ሱረቱል ኢንሳን || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic Amharic for beginners

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • እስካሁን የተማርናቸው ትምህርቶች በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ:
    • ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎ...

Комментарии • 254

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha  Год назад +104

    ይህ ለቁርአን ጀማሪዎች ይጠቅማል ተብሎ የተጀመረ የቁርአን ትምህርት ነው።
    እስካሁን የተማርነውን ትምህርት በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ:
    ruclips.net/p/PLCDRL-

  • @rakrak2215
    @rakrak2215 Год назад +6

    ሰለምቴ ነኝ ገና ከአሊፍ ጀምሬ የአንተን ትምህርት አሁን ሱረቱል ተህሪም ነኝ አላህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  Год назад +2

      ማሻአላህ; ለእስልምና ለመራሽ ጌታሽን ምስጋና ይድረሰው, አልሀምዱሊላህ።
      በጉዞሽ ላይ አላህ ያበርታሽ; ያግዝሽ። በርቺ እህቴ።

    • @rakrak2215
      @rakrak2215 Год назад

      @@Faiselmoha አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ እሱ የፈለገውን ቀናውን መንገድ ይመራል ለዱአህ አሚን አላሁመ አሚን ወንድም አንተንም አላህይጠብቅህ ትምህርትህ በጣም ይገባኛል ማሻአላህ ነው አላህ ያግዝህ

    • @user-ub6mp8lp2o
      @user-ub6mp8lp2o Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @samerasamera926
      @samerasamera926 9 дней назад

      ማሸአለህ አህ ይጫምርልሽ የዛሬወ አሊፊ የነገወ አፊዝ እሻአለህ

  • @MusloHiyar
    @MusloHiyar Месяц назад +1

    ጀዛከላኸይር ፊዱንያ ወልአሂራ እድሜና ጤና አብዝቶይስጥክ

  • @JfGs-hr9pl
    @JfGs-hr9pl Год назад +65

    ጀዛካአላህ ውድሜ ማነው አዴኔ የተጠቀመበ በላክ ያየው

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 8 месяцев назад +2

      ወላሂ ጠቅሞኛል እኔንም አላህ ይጨምርለት ጀዛዉን አላህ ይክፈለዉ በደብነዉ የሚያብራራዉአዱኒአኺራ አላህ ያሳምርለት

    • @ያረብመጨረሻየንአሣም-ገ4መ
      @ያረብመጨረሻየንአሣም-ገ4መ 3 месяца назад

      ወላሂ እኔም ❤❤❤❤❤🌸🌸🌸

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 2 месяца назад

      በጣም ነው የሚብራራ ኡስታዝ ጀዟኩም አሏህ ኸይር

    • @rabi5631
      @rabi5631 Месяц назад

      እኔ አልሀምዱሊላህ ❤🥰

  • @user-if1uh8oy6f
    @user-if1uh8oy6f Год назад +3

    አሰለሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበአካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን አህዋት ዱአ አዲርጉልኝ አላህ ያግራልሽ ብላቺሁ

  • @sedaseda9330
    @sedaseda9330 Год назад +3

    ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ ማሻአላህ

  • @BintAdem-l6s
    @BintAdem-l6s 12 дней назад

    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @ሉባባአልይያረቢ.ቢተሠቦች

    ማሻአላሕ ኡስታዝ አላሕ ይጨምርልሕ ዱኒያ ዋለ አኬራ አላሕ ይጠብቅሕ ያረብ መልካም ስራሕንም ይቀበልሕ መሰሎችሕንም ያብዛልን ያረብ

  • @ዘቢባበቀለኢቱብ.ቻናልከዘ

    ማሻኢላህ ወላሂ ሥልገው ነበር ያህን ሡሪ. አላህ ያጨምርልህ በጣም ነው የሚገባኛ. ሥታብራራልን ❤❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Месяц назад +2

    ጀዛክ ወንዲሜ🎉

  • @امينةحبشي
    @امينةحبشي Год назад +1

    ማሻአሏህ የኛ ኡስታዝ ባረከሏሁፊኩም❤

  • @hawahawa2214
    @hawahawa2214 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱ አላህ ወበረካትሁ ጀዛከ አላህ ህይር ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ትምህርትህ በጣም ነው የሚገባ አገላለፅህ ማሻ አላህ እኛም አዳምጠን የምንተገብረው ያድርገን ያረብ

