኪዬ ለእሳቸው እንዳሰብክ ተክልዬ ሳስቡክ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @ካሣነሽ
    @ካሣነሽ 10 месяцев назад +4

    መጨረሻችን አሳምርልን እደ እማማ ዝናሽ❤❤❤❤❤❤❤ዘኪ ምርጥ ልጂ❤

  • @tsigewegi6023
    @tsigewegi6023 10 месяцев назад +7

    ዘካሪያስ እግዚአብሔር አምላክ እንዲ የሚጦሩ ልጆች ይስጥህ

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 10 месяцев назад +1

    ተባረክ ለአመቱ እዛ ነኝ ከእጌታ ካለ አሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ተገኝ ወርቅ ትልቅ ስራ ነው የሰራህው።ተባረክ።

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
    ዘኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ይጠብቃችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @Mimi-c8r6y
    @Mimi-c8r6y 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ለኛም ያብቃን በጣም ደስ ይላል

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 10 месяцев назад +2

    እልልልልልል በጣም ደስ ይላል በያለንበት በረከቱ ይድረሰን አሜን አሜን እማማ ዝናሽ ስወዶት

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሪኝ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 10 месяцев назад +7

    ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 10 месяцев назад +1

    ❤ ዘኪ የተዋህዶ ልጅ ወንድማችን ተባረክ እግዝያብሔር ይባርክህ ዉለታህን ይክፈል ከእሱ ታገኘዋለህ ድንቅ ልጅ ነህ ሀሳብህ ትልቅ እንደሆነ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እማማ ዝናሽ አስለቀሱኝ ተክልዬ ሲደርሱ ደስታቸዉ ስሜታቸዉን መቆጣጠር አልቻሉም በደከምክበት በእርጅና ዘመንህ እንደሳቸዉ ረዳት ይስጥህ የጉልምስና እድሜ መልካምነትህን አገልግሎትህን አይቶ እድለኛ ነህ መባረክ ነዉ ዛሬ ለእናቱ እንዲህ የሚያገለግል በጠፋበት ዘመን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሪኝ

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እማማ ዝናሽዬን ለዚህ ስለአበቃሀቸው ፈጣሪ ጤናው እድሜውን ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ የኔ ወንድም

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 10 месяцев назад +1

    ዘኪ እግዚአብሔር ዘርህን እንደ ባህር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛው:: ተባረክ! በሰማይም በምድርም የሚያስመሰግንህን ትልቅ ሥራ ነው የሠራኸው::

    • @zawdezz3681
      @zawdezz3681 10 месяцев назад

      እውነት ነው

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 10 месяцев назад +7

    አይ እማማ ዝናሽ 😂😂😂❤❤❤long live 🙌🏽

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 10 месяцев назад +1

    ዘክዬ እግዚአብሔር ይባርክ የፍስ ስራ እማማ ዝናሽን ደብረ ሊባኖስ መውሰድ መመረጥ ነው።

  • @fitsumberhane4947
    @fitsumberhane4947 10 месяцев назад +1

    እውነት ዘኪዬ አምለክ ተክለኃይማኖት እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏😘🤲🤲🤲

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 10 месяцев назад +1

    አምላክ ሆይ የሁላችንም መጨረሻ እንደ እማማ ዝናሺ አሳምርልን💒🌿🌾🌾👏👏👏😍😍😍😍

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 10 месяцев назад +1

    ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 10 месяцев назад

    ዘኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እማማ ዝናሽዬ ተወዳጅ እግዚአብሔር ለኛም መጨረሻ ያሳምርልን🙏🙏❤️❤️❤️

  • @alemayehumulatu5356
    @alemayehumulatu5356 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘካርያስ። ጥሩ ልጆች ወሌደህ ከዚህ በላይ ይከባከቡህ። እድሜይስጥህ። የወለዱት ልጅ እንኳን ሊንከባከብ የሚገላመጥና የሚደበድብ እንደለ በምናይበት ያንተን በዚህ ሁኔታ በአጋጣሚ ለአገኘሃቸዉ ሰዉ ማገልገልህ እሳቸዉም አንተም እደለኞች ናችሁ።

