ይግባኝ - New Ethiopian Movie - Yigbagn Full (ይግባኝ) 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 228

  • @نواف505-خ5ظ
    @نواف505-خ5ظ 8 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ካስደሰቱኝ ጥቂት ፊልሞች ውስጥ አንዱ ነው ብርቱካን ✔ ♥♥♥

  • @birhanubeshawored7022
    @birhanubeshawored7022 10 месяцев назад +1

    One of the best amharic movies well done .Best in every aspect specially birtukan play excellent. I think your talent is good enough to use as example for the student who want to best actress.

  • @joshuabiruk3607
    @joshuabiruk3607 8 лет назад +33

    በቃ እንዲህ ነው ትወና ማለት !!ብርቱካን ቃላት አይገልፁሽም!!!ፊልም መሆኑን እያወኩም እንዳትወድቅ እያልኩ አሥጨነቅሽኝ...በውነት አሞሽ ነበር እንዴ??
    አንቺ የትወና መምህር መሆን አለብሽ!! እኔ ምለው እዚህ ፊልም ላይ ያየዋችሁ ምርጥ ተዋንያን ምነው ብዙ ፊልሞች ላይ አትታዩም? ዶክተር በጣም ሀሪፍ ነህ ፡ጓደኛችሁም የተዋጣለት ነው!
    እባካችሁን ይህን ምርጥ ችሎታችሁን አደብቁን፡በብዛት ብናያችሁ ይመቸናል! እናንተ እያላቹ ነው በጫጫታ የጨረሡን ?

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 6 лет назад +7

    ዛሬ ገና ፊልም አየሁ ብል ማገናን አንዳይሆንብኛ ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ በፍቅር ተጀምሮ በፍቅር ያለቀ እናመሰግናለን!$!!

  • @soliyanasolomon4753
    @soliyanasolomon4753 9 лет назад +11

    ይግባኝ አሪፍ ፍልም ወድጀዋለሁ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ህብረትና ፍቅር ነው የናፈቀኝ እውነተኛ ጓደኛ

  • @danielabebe16
    @danielabebe16 8 лет назад +2

    ቃላቶች ያጥሩኛል የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው።

  • @TG19948
    @TG19948 8 лет назад +4

    ምን አባቴ ሆኜ እስካሁን ያላየሁት? ስንት አዝግ ፊልም አይቼም አይደለም !!!! በርቱ ምርጥ ፊልም ነው ።

    • @alln8914
      @alln8914 7 лет назад

      መሞትህን አትርሳ ክክክክክክክክ

  • @binalek1269
    @binalek1269 8 лет назад +3

    As usual Alex performed well, others too. i love it, i love the flash back.

  • @yenegenmanywqalneim1349
    @yenegenmanywqalneim1349 8 лет назад +2

    ብዙ ፊልም አይቻለሁ ግን እደዚህ አይነትትምህርት ያለው ፊልም አይቼ አላውቅን እናመሰግናለብ

  • @ኤደንኤደን-ዠ8ዸ
    @ኤደንኤደን-ዠ8ዸ 6 лет назад +2

    ወይኔ ጭባጭቤ ፊልም ሳይ ይሄን እስካሁን ሳላየው በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ቤቴልእናኒ
    @ቤቴልእናኒ 8 лет назад +2

    ዋውው ስለእውነት ከሆነ
    ተዋንያኖቹ ሰርተውታል
    በእርግጥም በጣም ያሳዝናል
    ግን ደስያለኝ ፊልም አያለሁ እነኚህ የሚደጋገሙ ሰዎች አለመኖራቸው
    ቆይ ካለነሱ ሰሪ ያለም እኮ አይመስል የፊልሙ ኦር የድራማው ረዕስ ይለያይ እንጂ ሰዎቹ እነሱው ሲያስጠላ
    የዚህን ግን ከነሙለው አድንቄአለሁ
    ብርቱካን ትችያለሽ ይመችሽ