  • @mashaelmashael-cz1jd
    @mashaelmashael-cz1jd 9 месяцев назад +1

    ጀዛካላህ ኸይር ኡሥታዝ እሥከመጨረሻው አይቋረጥብን

  • @AhmedinnuredinAman
    @AhmedinnuredinAman Месяц назад +1

    ቁርአን አለግብመ አላገባም ዋድኤማ 🥰🥰🥰😍🎉❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👌👌

  • @kerimawubuu6428
    @kerimawubuu6428 Год назад +6

    አሰላሙ አሊኩም በመጀመሪ ጀዛከአላህ ሲቀጥልእኔ ሰለምቲ ነኝ ማር እፈልግ አለሁ ኩሩብ ካለህ ተባበረኝ ከሊለህ ከቲሀጀምረለኝ ሰታሰረዳ በጣም ነው እሚገባው ጀዛህን ከአላህ ሱብሀነውት አላ ታገኘው አለህ??????

    • @kerimawubuu6428
      @kerimawubuu6428 Год назад +2

      እናም ለቤትህ አድስ ነኝ

    • @nooranoora175
      @nooranoora175 3 месяца назад

      ማሻአላህ አብሺሪ ጠክሬ

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 Год назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @AmetullaNesibu
    @AmetullaNesibu 29 дней назад

    جظك الله خير ماشاءالله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfgadde786
    @asfgadde786 Год назад +1

    ትምርቱበጣምአሪፍነዉ🎉💐👍🌟
    ጀዛከላህኸይረን

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 2 месяца назад

    ጀዛካለህኸይረን ኡስታዝ በአንተ ቁርአንን አከትማለሁ ኢንሻ አላህ 💗💗

  • @seadaseid8132
    @seadaseid8132 Год назад +4

    ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር ትምህርትህ በጣምነው የሚገባው በኢሞ በግሩፕ ቁርአን እቀራለሁ የአተደግሞ ለጥናት ስለምጠቀምበት ሙራጅአ ኑሮኝ አያውቅ ከቻልክ ቀጥልበት

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  Год назад

      ማሻአላህ እህቴ። አላህ ይጨምርልሽ።
      ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ እቀጥላለው።

  • @aljof5109
    @aljof5109 Год назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝቻቺን አላህ አረጂም አድሜ ይጣቺሁ

  • @muktarkedir6395
    @muktarkedir6395 6 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊
    አላህ ይጨምርልህ

  • @ااا-ش8ذ
    @ااا-ش8ذ 2 дня назад

    ጃዝከላካሪ❤❤❤❤❤

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 8 месяцев назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር❤🎉🎉🎉🎉🎉. እኔ በግል እየቀራሁ በዚህ ሙራጃ አደርጋለሁ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @AAA999A100
    @AAA999A100 Месяц назад +1

    ጀዛካላህኸይረኡሰታዝ

  • @ZainabEshetu-r5k
    @ZainabEshetu-r5k 2 месяца назад +1

    ጀዛከላህ ኸይራ

  • @Habebahussen-x4c
    @Habebahussen-x4c Месяц назад +1

    ማነው እደኔ የተጠቀመበት አላህ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @RisalaAliRisala
    @RisalaAliRisala Год назад +1

    ወአላይኩም አሰላም ወላህ ኡስታዝ ፋልግ ነበር የጣውት ጀዛ ካለህ

  • @Habebahussen-x4c
    @Habebahussen-x4c 2 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @MekyaMusa
    @MekyaMusa Месяц назад +1

    ጀዛከላህ ኽይር

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn 9 месяцев назад

    ማሻአላ አሌክ ኡስታዝ በጣምነው ሚገባዌው ትምህርቱ እድሜ ይስጥህ❤❤

  • @ehyiolove2230
    @ehyiolove2230 15 дней назад

    ጀዛካላህሀህይር

  • @Hawaiinko
    @Hawaiinko Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayedmiss4357
    @hayedmiss4357 Месяц назад +1

    ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @SaedaMuza
    @SaedaMuza 2 месяца назад +1

    ጀዛካ አላህ ክኸይር

  • @hduud4995
    @hduud4995 11 месяцев назад

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኢሽአላህ
    እሰከማከትም እዳታቋርጠዉ
    በጣም ተመችቶኛል አላህ ሁላችን
    እድሜና ጤና ይሰጠን❤❤

    • @ZainabYusuf-hi1mm
      @ZainabYusuf-hi1mm 10 месяцев назад

      U

    • @ahluli
      @ahluli 9 месяцев назад

      አወ እንዳይቋረጥ ኡስታዝዬ🙏👍👍

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ Год назад +3

    ጀዛካላህ ሀቂቃ በአተ ትምርት ነው ቂርአት ሀብየ የተማርኩት እደኔ በቂርአት የምትቸገሩ ይህን ቻናል ተከታተሉ ወላሂ ትጠቀማላችሁ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Месяц назад +1

    ጀዛክ ጧት ለኡሰታዜ የማሰማዉ ይሄን ሱራ ነዉ🎉

  • @Ferizamohammed
    @Ferizamohammed 29 дней назад

    ጀዛ ከላህ ዱኒያ ወል አኼራ

  • @reemareema5680
    @reemareema5680 Месяц назад +1

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ!!!!

