ሰንበተ ክርስቲያን አባ ብርሃን ተከስተ ከ eotc ጋር ያደረጉት ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 20

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 26 дней назад +2

    አባታችን እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃዎት, የታደልን ነን እርሶ አባታችን በመሆንዎ ተመስገን ተመስገን❤

  • @tsehaykahsay420
    @tsehaykahsay420 14 дней назад

    እዉነተኛ አባትና አገልጋይ ነዎት አባቴ።
    ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜና ሙሉ ጤና ሰጥቶ ያቆይልን። በረከትዎ ያድለን።

  • @SofiaSyoum
    @SofiaSyoum 7 дней назад

    አባታችን እንደዚህ ስላየንዎት እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እርስዎ አባታችን ስለሆኑ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ መልካም አባት ነዎት

  • @HirutAsrat-gy7hp
    @HirutAsrat-gy7hp 26 дней назад +1

    አባ እንኳን አየንሆት እግዚአብሔር ይመስገን!!!በእድሜ በጤና ጠብቆ የሚያስቡትን ምኞትሆትን ለመፈጸም ያብቃሆት በረከትሆት ይደርብን!!!

  • @Mesjk
    @Mesjk 18 дней назад

    አባታችን በረከቶ ይደርብን እርሶን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 24 дня назад +1

    አባ አባቴ ጤናዎት ተመልስዎልዎት ለዚኽ ቃለመጠይቅ በመብቃትዎ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቀሪው ጊዜ ዎ ከጤና ጋር የስኬት እንዲኾንልዎ ጸሎት ነው ።

  • @hiwotyilak
    @hiwotyilak 13 дней назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @tigistharegewoyn6912
    @tigistharegewoyn6912 25 дней назад +1

    እንደርሶ አይነት አባት ስላለን የታደልን ነን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጦት።

  • @Seblewongelteshome
    @Seblewongelteshome 12 дней назад

    ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃዎት አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት

  • @SofiaSyoum
    @SofiaSyoum 7 дней назад

    አበታችን ሃሳብዎትን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከፍፃሜ ያድርስልዎት በዓትዬ ከእርስዎና ከልጆችዎ ጋር ትሁን

  • @AmdeberhanTedla
    @AmdeberhanTedla 24 дня назад

    በጣም ደስ ይላል ያሰቡትን እስኪያሳኩ እረጅም እድሜ ጤና እና የሰው መውደድ ባሎት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ያድሎት።

  • @HiwiGetanh
    @HiwiGetanh 22 дня назад

    እንደርሶ ያለ አባት ሰላለን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦ የኔ አባት

  • @ss-en7lk
    @ss-en7lk 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @seblewongeltadesse3956
    @seblewongeltadesse3956 18 дней назад

    እድሜና ጤናን በብዙ ይስጥልን

  • @LilToby-g7w
    @LilToby-g7w 17 дней назад

    አባ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚኽ ያበቃዎት አምላክ ይክበር ይመስገን መኩሪያችን ነዎት ያሰቡትን በጎ ሥራ ጤናዎትን ሰጥቶ ለመፈጸም ያብቃዎት።
    ሌሎችም የቤተክርስቲያን አባቶች ከአባ ብርሃን ተምራችኹ በአብነት ት/ቤት ላይ ለመሥራት ሞክሩ በተለይ በአኹን ጊዜ አሳውን ከምንጩ ማድረቅ በሚል ከባድ ሚሽን ተወስዶ በሚሠራበት ዘመን የእኛ መተኛት ፍጻሜው አያምርምና ይኽ መልእክት የደረሳችኹ ኹሉ ከአባታችን ጎን ኹኑ ሰላመ እግዚአብሔር ከኹላችን ጋር ይኹን።

  • @hiruthassen6540
    @hiruthassen6540 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abinet-yf2og
    @Abinet-yf2og 26 дней назад +1

    🙏🙏🙏

  • @FraoliTesfaye
    @FraoliTesfaye 26 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @kidisthaile8062
    @kidisthaile8062 25 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistharegewoyn6912
    @tigistharegewoyn6912 25 дней назад

    እንደርሶ አይነት አባት ስላለን የታደልን ነን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጦት።