Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተጠቀምኩት ሁለት ኩባያ ዱቄትእንድ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ እርሾአንድ ኩግማሽ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤግማሽ ኩባያ ለብ ያለ ወተትአንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ስኳርትንሽ ጨውአንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላአንድ እንቁላል ናቸው ❤👌
Melshayea eresho tefa eko..
Beautiful and looks delicious!Thanks as usual 😘
Gobez beriche🙏🙏❤🙏
Looks so yami melu thank you.kechalesh beza yale french fires be air frayer endet endemitebes asayen konjo.
ኖትላ አሰራር እዴነበር
You are so balemuya😘 እጂሽ ይባረክ🙏🙏🙏 ሙያ፣ እረጋታ፣ ንፅህና ከምንም በላይ ደግም አቀራረብሽ እንዴት እንደሚያምር😘😘😘 አንችን ወልደው ያሳደጉ እናት ምስጋና ይድረሳቸው💕🙏 ተባረኪ😘😘😘
ዋው ጎበዝ እናመሰግናለን ሜሉ
እርጋታሽን መግለፅ ከምችለው በላይ እወደዋለው በርቺ የኔ ጎበዝ
ሜሉዬ በጣም ቆንጆና ቀለል ባለ አሰራር ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ የቡና ስኒዎችሸ በጣም ያምራሉ።
Betam yamral sis tebareki
እጆሽ ይባረክ በጣም እርፍ ነው ሰርች ቀመስኩት ልጅች በጣም ነው የውደድት👌💕
Betam arif new amesegenalew egesh yebarek
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሠግናለን
Meluye zari demo yemewedewn new yeserashew tebareki
በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ሜሉ እህታችን
ዋዉ ዋዉ ልዩ ነው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ እህት እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
ፀባየ ሰናይ እናመሰግናለን ስራሽም ፀባይሽም የተቀደስሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ምርጥ ነው የኔ ውድ የማናየው ነገር የለም በርቺ
ከባድ የሚመስለውን ነገር ቀለል አርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ይሞከራል ስልሽ ተባረኪልኝ!
Hi Melat, all is nice so far can I have your best cake recipe. Thanks
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነው በርቺ!!!
Looks simple and yummy 🤩 thank mely dear
በጣም አሪፍ እጅ ይባ ርክ
Melu konjo Tebareki enatie arif new.
በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዋለዉ ከዉጭ ከምንገዛ በጣም ይህ ጥሩ መፍትሄ ነዉ እናመሰግናለን ሜልየ 🙏🏾❤️❤️❤️
ቤተሰብ ነኝ ቆንጆ ጎራ ቤይ
ዋው እናመሰግናለን እህታችን
mirt eko nesh emokrewalehu tebareki
በጣም ቆንጆ እና ቀላል እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ ሜሉ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር 🙏😘
amen amen ancham selam hugnlagn Meloyeee betam yamirala
Wow it’s look like yummy yummy thanks for that meloay selamshe yebza
Nice mashaAllah
ሁሌም የተለየነገር ነው የምታሳይን በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ተባረኪ
Wow yamiral emokirewalehu thanks melu
ልዪ እኮ ነሽ ምርጥ ስራ ተባረኪልኝ
looks delicious thanks. balmoya neshe
ሜሌዬ አሰራርሽ ደስ ሲል
Meluye yene ljoch betam new yemiwedut eski emokrewalehu hule kewch kemegzat betam arif new enamesegnalen
Yamerale betame tabarekyMAleya please can you show me how to grill steak or chicken in the grill s
ሜሊዮ በጣም ጉበዝ ነሽ እጅግ በጣም ከቻልሸ ለልጆቾ ትምህርት ቤት ይዘውት የሚሄዱት አንዳዴ ግራ ይገባሻል እሠራለው የተለያየ ነገር ካለ ብትሠሪ ደስ ይላል ብዙ ሠው ነው የሚጠይቀኝ እና አሳዪን አመሰግናለሁ
Wonderful lady! I am in love with your Chanel❤️
Great job Melatiye!!!
በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን❤
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ😍
meleye endet nesh mokerkut betam areif nw amesegenalehu wede ejeshihn yebarkew yene balemuya waw
ቆንጆ ነው👍👍
እምፈልገው ነበር ተባረኪ ውዴ
Always very creative, could you please tell me where you got that water fountain behind you? Thanks
Yeah please i want to know too.
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልሽ
Tnx with z easy way 👍👍
ሜሉ ቂቤ አልወድም በዘይት ይቻላል
Looks yummy and easy to make 😍 Thank you Mely!
I make it today it’s really good ! Thanks Meltye!!!!