  • @HappyBirds-tz7fj
    @HappyBirds-tz7fj Месяц назад

    ሽኩረን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سميرهبنتيوسف
    @سميرهبنتيوسف Год назад +1

    جزاك الله خيراً

  • @almanal120
    @almanal120 3 месяца назад

    ማሻአላህ ጃዛህ አላህ ኸይረን ቀጥልበት እንዳታቋርጥ

  • @allahkerm9436
    @allahkerm9436 2 месяца назад +1

    ጀዛከላህ ❤❤❤❤❤

  • @jamjamjam11
    @jamjamjam11 2 месяца назад +1

    ماشاء الله تبارك

  • @አልሚሰለምቴዋ
    @አልሚሰለምቴዋ 4 месяца назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ ግሩብ ካላችሁ ወላሂ ቀጥሉበት በጣም ልዩነው እዳታቋርጡብን❤❤❤

  • @FetiyaJemal-si1tw
    @FetiyaJemal-si1tw 15 дней назад

    🎉🎉جزءا كل🎉🎉

  • @user-tz8ip9yq5g
    @user-tz8ip9yq5g Год назад +1

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድማችን መጀመሪያ ሳላገኘው ሲቀር በጣም አዝኜ ነበር ምክንያቱም ቁርአን አንድ ግዜ ከተለቀቀ ለቆን ነው ሚሄደው አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል አልሐምዱሊላህ

  • @SalamaInrahim
    @SalamaInrahim Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቅልን

  • @ያረብመጨረሻየንአሣም-ገ4መ

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @تأمري-و9ع
    @تأمري-و9ع Месяц назад +2

    👍

  • @ziyadaethio4773
    @ziyadaethio4773 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛኩመ አላህ ኸይርንንን

  • @ፉጡማ5
    @ፉጡማ5 12 дней назад

    መሻአላህ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ ኡዝታዝ ጀዘካላሁም ኸይር

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ Год назад

    ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @Susuከወደቦረ
    @Susuከወደቦረ 19 дней назад

    አላህ ይሀፍዝክ 🎉🎉

  • @WeynshetFentaw-c5d
    @WeynshetFentaw-c5d 8 месяцев назад

    ጀዛከላህ ከላህ ከይረን ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 4 месяца назад

    ጀዛከላህኸይርወድማችን አላህይጠብቅህ 🌹🌹🌹

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 10 месяцев назад +1

    ጅዛካላህ ኽይር

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Год назад

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ ማሻአሏህ

  • @makiyamakiya5608
    @makiyamakiya5608 10 дней назад

    S A W

  • @Ethiomidiya-jf2sh
    @Ethiomidiya-jf2sh Год назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ሂክማያባትዋ
    @ሂክማያባትዋ 8 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ😍😍

  • @madina3828
    @madina3828 Месяц назад

    ጀዛከላሁም ኽይረን ያአኺ

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 11 месяцев назад

    ጀዛከላህ ወከይርን ዉስታዝ ምዳህን በደቡብ ኒያም በቂ ኬራም አላህ ይመንዳህ

  • @emumahirmahir94
    @emumahirmahir94 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በርታ

  • @MaedaAsefa-pq8jz
    @MaedaAsefa-pq8jz Год назад

    እዲሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @RakDubai-u6u
    @RakDubai-u6u 3 месяца назад +2

    ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይርን ዱኒያ ወል አሄራህን ያመቻችልህ ያረብ እኔ ግን ስድስተኛው ጁዝ ደርሸ ከመጀመሪያ ጀምሬ እዚህ የደረስኩት ባንተ ነው አሁን ግን ሡረቱል ((ፉሲለት )) አጣሁት እባክህን አትጥፋብን ኡስታዝ ኢሻአሏህ እጠብቃለን

    • @AmnaAmna-kx7ul
      @AmnaAmna-kx7ul Месяц назад

      ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ያኦክቲ❤❤❤

    • @ademendire2080
      @ademendire2080 Месяц назад

      ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatima-lr8nc
    @Fatima-lr8nc 6 дней назад

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wasilamuhammad572
    @wasilamuhammad572 5 месяцев назад

    ጀዛኩምላህ ህይር ኡስታዝ. ወላህ በጢም እየገባኝነዉ ያርብ እምታገል አዲርገኝ ወላህ ከበርታን ይገባናል ኢሻአላል ወነዉ መራመዲነዉ.