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 10 месяцев назад +1

    እልልልልልልል❤ ተባረክ ዘኪ

  • @esfile5867
    @esfile5867 10 месяцев назад

    ዘኪ፣እግዚአብሄር፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ጋር፣አብዝቶ፣ይስጥህ፣ከነባለቤትህመልካም፣ሰው፣ነህና፣መልካሙን፣ያድልህ!!!!!!❤❤❤

  • @tigstitt8699
    @tigstitt8699 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው እማማ ዝናሽንም ጤና ይስጥልክ ተባርክ😍🙏🙏🙏

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መዳንያለም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እንደዚህ ነው ዘኪ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተንም እስከቤተሰብ መጨረሻችሁን ይባርክ

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 10 месяцев назад +4

    Zeki ahlla ebrkeke wandema🙏🙏🙏👍🏼👍🏼

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 10 месяцев назад +1

    ተባረክ ብድር ይግባህ ወንድሜ

  • @martha1043
    @martha1043 10 месяцев назад

    ዘክዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ለምታረገው ሁሉ የተክልዬን ቤተክርስቲያን ስላሳየከን በጣም እናመሰግናለል

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 10 месяцев назад

    እውነት ዘክዬ እባዬን አመጣህው😢😢 እግዚአብሔር እሱ ጤናውን እድሜውን ሰቶ የብዞች አባት ያርግህ 🙏🙏🤲🤲

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በርክትወት ይደርብን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 10 месяцев назад

    ዘኪ ወንድማችን ተባረክ እግዝያብሔር ይባርክህ ዉለታህን ይክፈል ከእሱ ታገኘዋለህ ድንቅ ልጅ ነህ ሀሳብህ ትልቅ እንደሆነ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እማማ ዝናሽ አስለቀሱኝ ተክልዬ ሲደርሱ ደስታቸዉ ስሜታቸዉን መቆጣጠር አልቻሉም በደከምክበት በእርጅና ዘመንህ እንደሳቸዉ ረዳት ይስጥህ የጉልምስና እድሜ መልካምነትህን አገልግሎትህን አይቶ እድለኛ ነህ መባረክ ነዉ ዛሬ ለእናቱ እንዲህ የሚያገለግል በጠፋበት ዘመን

  • @Ambassel
    @Ambassel 10 месяцев назад +4

    እንኳን በሰላም ደርሳችሁ ተመለሳችሁ ጊዜው አስፈሪ ነው::

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘኪ ምርጥ ልጅ ቡሩክ ሁን ደስ ይላል ፃድቁ ሀዋርያው መነኩሴ ተክለሃይማኖት አባቴ በረከትህን ለኔ ለኃጢያተኛዋ ልጅህ አድለኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 10 месяцев назад +2

    ዘኪ አተየተባርክነህ እውነት እማማዝናሺም በጣም እድለኛነቸው ባመሻሺላይ እደተአይናት ልጂ በማገኝታቸው❤❤❤

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 4 дня назад

    ተባረክ !!!

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 10 месяцев назад +2

    ዘኪ ምርጥ ሰው

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 10 месяцев назад +2

    ዘኪ እግዚአብሔር ይስጥህ
    ዘርህ ይባረክ

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 10 месяцев назад +1

    Zekiye Tadeleh Tebarek

  • @abozenechgizaw3111
    @abozenechgizaw3111 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @alexgebru2425
    @alexgebru2425 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 10 месяцев назад +9

    የማታ እንጀራ ይሰጠኝ ማለት ልክ እንደማማ ዝናሽ ዘካረያ ለአንተ የማያልቅ እንጀራ ይሰጥህ ምንም ቢሉህ አንዳትቀየም

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 10 месяцев назад +1

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ ❤❤❤

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 10 месяцев назад +1

    ዘክዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed 10 месяцев назад

    ዘኪዬ እድሜና ጤና ይስጥ ዘርክ ይባረክ

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 10 месяцев назад +1

    እማማ ዝናሽ አገረወነዉእኮ ሰሜንሸዋ ❤እልልልልል

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 10 месяцев назад +1

    All Glory be to the most high God💚💛❤

  • @RahelBelaynesh
    @RahelBelaynesh 10 месяцев назад +2

    Esey EGZIABHER YMESGEN emama znashye ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥክ ሙሺራ መስለዋል👌ተመስገን እማማ እንካን ለደጅ አበቃዎት🙏ታቅፈክ ያወጣህበትንና ያወረድክበትን 😂😂😂 መቶ መቶ ብር አሰብልህ ጨዋታቸው አይጠገብም እኮ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 месяцев назад

