ይሄን ካላያችሁ አልጋ አይተህ አታውቅም ማለት ነው ዉብ እና ማራኪ አልጋ እና ትቪ ስታንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ይሄን ካላያችሁ አልጋ አይተህ አታውቅም ማለት ነው ዉብ እና ማራኪ አልጋ እና ትቪ ስታንድ#amirotube #duet #furniture #bed #bedroom #አልጋ #አልጋ #kitchen #furnituredesign #decoration+251 97 543 1497

Комментарии • 232

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 4 месяца назад +18

    መሬቴ ላይ ብተኛ ሰላም አለኝ እህቶችየ እንዳቅማችሁ ኑሩ።ያየነውን ሁሉ እንግዛ ስንል ወተን ቀረን።ከምኞት ቅንጡ ህይዎት በተግባር የምትኖረዋ አንዳቅም የሆነችው ህይወት ትሻላለች

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 4 месяца назад +1

      ሳህ

    • @birhanuYiheyis-vl8fb
      @birhanuYiheyis-vl8fb 4 месяца назад

      እኔ በነጻ እሰራልሻለሁ

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 4 месяца назад

      @@birhanuYiheyis-vl8fb እንድ ነው ሰው ማለት

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 4 месяца назад

      @@birhanuYiheyis-vl8fb እኔ ራሴ ሰራዋለው
      4 ባላ እንጨት ተክየ 4 አ አግዳሚ አድርጌ።
      ምርጥ ምርጥ ሰተትሰተቶ ያሉ ረጃጅም እንጨቶችን አንድ ላይ አድርጌ አዳሚው ላይ ደርድሬ
      ከላይ ፈራሸን ገጭ።
      እስኪ እንቅልፍ ሳይዎስደኝ ከቀረ ያኔ አየዋለው።

    • @birhanuYiheyis-vl8fb
      @birhanuYiheyis-vl8fb 4 месяца назад

      @@mekaamare2296 ክክክ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 месяца назад +22

    ግዚያዊ ዋጋ ብላቹሁ ተናገሩ ሰዉ አይቶ እንድገዛቹሁ ለሎቹ አታዩም ዋጋ ይናገራሉ ለዛም ቡዙ ሰዉ እየገዛቸዉ ነዉ ስለዝ ዋጋ ተናገሩ ያምራል በርቱ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@yashikonju8805 መርሀባ

    • @HAWAMOHAMED-eb3is
      @HAWAMOHAMED-eb3is 4 месяца назад +1

      የት ናችሁ

    • @FateHussein-g3v
      @FateHussein-g3v 4 месяца назад

      Araa selku ayisarm​@@hussu_man

    • @FateHussein-g3v
      @FateHussein-g3v 4 месяца назад

      Araaas tew onlayin gib be telegirm​@@hussu_man

    • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
      @አሏሁአክበር-ቘ9ገ 4 месяца назад +1

      አንድ ኩሜዴን ያላትን አልጋ ፎቶዋን ብታስቀመጥልኝ እንዴት እዳማረችኝ

  • @حياةحياة-م7غ
    @حياةحياة-م7غ 3 месяца назад +1

    አሪፊነው ማሻአላህ❤❤❤

  • @عليحسن-ه4و8خ
    @عليحسن-ه4و8خ 3 месяца назад +1

    በጣም ነው የማ ምረው❤❤❤

  • @Ummuabas
    @Ummuabas 4 месяца назад +3

    ማሻ አላህ በጣም ነው የማምረው እጅህ ይባረክ

  • @Alya-m4f
    @Alya-m4f 3 месяца назад +2

    Ara wega iya nagerk sit nw ❤❤❤❤

    • @hussu_man
      @hussu_man  3 месяца назад

      @@Alya-m4f መርሀባ ❤️❤️❤️

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 3 месяца назад +1

    ማሻላ ተባረክ አላህ ልዩነው

  • @amrankan6115
    @amrankan6115 4 месяца назад +1

    በጣም ያማማራሉ በሪቱ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 4 месяца назад +3

    በርታ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@FoxyaOumer እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🌹🌹

  • @rabiyarabia
    @rabiyarabia 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 4 месяца назад +1

    እጅህ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Alya-m4f
    @Alya-m4f 3 месяца назад +1

