* ጋሞ ነህ ዶርዜ ነህ ይሉኛል.. እኔ ሰው ነኝ ....*ሚጥሚጣ ሁሌ ከመኪናዬ አይጠፋም | ከሰንሰለት ድራማ ተወዳጅ ተዋናዮች ጋር ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ሰይፉ በኢቢኤስ ከአሜሪካ ከ ሰንሰለት ድራማ ተዋናዮች ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 530

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 года назад +104

    ነብዮ መሐመድ ﷺ የሰውልጅ የትኛውም ጎሳ የትኛውም ዘር እንደ ፀጉር ማበጠሪያ እኩል ናቸው ማንም ከማንም አይበላለጥም አሏህን ፍራቻው በመልካም ስራው ቢሆንጂ ብለዋል 👌

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 года назад +39

    I'm Muslim but l love ethiopian Christian brother and sister.

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    ሶስታችሁና ቀለሟ የጋሽ ጣሰዉ ሚስት ባትኖሩ ፊልሙ ፊልም አይመስልም ነበር ❤❤❤🌹

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 4 года назад +13

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት እናንተ ጋር አይቻለዉ ተባረኩ

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 4 года назад +65

    ጋሽ ጣሰው 👌👌👌 ዘር የለም ተናጋሪ ነው ሚባለው ለዘመኑ ችግር መዳኒት ይመስለኛል

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 года назад

      ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html

    • @tube-we8yq
      @tube-we8yq 4 года назад

      እንጦጦን ሊንኩን በመጫን ጎብኙልኝ
      ruclips.net/video/dJhGagVv7lg/видео.html

    • @tube-we8yq
      @tube-we8yq 4 года назад

      እንጦጦን ሊንኩን በመጫን ጎብኙልኝ
      ruclips.net/video/dJhGagVv7lg/видео.html

  • @Tena-vlogger
    @Tena-vlogger 4 года назад +32

    ጋሽ ጣሰው ሀሳባቸው በጣም ነው የተመቸኝ ሰው ሰው ነው መባል ያለብት የምን ቋንቋ ተናጋሪ ነው መባል ያለበት 👌👌

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 года назад +33

    እዲህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ዘር ሀይማኖት አይልም ለመርዳት😭😭😭😭😭😭

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 года назад

      ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад

      ffffffffffff btame sedati eko seneten asetmaren

    • @tube-we8yq
      @tube-we8yq 4 года назад

      እንጦጦን ሊንኩን በመጫን ጎብኙልኝ
      ruclips.net/video/dJhGagVv7lg/видео.html

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 года назад +17

    አስሜ ብረቱ ቸብየ ጣሰው ከሰንሰለት ድራማ ሶስታችሁንም ስወዳችሁ

  • @misikernigatu5254
    @misikernigatu5254 4 года назад +7

    [ [ [ በሁላችንም ልቦና ዉስጥ ደግነት ይጋባብን !!! አሜን ] ] ]

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 года назад +41

    ጋሸ ጣሰውየ ለናትህ ረጂም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 4 года назад +5

    ሰይፍሻ በጣም ናፍቀውን ነበር ጣሰውየ ስወድክ ሰይፍሽ በነካ እጅህ ቀለሟንና ወሰኔን አቅርብልን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 4 года назад +7

    ጋሽ ጣሰው የሰፈሪ ልጅ ነው እያ ሸገሮች ሰፈር እንጂ አገር የለንም በ ኢትዮጵያዊ ነታችን አንደራደርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 4 года назад +20

    እውነት ነዉ ጋሽ ጣሰው ወጣት ነዉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጡ ጊዜ በአካል አይቸው ማመን ነዉ ያቃተኝ ሰይፍሽ አሜሪካ መጠህ ነዉ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደና መጣህ

  • @et9469
    @et9469 4 года назад +8

    ወንድሜ ዛሬ በክፎች ስም ሁሉም ክፉ ተባለ እጅ እኔም አሜሪካ ስገባ እካን ዘመድ አንድ ቀን ያየውት ሰው እካን የለም ነበር ሒወቴ በደግ ሰዎች የተመሰረተ ነው አሁንም ደጉን ግዜ ያምጣልን

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 4 года назад +7

    አስሜ ጥንካሬህን አደንቃለው ። የህይወትን ጣም አተሃልና እንድ ቀን በድራማ ታቀርብልናለህ ጥንካሬህ ሌላን ያስተምራል። በርቱ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    በጣም ተናፍቃቸዋል አቶ ጣሶ እንደም ኖት እትዬ ወስኔ ጋር ስላም አወርዳቹ እትዬ ወስኔ አያስቀይሙ የእናቴ ስም ነው አደራዎትን

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 4 года назад +5

    በጣም ይገርማል እኔ የሳልኩት ጣሰው እድሜው 60 ዎችውስጥ ነበር ይገርማል ወጣት ለግላጋ ሸጋም ጉብል ነውሳ ለማንኛውም የፊትህን ገፅታ በደንብ ስለየሁኝ ደስ ብሎኛል ሰንሰለቶች በጣም ነው የምንወዳችሁ

  • @ሪችማርሪች
    @ሪችማርሪች 4 года назад +28

    ድራማው ላይ እነዝህ 3ቱ እና ቀለሟ ባይኖሩ ደስ አይልም ነበር

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +27

    እንዲህ ነች ኢትዮጵያ ዘር ሀይማኖት ሳንለይ ኖረናል ዛሬ ደሞ ይኸዉ አዘቅጥ ዉስጥ ገብተናል ፈጣሪ ይመልከተኝ ብቻ 💚💛❤👌

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 года назад +1

      support us አስኪ አዩን yemer .....

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕልስ

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 года назад

      ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html

  • @temesgenurgamo6424
    @temesgenurgamo6424 4 года назад

    በጣም ደስ የሚል ነው በእዉነት ። አሜሪካ ውስጥ መረዳዳት ያለ አይመስለኝም ነበር ።ምክንያቱም በተለያዩ ጊዜ RUclips ላይ በማያቸው አንዳንድ አስቀያሚ ኢትዮጵያዊያን ፡ ሁሉም ባህሉን የረሳ ይመስለኝ ነበር ። 💚💛❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 года назад +4

    አስሜ ብረቱ ጎበዝ ጠንክረህ በመሥራት ህይወትህን ቀይረሃል👍👍👍ሁሉም ይመቹኛል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 года назад

    ትክክል ነህ ሰው ስው ነው ሁሉም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ እርሱ ፈጣሪያችን በአንድ ቀን የሰውን ልጅ ሁሉ ፈጠረ ዘር የለም በእግዚአብሔር አይን ሁሉም ሰው ነው።

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 4 года назад +7

    ወይኔ በአላህ አስማማው ሙስሊም ነህ እንደ አላህ ያፀናህ ወንድሜ ሀይማኖት እኮ ውበታችን ነው

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 года назад +3

    Best አስማማው ልክ ነሕ ካናዳም 😒ብዙ ግራ የገባው ሰው አገኝ ነበር😒 ልክ ነሕ ሑላችንም ስንሰደድ ሕይወት ክባድ ነው 🤒ሰው የማይረዳው ብዙ ነገር አልፈን ነው🤨 እዚሕ ላይ የደረስነው🤫። የተመሰገነ ይሑን። መልካምነት አልፎ ይገኛል።🤗🤔

  • @leulassefa7708
    @leulassefa7708 4 года назад +7

    ሰይፍሻ እምንወዳቸውን እነ ጋሽ ጣሰውን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 года назад

      support us አስኪ አዩን yemer .....