    የማታ እንጀራ ሰጠኝ ማለት እንደ እማማ ዝናሸ ነው ዘካሪያሰ ሰላምና ጤና እረጅም እድሜ ይሰጥክ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 8 месяцев назад

    መሽ ለህ እግዝያብሔር የባረከው የተደለ ልጅ።

  • @soulinkg7542
    @soulinkg7542 10 месяцев назад

    Tebarek zekiye zemenehin egzhbr yibarkew... Demo endet endemitamru emama zinashiye ena zekiye beza benechu libs wist demo melaekt /angels/ new yemeselachihut❤

  • @Feven790
    @Feven790 10 месяцев назад

    የዘመናችን የበረከት እናት

  • @RomanAsrat-ke2iw
    @RomanAsrat-ke2iw 8 месяцев назад

    Zekiyea tebarek

  • @GezahegnTeklu
    @GezahegnTeklu 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @AlemazAlemaz-rg1di
    @AlemazAlemaz-rg1di 9 месяцев назад

    ዘኪ መልካም ሰዉ እግዜአብሄር ይባርክህ

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 10 месяцев назад +2

    የኔ እናት ፈጣሪ ይባርክህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 10 месяцев назад

    እማማ ዝናሽ በጣም እድለኛ ኖት ደስ ይላል ተክልዬ ለደጃቸዉ ያብቁን አሜን አሜን

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 9 месяцев назад

    Zeki you are so amazing and blessed

  • @enatenetsewenet3521
    @enatenetsewenet3521 10 месяцев назад +1

    ሰኪዬ በጣም የታደልክ ነህ

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 10 месяцев назад +3

    ስታምሩ ዋው

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 10 месяцев назад

    ኦንደው ዘኪ ተባረክ

  • @meseretsisay2587
    @meseretsisay2587 10 месяцев назад

    የኔ እናት እድሜ ይስጠዎት ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @htmonaentertainment1
    @htmonaentertainment1 10 месяцев назад

    Very amazing mother.

  • @edenedu4580
    @edenedu4580 10 месяцев назад +1

    አሜን

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 10 месяцев назад +1

    Hulum konjo new gin keldim bihon bizu Atwashuachew. Esachew kelib new yemisemuachihu. Mikr new ykrta katefahu....yenanten yahil baladergm ende mikr new. Tebareku❤ bidratn yemikefl Egziabher new lamenut beliju

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏ahlla edmawten erzemaw emama zenase❤

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 10 месяцев назад +2

    ❤ long life momma zinish with your son.

  • @tsehaizewodie6792
    @tsehaizewodie6792 10 месяцев назад

    Zekiye ! Ante yetebarekh lij
    neh. Ene lante kalat yelegnm.e/r Amlak edme ke tena gar yisth. ye Abrehamu Slassiewoch bethen tdarhen be bereket yimulut. hul gize yetechegere ena gra yegebawon yemtreda hun.
    E/r yidresleh.
    Endantew ye tebareku ,fetatrin yemifru lijioch yisteh.

  • @dadcool1199
    @dadcool1199 10 месяцев назад

    Egzhaber edime ina tenawn yadilot❤❤❤❤yene nat.
    Amlak mechereshachinin yasamirln🤲🙏
    Zeki kali yelegnim berta❤

  • @mariabekel9985
    @mariabekel9985 10 месяцев назад

    Zekiys❤❤❤❤egzyabher yisteh

  • @tsehayhabtemedhane6519
    @tsehayhabtemedhane6519 10 месяцев назад

    Idmena tena igzabher yisithi Zeke❤❤❤🤲🙏👍