    Wow mashaalla

  • @afrahnasraddiin9591
    @afrahnasraddiin9591 4 месяца назад +1

    Wow maashaa Allah

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 4 месяца назад +1

    መሻአላህ ነው እሁሉም ቦታ ታደርሳላችሁዴ!!?!🥰🥰

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад +1

      @@fhgdgjf5573 እንደ አየሩ ሁኔታ

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m 4 месяца назад +5

    በአሁኑ ሰአት ዋጋው ስንት እደሆን ብትናገሩ የሚያዝ ይበዛል ሌላቦታ ዋጋ ይናገራሉ ተናገሩ ቦርሳችንን አይተን እድናዝ

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 3 месяца назад

    ማሻ አሏህ ያምራል በርቱ

  • @LdiaZewdu
    @LdiaZewdu 4 месяца назад +1

    ዋው በጣምነው የሚያምረው

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад +2

      @@LdiaZewdu አናመሰግናለን

  • @khadejamohammed2261
    @khadejamohammed2261 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በረቱ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@khadejamohammed2261 እናመሰግናለን መርሀባ 🌹

  • @memimime5701
    @memimime5701 4 месяца назад +1

    Wow yameral

  • @Fatema-in4de
    @Fatema-in4de 4 месяца назад +1

    ዎውውው ያምራል

  • @FatmaMahdi-i4i
    @FatmaMahdi-i4i 4 месяца назад +1

    betam yamiralh mashalha

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 3 месяца назад +1

    ኸረ ዋውን ንገረኝ

  • @AwelAdala
    @AwelAdala 3 месяца назад

    Wowo❤❤❤

  • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
    @አሏሁአክበር-ቘ9ገ 4 месяца назад +5

    ቴሌግራም ሊክህን አስቀምጠው ማሻአላህ በጣም ያምራል

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад +2

      @@አሏሁአክበር-ቘ9ገ መርሀባ 🌹🌹

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 4 месяца назад +2

    ቁምሳጥኑላይ ያለኘ አስተያየት ምካካለኛውን ተከፍች ለቀሚሶችና ላባያ መስቀያ ያለመሳቢያ ብዳደርጉት ይበልጥያምራል ልብሱን ሲሰቀልእዳያጥፍ ሌላውሁሉምልዩነው

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@Qemarahmad መርሀባ ከታች መሳቢያ ካልተደረገ ብዙም አይነፋም ለዛነው

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 3 месяца назад

      ልክ ብለሻል ባንድ በኩል. ያለው ክፍት መሆን አለበት መሳቢያው ቀርቶ ማለቴ ነው. መልኩ ያምራል ማሻአላህ. ነጭ ባይሆን. ምርጫችን ይመረጣል

  • @KhKh-x1d
    @KhKh-x1d 3 месяца назад +1

    ማሽአላህ ስያምሪ ዋጋውን ልገሩን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በርታ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@gfrdgfds2259 መርሀባ በጣም አመሰግናለሁ 🌹🌹

  • @samsaam9730
    @samsaam9730 4 месяца назад +1

    Wowwwwwwwo Mashahalla tabarak

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@samsaam9730 አሜን

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru 4 месяца назад +6

    እንዲህ ያለ የፈጠራ ስራ ሀገር ቤት በሀገር ልጅ ተሰርቶ ማየት እጅግ ያስደስታል
    ይህ አልጋ እንቅልፍ በሌለበት ሀገር የተሰራ ቢሆንም ሥራው እጅግ ድንቅ ነው

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@AmahaBiru 🌹🌹🌹ይመቺሽ አቦ ባለሺበት 🌹🌹🌹

  • @Hayubaarbi-ye6fn
    @Hayubaarbi-ye6fn 3 месяца назад +1

    Wwwww❤❤❤❤❤ masha Allaah

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 4 месяца назад +3

    ማሽ አለህ ያምር ወብ ነዉ ግን ዋገስ ስንት ነዉ ዬት ዬት ነዉ እሚታደርሱት🎉🎉🎉

  • @HawaHante
    @HawaHante 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 4 месяца назад +1

    ያምራል 👍

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@Umufetitube አናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 4 месяца назад +1

    ማሻ አሏህ እጅህ ይባረክ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@abcabc1705 እናመሰግናለን አሜን

  • @Hayat-uh8pw
    @Hayat-uh8pw 3 месяца назад

    ማሻአላህ ደስ ሢል

  • @foziya-f2v
    @foziya-f2v 4 месяца назад +3

    በጣም ነው የሚያምረው በአሁኑ ሰአት አልጋው ዋጋው ስት ነው

  • @AsSa-b3g
    @AsSa-b3g 4 месяца назад +2

    ማሻአላህ ላይክ እያርጋቸሁ ምመዳም ቀመሞቺ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@AsSa-b3g በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 4 месяца назад +1

    ማሻአላሕያምራልግንዋጋተነገርቁጥርምአሰቀምጥ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 4 месяца назад +1

    ወው ማሻላህ የት ነው አድራሻችሁ

  • @NafisaNafisa-b3y
    @NafisaNafisa-b3y 3 месяца назад +1

    ዋጋሥትነውሁሉምንገረን

  • @HelloDubai-w7l
    @HelloDubai-w7l 4 месяца назад +1

    mashaallah 🥰

  • @MuluTegei-f9q
    @MuluTegei-f9q 3 месяца назад +1

    ስንት ነው

  • @AsSa-b3g
    @AsSa-b3g 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ አላህይጨምረላቸሁ ብያለሁ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@AsSa-b3g amiin

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 4 месяца назад +1

    ዋውማሻአላህ.እጅክይባረክ.ግንእኛከከሚሤ.እራቅእንላላን.ምንይሻላል

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад +1

      @@ناصرالعنزي-غ9ش8ش oh እሩቅ ነው ያለሺው እስኪ አናግረዋለሁ

    • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
      @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 4 месяца назад

      @@hussu_man እሽወደ.መጫየሚቻልከሆነ.እናወራበታለን

    • @AbayGirma-sp8yf
      @AbayGirma-sp8yf 4 месяца назад +1

      Yet new ene faligalo

  • @ፋጡማ-ጨ6ሐ
    @ፋጡማ-ጨ6ሐ 3 месяца назад +1

    ዋጋዉ ሥትነዉ

  • @AlDhaid-f4y
    @AlDhaid-f4y 4 месяца назад +2

    ስት ነዉ የት ነዉ

  • @FatmaFatma-yt5zm
    @FatmaFatma-yt5zm 3 месяца назад +1

    ሰላሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድ የሰላም ነው አልጋው ሰንተ በርነው አድራሻው የት ነው 👌🌹

    • @hussu_man
      @hussu_man  3 месяца назад

      @@FatmaFatma-yt5zm ወሎ ነው ከሚሴ 0975431497

  • @እሙበደሩዩቱብ
    @እሙበደሩዩቱብ 4 месяца назад +3

    ዋጋው ስንትነው

  • @SameeraMengsit
    @SameeraMengsit 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ

  • @Kamila-k9h
    @Kamila-k9h 4 месяца назад +1

    ዋጋ ተናገሩ ሌላው ምርጥ ነው ያምራል

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@Kamila-k9h በስልክ 🌹🌹❤️❤️❤️

    • @Noura-o6x
      @Noura-o6x 3 месяца назад

      የትነው,ዋገ.ስት.ነው

  • @FatmaFatma-yt5zm
    @FatmaFatma-yt5zm 3 месяца назад +1

    ቆጥራችሁን አስቀምጡ እስኪ ልደውልላችሁና ላውራቸው

  • @ሚሚፍቅርብቻ
    @ሚሚፍቅርብቻ 4 месяца назад

    ማሽአለህ❤❤❤❤

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@ሚሚፍቅርብቻ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 4 месяца назад +1

    ከሚሴ ልዩነው

  • @RahimaDcb
    @RahimaDcb 5 дней назад

    ልጓማየ አላችሁ ኑ አብረን እንዘዝ ለመኪናዉ እንገዴደፍ🥰🥰🥰

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 4 месяца назад +1

    Woow

  • @Jameela123Kuwait
    @Jameela123Kuwait 3 месяца назад

    ወዉ

  • @TybaTyba1
    @TybaTyba1 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 4 месяца назад +2

    ዋጋው ሥት ነው የት ሀገረ ናችሁ

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 4 месяца назад +1

    በጣምወደነዋ.መራቁነውእጅ

  • @adesimuluyegetaliji7221
    @adesimuluyegetaliji7221 4 месяца назад +2

    ዋጋ ሥት ነው ??

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 месяца назад +2

    ዋውእጅህይባረክ:የትአገርነው

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@maqdsmaqds5132 አሜን ወሎ ነው

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 3 месяца назад

    ቴሌግራም ፎቶውን በቴሌ ግራም ካለህ ላከው ወይምሊኩንአስቀምጥልን በጣምያምራል

  • @tobia283
    @tobia283 4 месяца назад +1

    በጣም ነው የሚያቅለሸልሸው አልጋው ይጨንቃል ደሞ አንተ ለዱአ እንጂ ለማስታወቅያ አትሆንም ደሞ በጅህ የምታስሰው ይቅርብህ መንዙማው አብሽሬ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@tobia283 kkkk🤣🤣🤣🤣

  • @hayatiaha1876
    @hayatiaha1876 3 месяца назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq 4 месяца назад +1

    በጣም ያምራል የት አካባቢ ናችሁ❤❤

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@AlmazMassa-zj4dq ወሎ ከሚሴ

  • @MekiyaNeseredin
    @MekiyaNeseredin 4 месяца назад +1

    As wr wb wagawn Eyandandu Eka lay btgelt Tru neber Ena Aun betam lemgzat felga neber matr ke20 wn ken chama maskemechan kumsatnu

  • @EbrahimMohammed-f6b
    @EbrahimMohammed-f6b 3 месяца назад

    ስንት ነው ወገን

  • @زهره-ث5ذ
    @زهره-ث5ذ 3 месяца назад

    የትነዉ

  • @UmmuBilaal-t2o
    @UmmuBilaal-t2o 3 месяца назад

    Masha allha

  • @BornoAdem
    @BornoAdem 4 месяца назад +1

    መሻአላህ ነው ዋጋ ካም ፍሉስስስ
    😅

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@BornoAdem ዋጋ በዉስጥ 🌹❤️❤️

  • @ZenatshikarZenat
    @ZenatshikarZenat 4 месяца назад +2

    ማሻመቅደላትወሥዳለክ

  • @EermtArtyu
    @EermtArtyu 4 месяца назад +1

    Www

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BddhShdh-j2z
    @BddhShdh-j2z 3 месяца назад

    የት ሀገር ታመጣለክ እስከየት ትመጣለክ❤❤

  • @GanteGantefares
    @GanteGantefares 4 месяца назад +1

    How much

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 4 месяца назад +1

    ማሻ አሏህ በርታ ቦታው የት ነው

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@ShefikaShefika-gj8mnመርሀባ አመሰግናለሁ ወሎ ከሚሴ ነው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @AsYemyalg
    @AsYemyalg 3 месяца назад +1

    ዋጋየለውምደ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 4 месяца назад +1

    ማሻ አለህ ስያምር ዬት ነዉ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@AjaybaHamid ወሎ

  • @AwelAdala
    @AwelAdala 3 месяца назад

    Yentno ii faligalo

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 4 месяца назад +2

    ዬት ዬት ሀገር ታደርሳላችሁ

  • @bojabayana
    @bojabayana 4 месяца назад +1

    Senti new

  • @tesfaywelay4801
    @tesfaywelay4801 4 месяца назад +2

    ዋጋ ብትገልፅልን

  • @MadehiAlkl
    @MadehiAlkl 2 месяца назад

    ሰላምስልክቁጥር

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 3 месяца назад +1

    የት ነው ቴሌግራም ሊንክህ

  • @ZeinebSeid
    @ZeinebSeid 4 месяца назад +2

    ደሴ ታመጣላችሁ ስንት ነው አሁን

  • @እናትኢትዩብ
    @እናትኢትዩብ 4 месяца назад +2

    ዋጋ

  • @kabekabe4304
    @kabekabe4304 3 месяца назад

    ዋጋ እና ቦታ

  • @RamaaIove
    @RamaaIove 3 дня назад

    ዪታንዎ❤❤❤❤❤❤

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro 3 месяца назад +1

    ቤቴ እረሱ አልገውን ነው የሚየክለው

  • @ZahraAtiat
    @ZahraAtiat 3 месяца назад

    ዋጋውስትነው

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 4 месяца назад +1

    ማሽላ በጣም. የሚያምረው ዋጋው ስንት ነው

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@emaybatasf5085 ዋጋ በዉስጥ ❤️❤️❤️❤️

  • @SjvwjcAcaivwi
    @SjvwjcAcaivwi 4 месяца назад +1

    ዋጋስ ስንት ነው በናትህ 🙏

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ እጅህ ይባረክ ወድሜ በጣም ያምራል በርታ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@SewmehonTubeሠውመሆን አመሰግናለሁ እሽ

  • @ፎዚነኝእልህአስጨራሿ54
    @ፎዚነኝእልህአስጨራሿ54 4 месяца назад

    ዋጋው ስትነው

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 4 месяца назад +1

    ስትነዉ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@አስቴርጥበብበየነ በዉስጥ

  • @Aጎደሪዋ
    @Aጎደሪዋ 4 месяца назад +1

    ስትነዉዋጋዉ

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад +1

      @@Aጎደሪዋ በዉስጥ ነይ 🌹🌹🌹🌹

  • @Almtuyiftalme
    @Almtuyiftalme 4 месяца назад +1

    wagawu beze ayngrme

  • @FatmaMahdi-i4i
    @FatmaMahdi-i4i 4 месяца назад +1

    yetah neh

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад +1

      @@FatmaMahdi-i4i ወሎ ከሚሴ ነው

  • @ummuamtube1
    @ummuamtube1 4 месяца назад +2

    Wellahii Adegna bexam yamral ensha alleh bet sisera enegengnalen😰

    • @hussu_man
      @hussu_man  4 месяца назад

      @@ummuamtube1 እንሻላህ 🌹🌹🌹