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 5 лет назад +2

    ዋውውው ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በጣም ተመችቶኛል በርቱልን

  • @emulove722
    @emulove722 8 лет назад +3

    ዋዉ በጣም ደሥ የሚል ሁሉ ነገር የተዋጣለት ፡እውነት አሥመሥለው ነው የተወኑት ደራሢውም አድንቄአለሁ

  • @ebrahiimwerku9676
    @ebrahiimwerku9676 7 лет назад +2

    ዋው አደኛ ነዉ ምን አባቴ ቆርጦኝ ነዉ እስከዛሬ ያላየሁት

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 лет назад +1

    ምን አይነት የተርገመች አማትናት ወይኔ በጣም ያሣዝናል ከምቀኛ አማት አላህ ይጠበቀን በጣም ደስየሚል ፌልምነዉ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +2

    ዋው አይገልፅውም ሲያምር ድስስስስ ሲል እየተሳቀኩ እና ጥሞኝ ነው ያየሁት ፖወ

  • @tesbarbershop27
    @tesbarbershop27 9 лет назад

    I I like to thank the writer, the director and every one in this movie. good tarting and prefect finishing.

  • @fantayeterefe5997
    @fantayeterefe5997 8 лет назад +3

    በጣም ደስ ይላል

  • @zedgebre3233
    @zedgebre3233 8 лет назад +1

    ምርጥ ተዋንያን ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @yemafeyo
    @yemafeyo 8 лет назад

    It is heart touching movie. i am satisfied from the start to the end. all of you are so perfect.

  • @helenbarkneh3249
    @helenbarkneh3249 9 лет назад +2

    cried a bit 😢
    but it was a very well done movie
    love the story n the casting
    Bravoo

  • @lay625
    @lay625 7 лет назад

    Waw,very educational movie . For myself I had very bad experience with house helper. Their love was true love. I wish there is true love like this. Let me know if there is true love in real life. God bless all. From Eritrea

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 года назад

    ገራሚ ፊልም ነው እስከ ዛሬ በለመየት ተናደድኩ

  • @SaraSara-ch5gk
    @SaraSara-ch5gk 8 лет назад

    የብርቱካን እናት በካንሰር ምክኒያት ስለሞተች መስላ ሳይሆን ሆና ነው የሰራችው wowww edma ena tena yistshe bertuye betam ewedshalhu 😘😘😘arifff film naw

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 лет назад +1

    የዳዊት አደነቀ ነኝ ዋውውው በጣምምምምምም ጥሩ ነው

  • @susu4392
    @susu4392 7 лет назад +1

    እስካሁን ሳላየው በጣም አሪፍ ፊልም

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ኣሌክስ & ብርቴ ውድድድድ ፍቅራችሁ ያስቀነል ኣማቷ ኣቃጠለችኝ

  • @munakonjo953
    @munakonjo953 9 лет назад

    Really heart tech he story thakis all caters

  • @zeynedin.youtube2452
    @zeynedin.youtube2452 2 года назад +1

    አራ ተመቸኝ በተለይ እቤት ውስጥ የፍቅር አንቀጽ😂😂😂

  • @haileberiso5201
    @haileberiso5201 9 лет назад +1

    real heart tech history thank you.

  • @helenhelen1544
    @helenhelen1544 3 года назад

    What a great movie. Yahunochuma mechawecha aregun eko

  • @ሀረግአለሙ
    @ሀረግአለሙ 7 лет назад +2

    አስለቀሳችሁኝ፡በሴትዮዋ፡ብናደድም፡በፍቅር፡ግን፡ተደስቻለሁ፡ምርጥ፡ነው

  • @molla5417
    @molla5417 7 лет назад +4

    ደስ ይላል

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 лет назад +1

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ሳምር

  • @tesfayelemi6952
    @tesfayelemi6952 9 лет назад

    It is very nice starting.

  • @እናቴእወድሻለሁሥደተ-አ5ቘ

    አሪፍነው እውነተኛ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው !!!