  • @homachoentertainment1188
    @homachoentertainment1188 4 года назад +7

    Thanks sefuyee this my favorite people

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +5

    ሰይፋሻ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 4 года назад

    አስሜ አመስጋኝ ሰው። መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው በቅንነት የሚነግረን ሰው ካለ ከምንም ይበልጣል።

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 года назад +4

    ይህን የምታዩት ሁሉ ዘመነ ማቴዎስ የሰላም ያድርግልን አሜን በሉ

  • @daveneg7854
    @daveneg7854 4 года назад +1

    ጋሽ፡ ጣሰው፡ ተባረክ!! ስለ፡ ኢትዮጵያ፡ ያልክውን!! በጣም፡ ወደድኩልህ !! "......እኔ ሰው ነኝ.... "

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +11

    ወቸ ጉድ አሉ ጋሽ ጣስው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😖😖 ምርጥ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር በያላችሁበት ከክፍ ይጠብቻሁ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +6

    በጣም በጉጉት የምከታተለው ድራማ ነበር እባካችሁ ቀጡሉበት

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 года назад

    ያሳለፈውን እና ማንነቱን የማይረሳ ሰው ድንቅ ሰው ነው

  • @nigatudaniel6405
    @nigatudaniel6405 4 года назад +3

    ጋሽ ጣሰው እድሚ ጤና ከብዙ ባርኮት ይስጥህ ሰው በመሆን የሚገኝ ሰላምና እረፍት ዘመንህን ሁሉ ያግኝህ ሁላችንም ሰው ከመሆን አንጉድል

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 4 года назад +9

    ይሄ በጣም የሚያስተምር ውይይት ነው እንዴት dislike ይደረጋል ? ምንም አይነት sicknesses ነው ያለብን ጎበዝ ?

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад +5

    ትክክል ጋሽ ጣሰው ሰው ሰው ነው
    😍👍👌

  • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
    @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 4 года назад +23

    የጋሞ ልጂ ሆነህ ጥሬ ስጋ እና ሚጥሚጣ ባትወድ ነበር ሚገርመኝ ዮሆሆሆ መስቃላ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 года назад +2

      support us አስኪ አዩን yemer .....

    • @gada5742
      @gada5742 4 года назад +2

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
      @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 4 года назад +1

      በሉ ግቡና ስብስክራይብ አድርጉኝ በነካ እጃችሁ እኔም ልደመራችሁ 🙏🏃🏃

    • @EmanEman-x1h
      @EmanEman-x1h 4 года назад

      Kkkkkkkk

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 года назад +17

    ጋሽ ጣሰው ፊትህ ወዝህ ጨፍ ያለው ቁርጥ እየቆረጥክ ነው::😂😂😂😂😂ይመችህ!!!

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад +5

    መምህሮ ዘበነኮ እንቁ ነዉ አስሜ ጎበዝ ነክ ቤተክርስቲያን መጠጊያ መጠለያ ነችወደሷመሄድ ብልህነት ነዉ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 года назад

    ሰው ሰው ነው👌
    ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ💓

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 4 года назад

    Machayehoni.yebehere.abazi lakoni efoye emenilaw ewunate saw sawunaw

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 4 года назад +10

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆቺ ይቺን ሜሴጂ የምታነቡ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃቺሁ

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 4 года назад +2

    ወይ አስሜ ብረቱ ኧረ እንኳን አየናቹ ተናፍቃቹ ነበር ጣሰው በጣም ትክክል የብሄር ልዬነት ከኢትዮፒያውነት የሚያውጣ ሳይሆን ኢትዮፒዊነት የሚያጠነክር ነው።

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 года назад

    Thank you. About Ethiopia

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 года назад +5

    አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ
    በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡
    በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
    ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
    "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡"
    "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 4 года назад +1

    Wow ! Good advice ! I have been there and i know what he is talking about ! 👍 Asme

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      Hi yonas ትዝብት ነው ትርፉ እዩልኝ.....ruclips.net/video/2WsxfYLVH4E/видео.html

  • @meheretanche9008
    @meheretanche9008 4 года назад

    እይ ሰፊሽ እንኳን ለዚህ አበቃ ሀንተም ለዝህ አብበቃልበልህ ድሮኮ መድረሽያሳጣህ የነበረው ቋቋ ዛሬ ለሀብርሀም ስትለውበመስማቴ ገርሞኝነው ለማንኛውም ህንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @tsehayhgiorgis7791
    @tsehayhgiorgis7791 4 года назад +1

    ጋሽ ጣሰው በጣም ነው የማደንቀው የሚገርመው በፊት ሀገር ፍቅር ሲሰራ በእኛ ሰፈር በእሳት አደጋ ሲልፍ ሁሌም ዘናጭ እንወደው ነበረ ልጆች ብንሆንም ከጎደኛዬ ጋር አይኑካችን ነበረ 😍😍

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 года назад

      support us አስኪ አዩን yemer .....

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ መልሴ ፈጣን ነውruclips.net/video/nGAGhQez1xE/видео.html

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад

    ጋሽ ጣሰው ምርጥ ልጅ ልክ ነው ዘር የህል ነው
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 года назад +4

    ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ 💚💛❤️. ፍትህ 💚💛❤️ ፍትህ💚💛❤️

  • @አንሳሬሰብአንሰሙን
    @አንሳሬሰብአንሰሙን 4 года назад

    Seife አሪፍ ስብና አለው አቀራረቡ በጣም ደስ ይላል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 года назад

    ጋሽ ጣስው ትልቅ ስው ጎበዝ ተዋናይ ነህ ጥሩ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ኮልፌን ስትጠራ ስፈሬን አስናፈቅከኝ ዶርዜ ምርጥ ዜጋ ነው አስሜ ብረቱም ምርጥ ደላላ ነህ ቸቤም ጎበዝ አጭቤ ነህ ድራማው ላይ ማለቴ ነው በርቱ❤️

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      Hi Ethiopia ትዝብት ነው ትርፉ እዩልኝ.....ruclips.net/video/2WsxfYLVH4E/видео.html

  • @elleniabera7273
    @elleniabera7273 4 года назад +6

    We missed you guys...

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ

    Asmey kedro yebelete akeberku weddkuk yene gobez egzybher ybarkk jegna nek

  • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ

    ማርይ ያገሪ ልጀ አብሮ አደጌ እንዴት ነህ እንኳን እህት ወንድም ይሁኑሀል አላህ ያሳደገልህ

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 4 года назад +2

    ሰይፍየ ጉኔዳን የወረረው አጥንት እኮ መሰልክ ጺምክን አንሳው እንጂ ሰሰለቶች ላቪው ኦል 😍

  • @እፀገነትካሳዬ
    @እፀገነትካሳዬ 4 года назад

    Thank you gash tasew sew sew new

  • @JHONjhon-gw6md
    @JHONjhon-gw6md 4 года назад +6

    ጣሴ ከባድ ስው ይመቸኛል 👍👍👍

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 4 года назад

    I am happy to see you guys and best actors

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 4 года назад +2

    እባሔ መጣ የሠው ልጅ አሜሬካም ሆነ ከሆነልህ ሆነ ካልሆነ በቃ ይገርማል አብሽሮ አለፈ እኛ ባረብ አገር እየተቃጠልን አልሆን ብሎናል ግን ተመስገን ነው የባሠ አለ ቤሮትን ያላየ

  • @Libanos
    @Libanos 4 года назад

    Tassew is very talented amazing

  • @akberetgeremaryam1039
    @akberetgeremaryam1039 4 года назад +2

    I missed this Crew ❤️❤️❤️❤️

  • @alemgenanaw5840
    @alemgenanaw5840 4 года назад +3

    ወቸ ጉድ የብሄር አገላለጽህ ተመችቶኛል በርታ

  • @obiwankenobi9891
    @obiwankenobi9891 4 года назад

    Mr tasew my favorite actor i like him so much wecheguued

  • @ethiopiawolde4884
    @ethiopiawolde4884 4 года назад

    I love 💗 you all God bless you 🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል

    ወው አሉ ሰላም ምርጦችዬ በተለይ ማሩ ለነገሩ ሁሉም የሰንሰለት ኩሮች ዋው ናቹው እንኮን ከዚ ክፉ በሽታ ተርፈን ተርፋቹው አየናቹው

  • @ተወከልአላህ-ኀ7ኘ
    @ተወከልአላህ-ኀ7ኘ 4 года назад +1

    እረ እነትሪው ቢቀርብና ስለዘረኛ ለሱ ሹክ ማለት ነበር ውዷ አገሬ ሲበዛ ሰላምሽና ኮረና የሚጠፋበት ናፈቀኝ

  • @bezawittesfaye9616
    @bezawittesfaye9616 4 года назад +3

    Seyfitii magna enamesginalen endezi mirt program benazgajeyih as usual 😚 ayy gash tasew betam madenkew tilk angafa artsist nw lene demo kedirama wichi dimtsacgewn mesmat eflig nber miknyatum hulu misemachew “ ante?? Eeee?? Bel ezaw!!! “ bicha kutu bahri endalachew aseb nber gin techwach nw 😇😇😇😇😇 have a nice job really👌👌

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 года назад

    Ewunet new betam new des yalegn lenatih edemiy tina yisetachew 😍😍😍😍😍😍😍

  • @bahomor4075
    @bahomor4075 4 года назад +4

    ሰይፍሻ ስወድህ በምክንያት ነዉ

  • @malmal5918
    @malmal5918 4 года назад +2

    ጋሽ ጣሰው በጣም አድናቄህ ነኝ "ጋሞ የሚባል የለም ጋሞኛ ተናጋሪ በሉ " ይህ አስተሳሰብ ከአውሬነት ባህሪ ለመላቀቅ ፍቱን መድሃኒት ነው

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 года назад +4

    ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 😘 ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው😔

  • @nigisteshete6697
    @nigisteshete6697 4 года назад +4

    ሙስልምም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ነው ክርስትያንና እስልምና ውንድማማቾች ናቸው

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 4 года назад +3

    ሰሰለት የምወደው ዲራማት ንፍቅ ነው ያላችሁኝ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 4 года назад

    ምርጥ አባባል እናከብራቸዋለን።

  • @mekdeszewde9598
    @mekdeszewde9598 4 года назад

    Sew sew new betikikil tebarek gesh tasew

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 4 года назад +1

    Asemie beretu yenie wuluyeeee

  • @Tube-lt1mz
    @Tube-lt1mz 4 года назад +1

    እረ የሰሰለት ምርጦች በጣም ተናፍቃችሗል ጀምሩት መቸም አልተጠናቀቀም አይደል ሶሶቸ ናችሁ ከአንድ ጀምሬ ነው የተከታተልኩት ስወዳችሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 года назад

      support us አስኪ አዩን yemer .....

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 4 года назад

    I like it the way explain about identity!!!!

  • @Tube-xz8hi
    @Tube-xz8hi 4 года назад +3

    seyifuyeeeee batammmm ewedihelehuuuuuuuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 года назад +1

    እኛ የኖርነው እንዲህ ነው ግን አሁን ምን አይነት ግዜ እንደመጣብን እሱ ይወቀው

  • @amengeta4960
    @amengeta4960 4 года назад

    I am really miss you guys.

  • @emuye1225
    @emuye1225 4 года назад

    Ere shebe egereh yeref asemiye biretu ❤🙏gash tasew edeme yesteh 😇

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 4 года назад

    Respect to memihir zebene lemma

  • @gizachewwondwosen1556
    @gizachewwondwosen1556 4 года назад

    brilliant expression #gash tasew

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 года назад +10

    እንዴ ሰይፍሻ አሜሪካ ገባህ በኮሮና ወቅት??

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብናድርጉልግ

    • @semutube8222
      @semutube8222 4 года назад

      ሂዶ ነው እንዴ እኔ እኮ አገር ገብተው መስሎኝ😂

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 4 года назад

      @@semutube8222 ሂዶ ነው ግን ኮሮናውን አለመፍራቱ ገርሞኛል

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 года назад

      support us አስኪ አዩን yemer .....

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 4 года назад

    እጅግ አድርጌእኮ ነው የምወዳችሁ ፡

  • @እሙፈሪሀ-ተ7ቸ
    @እሙፈሪሀ-ተ7ቸ 4 года назад +3

    አስማማው ሙስሊምነህ ማሻ አላህ

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 года назад

    ትክክል ሰው ሰው ነው

  • @sisayalem3661
    @sisayalem3661 4 года назад +1

    አብርሽ እንዴት ነህ ተስማምቶሃል ቤተሰብ እንዴት ነህ አሜሪካን እንዴት ናት በጣም በጣም ተስማምቶሃል አብርሃም ድሮም አንተ በብሔርህ የምትኮራ ጀግና ነህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
    ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 4 года назад +21