  • @rihanamohammed3338
    @rihanamohammed3338 10 месяцев назад

    Masha Allah rebena yehfezek jezakellah!

  • @Makkyah-rd9fr
    @Makkyah-rd9fr 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NkFy-nt2ov
    @NkFy-nt2ov 2 месяца назад +1

    ❤❤❤መሻላህ

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st Год назад +1

    جزاك الله خير

  • @hawaabuseryah6730
    @hawaabuseryah6730 9 месяцев назад

    ጀዛከላህኽይርእስታዝወላሂለውጥአግቸበታለሁ

  • @marimah1640
    @marimah1640 Год назад

    masha allah rebena yitebqh yarb jezakillahu heyir📚📚📚📚📚

  • @SonySony-j3j
    @SonySony-j3j 11 месяцев назад

    ጀዛአላህኸይርኡስታዝ👍👍👍

  • @ethiopiannoorinoori5428
    @ethiopiannoorinoori5428 Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @FatumaMuktar-i1n
    @FatumaMuktar-i1n 8 месяцев назад

    ጀዛአክ አላህ ኸይረን ወንድሜ በርታልን

  • @moamna9019
    @moamna9019 Год назад +1

    ወላህ አላህ ኸይሩን ነገረ የሻልህ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 3 месяца назад

    ዋለይኩም ሰላም አላህ ይጠውል እሙረክ

  • @fghfghd-c5w
    @fghfghd-c5w Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatSeid-jp2dp
    @HayatSeid-jp2dp 9 месяцев назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ethiopiannoorinoori5428
    @ethiopiannoorinoori5428 Год назад +1

    ማሻ አሏህ

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 Год назад

    ኡስታዝ አላህ ጀዞን ይክፈልህ ቃልየለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ ዱና አኸራህን አላህ ያሳምርልህ

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss 8 месяцев назад

    ጀዛካላህ ኸይረን 👍👍👍❤️❤️

  • @hawaibrahim9830
    @hawaibrahim9830 Год назад +1

    ጀዛክአላህከይር

  • @temri4431
    @temri4431 Год назад

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሹክረን በጣም እየገባኝ ነው

  • @mdmuhammed2817
    @mdmuhammed2817 Год назад

    ጀዛኩምላሂ ኸይረን

  • @Taiba123-e7k
    @Taiba123-e7k 4 месяца назад

    ባረከላሁፊክ ወድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb 4 месяца назад

    ጀዛኸላኸይርን

  • @makiyamakiya5608
    @makiyamakiya5608 10 дней назад

    👍👍👍👍

  • @Erhamaaweke
    @Erhamaaweke Год назад +1

    ጀዛከላህይር

  • @sandayhussien851
    @sandayhussien851 Год назад

    Jizakumullah keyer ozetazi

  • @ethiopiannoorinoori5428
    @ethiopiannoorinoori5428 Год назад +1

    ባረከሏሁ ፊክ

  • @خالدحبشي-ك4ح
    @خالدحبشي-ك4ح Год назад

    ጀዛካላህይረን👍👍👍

  • @Kwt-jb8bf
    @Kwt-jb8bf Год назад

    ጀዛህአላህኽይርኡዝታዝ

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    ወድም ጀዛክላህ ኸይርን አዱና ወልአኬራህ
    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ አላህ ያበርታህ ለኛም ልባችንን ይክፈትልን መቼም ቀልባችን በሆነባልሆነዉ ቢዜሆና ደርቃለች አላህ ያርጥብልን ያረብብብብ
    ሰብት ቀልብና አላድንክ

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b Год назад

    ዋአለይኩም ሰላም ኡስታዛችን አሏህ ይጠብቅህ እንዳታቋረጥብን ለብዙ ጓደኞቼ ሼር አድርጌው በጣም ተደስተዋል እኔም በአንተ ነው 5ጁዙን የጨረስኩት

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen 14 дней назад

    M❤a❤s❤h❤a❤l❤h❤ 🎉🎉🎉