  • @tekabirbirsa6199
    @tekabirbirsa6199 6 месяцев назад

    ምርጥ ፊልም, የዛች በሽተኛ ገፀ በሀሪ ቅጠል እየቆጠረች ቀኗን የምጠብቀው, ቅጠሏን የሳላት አከራይ እኮ በጣለው ዶፍ እና ነፋስ ታሞ ሞቷል። እሷ ግን ቅጠሏን አይታ ተረፈች። ሁሉም በምክንያት ነው። ።

  • @kukudemsa6074
    @kukudemsa6074 9 лет назад +1

    Wooooow alikseya &burtya bitam des yimle sera new asrliksogal asazinogal asedsetogal bset of the bset

  • @zeharasen1119
    @zeharasen1119 8 лет назад +1

    ዋው በጣም ድስ ይላል እነመሰግነ አለን

  • @bake6889
    @bake6889 8 лет назад +1

    Bexam arif new
    I Like it best movie

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው 😘😘😘😘

  • @gsga9400
    @gsga9400 8 лет назад

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ቀጥሉበት

  • @tamaraalghaddaf4621
    @tamaraalghaddaf4621 5 лет назад

    ዋው ነው ጌታን አሪፍ ፊልም ነበር ቀጥሉበት😍😍😍

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 4 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ሲታደሉቀርቶሲታገሉመኖርN

    ዋው ነው በጣም ያምራል

  • @samerahsamerah9468
    @samerahsamerah9468 7 лет назад +1

    ዋው ጡሩ ነው አማትና አቡላን በጉድጏድ ነው፡፡

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 8 лет назад +3

    effffffff እህህህ እንደውም በጣም ያስለቅሳል ብርቱካን አድናቄሽ ነኝ

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 5 лет назад

    ምርጥ ፊልም

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 8 лет назад +4

    betam arif, litay yemigebaw!!!!!!

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 7 лет назад +1

    ወይኔ ይሄን ፊልም ባየው ቁጥር ልክ እንደ አዲስ ያስለቅሰኛል😭😭😭

  • @alal8722
    @alal8722 8 лет назад +2

    በጣምደ ሥ ይላል

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 лет назад

    ❤❤❤😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ዋው በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @zeynedin.youtube2452
    @zeynedin.youtube2452 2 года назад

    ዝምብላቹ ሾፉት መጀመሪያው ግራ ያጋባል♥✔

  • @fedaafedaa2788
    @fedaafedaa2788 7 лет назад +4

    በጥአም የማምር ፊልምነው በውነትእንደዚህ አይነት ባልያለምአይመስለኚም ግንደስስስስስስስስይላል ይርማል ወይዘሮ ወለላ ሁልግዜ መጥፎ አማትሁናነውየምትሰራው

  • @kanas1799
    @kanas1799 6 лет назад +1

    filmu arife new gn ye Ethiopia wedoch feker be film becha new

  • @jonjone165
    @jonjone165 7 лет назад +2

    betam yasazenal gina belejenetia neber enatea bezei kefu besheta yatahuat enmbayen mekuatater akategn enatea fetari begnet yanuresh enea miskin lejesh yal enat adegea alew ema

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 6 лет назад

    thanks

  • @abdullahnageb07kuu79
    @abdullahnageb07kuu79 5 лет назад

    Wow arife filem

  • @siifanworku9555
    @siifanworku9555 8 лет назад +2

    woww betam ariff new

  • @hiwelove6842
    @hiwelove6842 8 лет назад

    wawww yemir eskememesil diress new yayehut arif new betam enamesegnalen

  • @mesimesi8096
    @mesimesi8096 5 лет назад +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 лет назад

    Betam arif movie new thanks

  • @hereglove4910
    @hereglove4910 8 лет назад

    betam arifnewu betam yastemral yasaznal

  • @lideaabebe1233
    @lideaabebe1233 8 лет назад +2

    የቆየ ነው እረስቼው ነበር አስተማሪ ነው

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 7 лет назад +2

    እኔ ግን የት ነበሩኩኝ ይሄን የመሠለ ፊልም ያላየሁት

  • @Selam694
    @Selam694 7 лет назад

    Part 2 blachu demo huletu sigabu asayun pls.

  • @wubetewubete.7443
    @wubetewubete.7443 9 лет назад +3

    በጣም ወድጀወለሁ እደራሴ እንባየ አልቆምልኝ አለ

  • @kebebushargak7373
    @kebebushargak7373 7 лет назад

    tayto yemayiselech mirt film new tnx....bertu

  • @sintayeuyebelatelijsaa9999
    @sintayeuyebelatelijsaa9999 6 лет назад

    arif filme new enameseginalen

  • @ማርያምእናቴክርሥቶሥአባቴ

    ቡርቴ ሥወድሽ

  • @asnitafese6957
    @asnitafese6957 9 лет назад

    wow it's nice movie

  • @bertukanyared5125
    @bertukanyared5125 8 лет назад

    betam arif film new ketelubet

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፊልም ድሮ ቀረ

  • @YonasMoges-k3x
    @YonasMoges-k3x 7 лет назад

    Super movie!

  • @Abuahmed507
    @Abuahmed507 Год назад

    I miss you honey 🌹❤️

  • @mahdermekda6799
    @mahdermekda6799 9 лет назад

    efff Yemiyasazn Yemiyasleksna Ewunet Yemimesl Film Newu Enamesegnalen Bertu

  • @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም

    ውይ እንደዚ አይነት አማት ቢኖረኝ ምን እንደማረግት ከእኔ ቀድሜ እሶ ነው ምገላት

  • @fanatesfay8019
    @fanatesfay8019 8 лет назад +1

    wawww betam des yemil film new

  • @ሐዋሐዋ
    @ሐዋሐዋ 5 лет назад

    Arife new betam

  • @rozinaroza4870
    @rozinaroza4870 8 лет назад +2

    እዴት ነው ጋይስ ይመቻል ልየው

  • @romamengesha8276
    @romamengesha8276 8 лет назад

    Harif film new

  • @Mነኝየወሎየዋሸቅርቅር

    ዋዉአደኛናዉደስስስስስስይላል

  • @yasminbrhanu5487
    @yasminbrhanu5487 9 лет назад

    Alax &burta lve u alot betam yetewatalet filme tariku leyet yale new derasiwem wow new belala mert sera enetebekehalen eskemechereshaw befeker new yayehut gn ahun lay ale endezih ayenet bale ??? wendoch afekari hunu

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 лет назад

    Frdu betam tkkl new enamesegnalem Alex ena Burte bertu arif new ketlubet😢😢😢😢😢😢

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад

    ይሄንን ነገር ግን በትርካ መልክ ስምቸዋለሁ

  • @fedaafedaa2788
    @fedaafedaa2788 7 лет назад +6

    መጥፎአማት አይጣልነው

  • @ሙሀመድሀማድ
    @ሙሀመድሀማድ 4 года назад

    አሪፍነው

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 7 лет назад +1

    ሀለታቹንም ውድድድድድድድድ

  • @dfldlo391
    @dfldlo391 6 лет назад

    ሞንግዜም ምርጥ ፉልም

  • @hirutkassahun7784
    @hirutkassahun7784 9 лет назад

    it's true story❤❤yasazinal !!

  • @prmiselven9127
    @prmiselven9127 9 лет назад

    uffffff Batim Asazge Yehon Filme new 😭😭😭😭😭

  • @egziabhareybarkhigoodbless7793
    @egziabhareybarkhigoodbless7793 8 лет назад

    tachawet melese waw adenakiachu neign tewna malet yihinnew betam deseyilale ewinet enkie filim ayimeselim

  • @eliasamare754
    @eliasamare754 4 года назад

    eski manew endene film kemayetu bfite koment abebo film yemiyaye

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 7 лет назад +4

    እዴት እዴምወድሽ

  • @feraabdurrahman8978
    @feraabdurrahman8978 9 лет назад

    Betam arif new. biri

  • @በለጠችደምስስ
    @በለጠችደምስስ 7 лет назад +2

    ስላየው ወደድኩት

  • @egziabhareybarkhigoodbless7793
    @egziabhareybarkhigoodbless7793 8 лет назад

    tachawt ewnite endezhi ybalina miset fiker ynore yhone endezhi kehone betam deseyil nubber magibat

  • @mimolove3950
    @mimolove3950 6 лет назад

    Bexam leyeti yala aqararabi bexam arif inamasaginalani

  • @seada.h1824
    @seada.h1824 8 лет назад

    betam yameral

  • @sofiaaaaa4728
    @sofiaaaaa4728 8 лет назад

    betam arif film new wooow

    • @athubi315
      @athubi315 8 лет назад

      Sofia Aaaa wwwwe fffffgfff