    አይ ጋሽ ጣሰው ትንሽ ነገር ተፈጥራለች አልክ ? ቢሆን ደስ ባለን ግን ልዮነታችን ከኛ አልፎ ለምንኖርበት ሀገር ችግር ሆኖብናል ። እናም ሁሉን እናውቀዋለን

    • @ethiopiawiethiopiawi7410
      @ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад +1

      Liyuneyachinin ataragbu enatbibew maletu new

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 года назад

      ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html

    • @belayneh4514
      @belayneh4514 4 года назад

      @@akiberhe2555 በቀን ቆመሽ የቃዥሽውን ህልም ነው ብለሽ ታወሪያለሽ? እረ ትንሽ ህፍረት ይሰማሽ?

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 года назад

      @@belayneh4514. My sis never shame to what you believe. Weather good or bad.I been dreaming over 10 years. Few times about our mother Ethiopia us wel. But this one when I ask other people they said it is good dream everyone wish was the hook to be attached. However ever my sis in my life I never shame to what I believed, weather good or bad. Because, I learn from my mistakes!!! Telling this dream will continue!
      One Ethiopia one people!!!!!!!! With my respect to you.

    • @belayneh4514
      @belayneh4514 4 года назад

      @@akiberhe2555 እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ፣ ፍፁም አምላክ ከተናገረው ካለው ነገር ውስጥ ከሰናፍፅጭ ቅንጣት የምታንስ እንኳን ብትሆን የማትጎድልበት ነው። በትናገረበት ቀን ሰአትና ቦታ የሚገኝ ቃሉን የሚፈፅም ቅን እና ቅዱስ አምላክ በሁሉ ሙሉ የሆነ ህፀፅ የሌለበት ነው 10% ወይም 20% የሚቀንስ አይደለም ። ስለዚህ ህልምሽ ከእርሱ ቢሆን ኖሮ አንችም ጥርጣሬ አይኖርሽም ነበር ። ስለዚህ ከእርሱ ላይሆን ይችላልና ፀልይ። እስከዚያው ግን ከዚህ በታች ያለችውን ሊንክ ጫን በያትና አድምጫት ከጠቀመችሽ
      Watch "Hilm RUclips
      ruclips.net/video/IIgHt1q8nEU/видео.html

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 4 года назад

    ሰይፍሻ ከምርጥ ሰዎች ጋር ተገናኘህ ምርጣችን ነህ

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 года назад +4

    ኧረ ስይፉ ለምን ሄድክ ኮረና ተጠቀቅ ስይፍሻ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +3

    እስሜ ብርቱ ከካራክተርህ በጣም ወጣ ያልክ ነህ በርታ

  • @mawibekillin7463
    @mawibekillin7463 4 года назад

    እውነት ነው ሰው ሰው ነው

  • @saraalemayehu8998
    @saraalemayehu8998 4 года назад

    ሰንሰለቶች በጣም ናፍካቹኛል

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 4 года назад +12

    ጋሽ ጣሰውን የናፈቀ እስኪ ላይክ ወቾ ጉድ😀

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 года назад

      ሰላም ሰላም እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 4 года назад

    ሁሉንም ነገር አሟልቶ አሜርካን የሚወሥደኝ ሠው ባገኝ ታድዬ ነበር ተው እርዱኝ ከመዳም ቤት አገላግሉኝ 24 ሣአት መሥራት አሥጠላኝኝኝ ኡፍፍፍ በቃ መውሠድ ካልቻላቹ ሠብስክራይብ አድርጉኝ የወገን ደራሽ ወገነውና እርዱኝኝ በርግጥ እውነቴን ነው አሜርካን የሚወሥደኝ ባገኝ አይኔ አላሽም ነበር ምኞት አይከለከልም ያሣካልሽ በሉኝ ። ምን ይታወቃል የሴፉ ተከታታዮችም ሊወሥዱኝ ይችላሉ

  • @Wedi.keshi9293
    @Wedi.keshi9293 Год назад

    I like Z way of introduce