Beautiful 👌
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ቆንጆ ጎራ በይ አዲስ ነኝ
Love it Melu🙏
ሜሊ ቆንጆ እናመሰግናለን
U re wonderful I swear this sis easy way to make it < I will try it>
meluye betam yamiral
Yen konjo thankyou GoD bless you more and more 🙏🙏📿📿
God bless you and your hands. Tried it and it came out so good. I wish I can show you a picture :) stay blessed and you are great - keep up.
Hi melat betam arif new thx serchew betam new mitaftew miyamrew Eski lelejoch yemihon kurse idia kalsh
Woooow 👍
Ina. እናመስግናለን
Thanks konjo berech
Malaet wow gobezeéeeee
በርች ሙያሽንና ባህልሽን ለማሳወቅ የምታደርጊውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም👍
በጣም አሪፍነው
ሁሌም ለየት ያለ እናመሰግንሃለን
ቤተሰብ ሆኛለሁ ቆንጆ ጎራ በይ እኔጋር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በቃ በርቺ ጠንክሪ ድንግል ከከነልጅዎ ትጠብቅሸ ።
ሜሉዬ ሁሉ ሙሉ ❤️❤️❤️
Thanks Melat🙏
በጣም ነው ሚጣፍጠው በጣም ወደንዋል ሰርቼው
ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን @ልብስ እንደምናጥበው 😀
በጣም በጣም ጥሩ ነው
አመሰግናለው በጣም
Tank you My dear!!
Meluye metenal thank you so much 🙏
Enkuam selam metashelgne
@@melatTUBE amen yene kimem 👌👌👌👌😘
I will try it tmw 🤞🏽meluye
ጎራ በይ ቆንጆ
ebakish ye kerefa babo asayin
Thank you konjo
Konejo👍😘😘😘
👌👌🙏🙏
ሜሉ ቅቤና ወተት የማንወድ እንዴት መስራት እንችላለን?
Mamay yewtetun balkm enabensu bekiba setkmu ena be zeyt etkmalew arfe yehonlgal wetetun gen enja
@@haderaandulemalik5718 እሺ አመሰግናለሁኝ ጥሎብኝ የወተትና ከቅቤ ጋር ወዳጅነት የለኝም
Thanks a lot
Can i use honey instead of chocolate🤔
Thank you, this is what i was looking for
ሜላዬ አሁንማ ዛሬ ምን ሰራች ብዬ ሰፍ ብዬ ነው ወደ ፔጅሽ የምገባው ሁሌየም ኑሪልኝ ♥♥
Love it meli ty
Tanks
nebu nice Thank u mare
🔥🔥 love it
Waw
አይኔን አስፈጠጥሽኝ የኔ ቆንጆ
Thank you I made it
አመሰግናለሁ ሜሉዬ በጣም ያምራል እኔ ግን ኮሜንቶች ዩቲዩብ ላይ ነው የምትውሉት አንደኛ ነኝ ብዬ ዘው ስል ኮሜንት በ ኮሜንት መቼ ይሆን የሚሞላልኝ
♥♥♥♥
Humble girl
እኔ ግን ምግብሽን አያለሁ ሆድ ጠገን የሚያደርግ ነው ምሰሪው ነገር ግን ከምግቡ ይልቅ የምትስቂያት ነገር በጣም ነው እስከምጨርሺ ምሰማሽ ተባረኪ
ዋዉ ክሮሰንት!!!!!
Thank you
Yen balmuya betam yamral neg nawe miserawe yen konjo
Betam amsgenalew kali
እንኳን ሰላም መጣሽ ሜሉዬ!!
Heluyee tnx my dear
U welcome yene konjo yene andegna!!!
Thank you !
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከyoutube ....ፈጠራሽን በጣም ነዉ የማደንቅልሽ ሜሉ በርቺ እኛም እየሰራን እንበላለን
የተጠቀምኩት
ሁለት ኩባያ ዱቄት
እንድ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ እርሾ
አንድ ኩግማሽ የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ
ግማሽ ኩባያ ለብ ያለ ወተት
አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ስኳር
ትንሽ ጨው
አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
አንድ እንቁላል ናቸው ❤👌
Melshayea eresho tefa eko..
Beautiful and looks delicious!Thanks as usual 😘
Gobez beriche🙏🙏❤🙏
Looks so yami melu thank you.kechalesh beza yale french fires be air frayer endet endemitebes asayen konjo.
ኖትላ አሰራር እዴነበር
You are so balemuya😘 እጂሽ ይባረክ🙏🙏🙏 ሙያ፣ እረጋታ፣ ንፅህና ከምንም በላይ ደግም አቀራረብሽ እንዴት እንደሚያምር😘😘😘 አንችን ወልደው ያሳደጉ እናት ምስጋና ይድረሳቸው💕🙏 ተባረኪ😘😘😘
ዋው ጎበዝ እናመሰግናለን ሜሉ
እርጋታሽን መግለፅ ከምችለው በላይ እወደዋለው በርቺ የኔ ጎበዝ
ሜሉዬ በጣም ቆንጆና ቀለል ባለ አሰራር ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ የቡና ስኒዎችሸ በጣም ያምራሉ።
Betam yamral sis tebareki
እጆሽ ይባረክ በጣም እርፍ ነው ሰርች ቀመስኩት ልጅች በጣም ነው የውደድት👌💕
Betam arif new amesegenalew egesh yebarek
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሠግናለን
Meluye zari demo yemewedewn new yeserashew tebareki
በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ሜሉ እህታችን
ዋዉ ዋዉ ልዩ ነው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ እህት እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
ፀባየ ሰናይ እናመሰግናለን ስራሽም ፀባይሽም የተቀደስሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ምርጥ ነው የኔ ውድ የማናየው ነገር የለም በርቺ
ከባድ የሚመስለውን ነገር ቀለል አርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ይሞከራል ስልሽ ተባረኪልኝ!
Hi Melat, all is nice so far can I have your best cake recipe. Thanks
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነው በርቺ!!!
Looks simple and yummy 🤩 thank mely dear
በጣም አሪፍ እጅ ይባ ርክ
Melu konjo Tebareki enatie arif new.
በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዋለዉ ከዉጭ ከምንገዛ በጣም ይህ ጥሩ መፍትሄ ነዉ እናመሰግናለን ሜልየ 🙏🏾❤️❤️❤️
ቤተሰብ ነኝ ቆንጆ ጎራ ቤይ
ዋው እናመሰግናለን እህታችን
mirt eko nesh emokrewalehu tebareki
በጣም ቆንጆ እና ቀላል እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ ሜሉ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር 🙏😘
amen amen ancham selam hugnlagn Meloyeee betam yamirala
Wow it’s look like yummy yummy thanks for that meloay selamshe yebza
Nice mashaAllah
ሁሌም የተለየነገር ነው የምታሳይን በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ተባረኪ
Wow yamiral emokirewalehu thanks melu
ልዪ እኮ ነሽ ምርጥ ስራ ተባረኪልኝ
looks delicious thanks. balmoya neshe
ሜሌዬ አሰራርሽ ደስ ሲል
Meluye yene ljoch betam new yemiwedut eski emokrewalehu hule kewch kemegzat betam arif new enamesegnalen
Yamerale betame tabareky
MAleya please can you show me how to grill steak or chicken in the grill s
ሜሊዮ በጣም ጉበዝ ነሽ እጅግ በጣም ከቻልሸ ለልጆቾ ትምህርት ቤት ይዘውት የሚሄዱት አንዳዴ ግራ ይገባሻል እሠራለው የተለያየ ነገር ካለ ብትሠሪ ደስ ይላል ብዙ ሠው ነው የሚጠይቀኝ እና አሳዪን አመሰግናለሁ
Wonderful lady! I am in love with your Chanel❤️
Great job Melatiye!!!
በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን❤
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ😍
meleye endet nesh mokerkut betam areif nw amesegenalehu wede ejeshihn yebarkew yene balemuya waw
ቆንጆ ነው👍👍
እምፈልገው ነበር ተባረኪ ውዴ
Always very creative, could you please tell me where you got that water fountain behind you? Thanks
Yeah please i want to know too.
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልሽ
Tnx with z easy way 👍👍
ሜሉ ቂቤ አልወድም በዘይት ይቻላል
Looks yummy and easy to make 😍 Thank you Mely!
I make it today it’s really good ! Thanks Meltye!!!!
Beautiful 👌
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ቆንጆ ጎራ በይ አዲስ ነኝ
Love it Melu🙏
ሜሊ ቆንጆ እናመሰግናለን
U re wonderful I swear this sis easy way to make it < I will try it>
meluye betam yamiral
Yen konjo thankyou GoD bless you more and more 🙏🙏📿📿
God bless you and your hands. Tried it and it came out so good. I wish I can show you a picture :) stay blessed and you are great - keep up.
Hi melat betam arif new thx serchew betam new mitaftew miyamrew
Eski lelejoch yemihon kurse idia kalsh
Woooow 👍
Ina. እናመስግናለን
Thanks konjo berech
Malaet wow gobezeéeeee
በርች ሙያሽንና ባህልሽን ለማሳወቅ የምታደርጊውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም👍
በጣም አሪፍነው
ሁሌም ለየት ያለ እናመሰግንሃለን
ቤተሰብ ሆኛለሁ ቆንጆ ጎራ በይ እኔጋር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በቃ በርቺ ጠንክሪ ድንግል ከከነልጅዎ ትጠብቅሸ ።
ሜሉዬ ሁሉ ሙሉ ❤️❤️❤️
Thanks Melat🙏
በጣም ነው ሚጣፍጠው በጣም ወደንዋል ሰርቼው
ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን @ልብስ እንደምናጥበው 😀
በጣም በጣም ጥሩ ነው
አመሰግናለው በጣም
Tank you
My dear!!