Ethiopia :- እመቤታችን በስደቷ ወቅት ምን አጋጠማት ? | ወርሃ ፅጌ (ዘመነ ፅጌ) | የእመቤታችን ስደት | tsige |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ማህሌተ_ፅጌ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- እመቤታችን በስደቷ ወቅት ምን አጋጠማት ? | ወርሃ ፅጌ (ዘመነ ፅጌ) | የእመቤታችን ስደት | tsige |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
    👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
    👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    follow us :-
    RUclips :- / @yonastube
    Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
    Telegram :- t.me/joinchat_...
    መከታተል ይችላሉ!!!

Комментарии • 49

  • @Tube-oi1oo
    @Tube-oi1oo Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ስአሊ ለነ ቅድስት፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 Год назад +4

    Amen amen amen 🙏

  • @meherat938
    @meherat938 11 месяцев назад +2

    ቅድስት ሆይ ለምኚልኝ ደንግል ሆይ ስደትሽ ስደታችን ነው የኔ እናት ቤዛዬን ይዘሽ ተሰደድሽ በረከት እረደኤትሽ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 11 месяцев назад +4

    ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታው ያድለን ዘንድ ለምኝልን እመ አምላክ ቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ሆይ በረከትሽ አማላጅነትሽ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁንልን ይደረግልን ❤❤❤❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ከመቤታችን እረዴት በርከት ያሳድርብን መምህረችን በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ እና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @danielhabteyes8327
    @danielhabteyes8327 Год назад +2

    Qale Hiwet Yasemaln tewedaju wendmachn Dyakon Yonas.

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-nd1ni1uw1l
    @user-nd1ni1uw1l 6 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Год назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Год назад +2

    Amen kale hiwet yasemaln enatach kdst dngl mariyam mljewa ayleyen hagerachn selam tadrgln

  • @user-zd8bk3lk6g
    @user-zd8bk3lk6g Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ነምህር የመቤታችን በረከት ይደርብን🙏💓

  • @hirutniguse8828
    @hirutniguse8828 Год назад +2

    Amen Amen Amen bewunet Kale hiwot Yasemalin sega bereketun yabizalih enatachin emebetachin kidist dingili marami hoyi besidetishi sidetachinin Asibilin hagerachinin Ethiopian selam adirgilin💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 Год назад +1

    Amen

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Год назад +1

    ሳሀሊነ ቅድስት ድንግል ማርያምን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 😥😥😥😥🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ማርያም እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamtube6094
    @selamtube6094 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በዚሁ አጋጣሚ የfb ፔጃችሁን ስም አስቀምጡልን

    • @yonastube
      @yonastube  Год назад

      ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 месяцев назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኘንም እመቤታችን ከስደት ትሰብስበን አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍👍👍

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Год назад

    አሜን አሜን አሜን
    ሣሊነነቅድስት
    በረከቷ ይደርብን
    መምህራችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pv7gd9uk1x
    @user-pv7gd9uk1x Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን፣እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ያድለዋት፣

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +2

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መማራችን በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ❤ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷን ትክፈለን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 😢

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 10 месяцев назад

    Amene Amene Amene

  • @user-jl2ki5em2p
    @user-jl2ki5em2p 11 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @wengelyohannes1378
    @wengelyohannes1378 Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qh3nm4wz8z
    @user-qh3nm4wz8z 10 месяцев назад

    ቃለ ሂወት።ያሰማልን😢😢😢

  • @meskeremteshome7588
    @meskeremteshome7588 11 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @abokassemalawiehሰደተኜዋ
    @abokassemalawiehሰደተኜዋ 11 месяцев назад

    ቃለህይ ወትያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @ADE-GOYTA
    @ADE-GOYTA 11 месяцев назад

    አሜን 🙏

  • @samrawitfeyisa2158
    @samrawitfeyisa2158 Год назад

    tebarek mameher

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢❤❤❤

  • @demkeadiss359
    @demkeadiss359 Год назад +4

    ስለመቤታችን ስደት የኢትዮጵያ ሰወች እንዴት እንደተቀበላት እና እርስት እና አስራት አንዴት ተሠጣት ትምህርት ቢሰጥበት

    • @yonastube
      @yonastube  Год назад

      እዚህ ትምህርት ላይ ታገኛለህ ወንድሜ ዛሬ 12:00 ሰዓት ላይ ይለቀቃል !!

    • @zerefewoldemichael5115
      @zerefewoldemichael5115 Год назад

      @@yonastube 99888o888o988

    • @zerefewoldemichael5115
      @zerefewoldemichael5115 Год назад

      @@yonastube 89888o

    • @zerefewoldemichael5115
      @zerefewoldemichael5115 Год назад

      9988o8o9899o

    • @demkeadiss359
      @demkeadiss359 Год назад

      አረ መምህር ትምህርቱ አነሰብን ቢጨመር ማለትም ወደ ኢትዮጵያ ምድር ሲገቡ መጀመርያ እየት ቦታ አረፉ እንዲሁም እየት ቦታ ተዘዋወሩ መምህር በጣም ለመማር ስለፈለኩ ነው ከጉጉቴ ሁኔታ ደቂቃዉ አነሰብኝ እንደዉ ኢትዮጵያ ከገቡ በኃላ ምን ምን እንደገጠማቸው ሰፋ ያለ ትምህርት ቢያስተምሩ ላለፈው ትምህት በጣም ጥሩ ነበር ቃለሕወት ያሰማለን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን።

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Год назад

    ሳሀሊን ቅድስት ድንግል ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Год назад

    ሰአሊ ለነ ቅድስት ሰአሊ ለነ ቅድስት ሰአሊ ለነ ቅድስት

  • @EdmialemGetaneh
    @EdmialemGetaneh Год назад

    kale hiwoteyasemalen

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p Год назад +3

    💝💝💝💒💒💒💒💒👏💞💞👏👏

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Год назад

    እጅግ ልብ የሚነካ የወንጌል አስተምሮ ነዉ ጌታ መድሀኒዓለም ይባርክክ

  • @haymanotmamo2411
    @haymanotmamo2411 Год назад +2

    ለምኝልን

  • @sffafg3852
    @sffafg3852 Год назад +2

    አሜኀአሜኀአሜኀ

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን!!) ኧረ ጥያቆ ነበረኝ የፅጌን ፆም መሰከረም 26 ጀምሮ ህዳር 6 ነው እሚያቆመው እኔ ደሞ ህዳር እምለውን ጥቅምት ብየ አንብቤ ጥቅምት 6 በላሁ ያኔ ፀፆሙን ፈታሁ አሁን የናታችን የስደት ቃል ሰታስተምር እንዴ አላለቀም እንዴ ብየ ye Ethiopia kalader ሳየው ተሳስቻለሁ ) እና አሁን ገና 21 ቀን አለ ብፆም አይቆጠርልኝም? Please መልስልኝ ወድማችን🙏

  • @haymanotmamo2411
    @haymanotmamo2411 Год назад

    መነሻ

  • @user-yh7fj6eq2c
    @user-yh7fj6eq2c 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን