የፆም የአበባ # ጎመን# ጥብስ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 68

  • @astersimatube
    @astersimatube 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ውድ ላይክ ሼር ውድ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 2 года назад

    ሠላም ሠላሥ የኔውድ እህት አንኳን ደህና መጣሽልኝማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስብሎኛል ሜሮንየ የኔ ባለሙያ እህት አውነት በጣም የሚያምሪኒ በጣም ደስ የሚል አሠራሪነው እናመሠግናለን የኔ ልዪ ቀሪችልኝ ካንች ብዚ እንጠብቃለን🏵🏵😘😘😘😘🏵🏵😘🙏🙏🌺👆👆🌺💘አገራችኝኝኝ ኢትዮጵያ ሠላሟን ይመልስልልን

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮማን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ደስ ሲል ጥራቱ አዘገጃጀት ዋው አደኛ እኔግን ያበባጎመን በዘይት ጠብሼ ብሮከሪ አርጌ ሶያ ሶስ ጨምሬ ሲጥም ይህም አሰራር አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍💞💞💞💞

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 года назад

    ስልት መ እግዜአብሄር ይብዛልሽ ማማዬ
    ዎው በጣም ደስ የሚል አስራር
    አትክልት ነግልሮች ለጤናችንም ለስውነታችንም በጣም ጠቃሚ ናቸው።💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏💥💥💚

  • @seni7092
    @seni7092 2 года назад

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ ዋዉዉዉ ማሻ አላ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባርክህ 👌👌👌

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ 💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 2 года назад

    ሰላምሸ በክረሰቶሰ ብዛት የበልልሸ እህታቸን እንኳን ሰላም መጣሸ የኔ መልካም ካንቸ ቡዙነገር እንጠ ብቃለን ዋውውውውውውው አቀራርብሸ አንድኛ ነሸ የኔ መልካም በርቸ ሠላም ፍቅር ያድለን❤❤

  • @wegewegitiabe3035
    @wegewegitiabe3035 8 месяцев назад +1

    "ማለት ነው " የሚለውን አትደጋግማው

  • @shewittube29
    @shewittube29 2 года назад

    ሰላም እግዚአብሔር ያብዛሽ ሮማንዬ የኔ ባለ ሙያ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ጽድት ያለ አሠራር ደሥሥ ይላል አቀራረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @AfeworkMersha
    @AfeworkMersha Год назад +1

    ማለት ነዉ የሚለዉ ምግብ መችነው የምትሰሪልን ከምግብሽ ይልቅ ማለትነው የሚለዉ በዛ

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውው የእኔ ባለሞያ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ችብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ።
    ለምታቀርቢልን መልካም ሀሳቦች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ። እጅሽ ይባረክ ውዴ በርቺልኝ 🕊🕊🕊💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ሰላምና ፍቅሩን ያድልልን በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉንን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ማለት ነው ።

  • @aminatseyid4697
    @aminatseyid4697 2 года назад

    ሰለም ሰለም እህቴወ ሰለምሽ ቢዝት ዪበልልኝ ኡከንደነመጠሽ በ ጠም የምየምር አሰረርነዉ የቀረብሽልን ኢጅሽ ዪበረክ ከችቡዙ እንጠብቀለን ጡሩ ቆዪተነበረን ስለነበረን ቆይተ ከልብ ኢነመሰግነለን በተረፈ በርች

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 2 года назад

    ሰላም ሰላም ምርጥ ባለሙያ ነሺ ዋው ያምራል በጣም ሰላምሺ ብዝት ይበል ባለሽበት ቦታ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ቆዦ አታክልቶች አሰራር ነው እናመስግናለን

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 года назад

    ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውውው በጣም ያምራል ደሞ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад

    እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔዋ እንኳን ሰላም መጣሽልን አሪፍ የሆነ የምግብ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ ለኛም ስለጋራሽን እያመሰገናለን

  • @elsatube808
    @elsatube808 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላምይብዛልሽ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እህቴ እጅሽ ይባረክ የኔ ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝ እማ
    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድልልን
    የጭቃኒውን ዘመን. በቃችሁ ይበለን
    አንድነቱን ፍቅሩን ይመልስልን
    በርችልኝ የኔ ውዴ♥♥♥♥

  • @እናትዩቱብ-ጰ8አ
    @እናትዩቱብ-ጰ8አ 2 года назад

    ሰላም ሰላም አህታቺን እንካን በሰላም መጣሽ ውዴ ዋውውውውውውውውው ያምራል በርቺ ገበዚ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አሜን

  • @kalyemariyamlij
    @kalyemariyamlij 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኮንም ደና መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው አደኛ እኮ ነሽ የኔ የኔ ባለሞያ እንኳን አደርሰሽ ራማነዬዬ የኔ መልካም#የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ አምነት ታከታዮች እንኳን #ለጌታችን #ለመድኃኒታችች #እዮሱሰ #ክርሰቶሰ መለኮታዊ ኃይሉን ለተገለጠበት #የደብረ #ታቦር ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫

  • @-ethio-habesha1853
    @-ethio-habesha1853 2 года назад

    ስላምሽ ይብዛልን ውድእህታችን እንኳንስላምመጣሽ ዋውውውሞያብሎዝምነው እ

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu 2 года назад

    Nageenyii fi jaalalii kara waaqayyoo sif yaa baayatu baga nagaan dhufte obbolleetti teenya naata baayee bareeda hojeete its delicious woooowww you will cooking the best food nyammmmm
    Galatomi video keetif

  • @የኔየኔ-ነ6ተ
    @የኔየኔ-ነ6ተ 2 года назад

    አግዚአብሔር ይመስገን የኔ ምልካም ሰላም ሰላም ሽ ይብዛልኝ ዎውውው በጣም ምርጥ ነበር ጎበዝ በርች የኔ ውዴ አህቴ ምርጥ ቆይታ ነበር

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 2 года назад

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን አብሮ አድርስን አህቴ wow በጣም ይምራል ብርች ጎበዝ የኔ ውዴ 🥰🥰

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 2 года назад

    ሰላም ሰላም እሮምዬ ዉዴ እደትነሺልኝ እኳን አብሮ አደረሰን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ! በጣም ያምራል ድኮሩ የኔ ባለሞያ ቴስቱን ደግሞ ቆይ ልቅመሰዉ እና በደብ አጣጥሜ ይኮመትልሻል😂🤣😂
    #እኳን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብረሃነ በለኮትን ለገለጠበት ደብረ ታቦር /ቡሄ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ዉድና የተከበራችሁ በሞላዉ አለም የምትገኙ ኢትዮጵያን ወገኖቼ🕊💚💛❤💚💛❤🕊🙏

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁች ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋዉ ባለሙያ እኮ ነሽ ጎበዝ በዚህ ቀጥይ አስቀናሽን ስናየዉ ያገኘነዉ መሰለን እኮ ካአንች ብዙ ነገር እጠብቃለን ለሀገራትን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ፈጣሪ አምላክ

  • @haroni2982
    @haroni2982 2 года назад

    ሠላም ለዚሕ ቤት ዉድና የተከበርሽ የማከብርሽ እሕቴ እሮሚ እንኳን አደረሠሽ ለደብረ ታቦር በአል ብሔ አሪፍ ነበር ያበባ ጉምን እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን እንኳን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ እና ቆንጆ የምግብ አስራር ነው ጎበዝ ደስ ይላል 😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tsegasilasetube
    @tsegasilasetube 2 года назад

    ሮማንዬ አሰራርሽ በጣም ያማረና የተዋበ ነበር እት አለም ብዙ ተምረንብሽ አል በርችልኝ በዙ እንጠብቅ አለን መልካም የስራ ዘመን ይውንልሽ አገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን እት አለም

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 2 года назад

    ማለት ነው ማለትነው ማለት ነው 😁ይቀነስ ቀጣይ 😍

  • @tube4784
    @tube4784 2 года назад

    ሰላምብላንቺ ይሁን roman ethiopia እንኳን ሰላም መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የእኛ ውድ የኔ ባለሙያ ትችያለሽ ስልሽ ዋውውውው በርችልን ፍቅር ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад

    ሠላምሸን በክረሰቶሰ ይብዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሸ አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አደሰሳችሁ እንኳን አብሩ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያረግልን ጊታችን አምላካችን እየሱስ ክረሰቶሰ አሜን አሜን አሜን አዎ የኔ ቆንጆ ይጥማል ባለ ሙያ ነሸ ጉሸ በረረቼ

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 2 года назад

    ሰላም ለዝህ ቤት አህለን እህታችን በጣም ሀሪፊ የአበባ ጎመን ነው ያወቅሽውን ሙያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በረች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ብዙ መስራት የምችይ ልጂ ነሽ ሸረ ላይክ ውደ😍😍😍👍😍😍😍😍

  • @banchyoutube6118
    @banchyoutube6118 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንዴት ነሸ እህታችን ሠላምሽ ይብዛልን ባለሸበት አሪፍ አሰራር ቆንጆ አቀራረብ ነው የእኔ ባለሞያ እኔም እሞክራለሁ ወዴ በሌላ አሰራር እንገኛለን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን እመኘአለሁ አገራች ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላሞን ይመልሰልን🇪🇹

  • @tigistkibret
    @tigistkibret 8 месяцев назад

    ዎው ያምራል 👍🙏tnxs

  • @ሰላምነኝወሎየዋ
    @ሰላምነኝወሎየዋ 2 года назад

    እግዚያብሔር ይመስገን roman የኔ ባለሙያ እኳን በሰላም መጣሽልን ውዴ ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ ሀሪፍና ለአይን የሚማርክ የፆም የአበባ ጎመን አሰራር ይዘሽ መተሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናል ውዴ ሰርተን እንሞክረዋል ሁሌም ሀሪፍ ስራወችን ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናል ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ የምግብ አሰራር ነው ያለሽን በቅንነት ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @KebekiOfficial541
    @KebekiOfficial541 2 года назад

    wow endet yameral be unet aseraru bexm liyet yila ijish yebarek berchil yene enat

  • @Astertube23
    @Astertube23 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ የብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን የኔ በላሞያ እጅሽ ይባርክ አሪፍ አሰራር ነው በርች እህታችን

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 2 года назад

    ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በውነቱ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ስለመጣሽ እናመሰግናለን ክበሪልን 👉እግዚዓብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 года назад

    የኔ ባለ ሙያ ዋዉአሰላምአለይኩመራህመቱላሂ ወበርካትሁሰላም እና ጤና ለዚቤት እዴት ናቹሁ ከኔ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ሰላም ነዉ በያልነበት አላህ ለሁላችንም ሰላም ያድርግልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰዉ ሀገር የሚሰቃዩት ፈትሁን አላህ ይስጣቸዉ ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ እኛም አላህ ለሀገራቸን በሰላም የአላምነዉ ያሰብነዉ አላህ ያሳካልን ለሀገራቸን ያብቃንን አሚንን

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 2 года назад

    egeziabehar yemesgen ehitachen selameahi yebeza wawwww konjo new ejocheshi yebareku ehitachen enamesgenalen

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 года назад

    እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ብዝዝት ይበል ዋዉዉዉዉ ቀልልያለ ምርጥ አሰራር ነዉ ከላይ ቀራረብጋ ጎበዝ ባለሞያ በሌላ ቢደወ እጠብቃል እናመሰግናለን ሼር ዉደ

  • @samritube5541
    @samritube5541 2 года назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበል ሮሚ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ያምራል ደስስ እሚል አቀራራብ ነው ቅለል ያለ ምግም ነው ባለ ምያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ምያ በርች_

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ በክርሰቶሰ ይብዛልኝ ወድ እህቴ ዋውውውውውውውውውውውውውው የኔ ባለሞያ እህት እጅሸ ይባርክ የኔ ቅን እመብርሀን የልብሸን ሁሉ ትሙላልሸ አሜን
    ሸር

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial 2 года назад

    wwwwwww endet yamiral ijish yebarki konjoye degimo keleli yale aserar new bale moya neshi 😍😍👍👍

  • @ETGhostBikes
    @ETGhostBikes 2 года назад

    Selamish yebza yene wudi Enkuwan be Selam mexashi wow Amazing baxam dasi yemil yemixafiti Food now Thank you for sharing 😍

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 8 месяцев назад +1

    ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው …………….እንዴ ምነው ሸዋ 😂

  • @bateabereham3621
    @bateabereham3621 2 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ የተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ደስ የሚል እስራት ነው ክብር ይስጠልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Sifanmedai
    @Sifanmedai 2 года назад

    Bagaa nagaan dhufte Ana dhufuu obolleeti tenyaa dhugaa wanii baay'ee namatii toludha hojii bareda hogetii too jabadhu akkanumatii ittii fufii 💞

  • @RUTH-B21
    @RUTH-B21 2 года назад +1

    Enamasagenalen silakafalshen wow wow betam arif new 😋😋gobez balamoyaa nashi barchelen bawenat

  • @fayaa2
    @fayaa2 2 года назад +1

    Roman Bagaa nagayani dhufiteea Anaa dhufuu wawo nqmatii tolaa hojii baredadha galatomi sharee nuu gochuu ketifii 😍✅ jabadhuu itti fufii

  • @meretehmaryam
    @meretehmaryam 8 месяцев назад

    ነገሩን ሑሉ በማለት ጨረስሽው: በተረፈ ስራው ቆንጆ ነዉ

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 2 года назад

    Wowwwwww yena balemoya good luck videos tanks my love siste

  • @lidetmengesha5647
    @lidetmengesha5647 11 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @tigistkibret
    @tigistkibret 8 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ" ማለት" ነዉ አትደጋግም

  • @haben351
    @haben351 2 года назад

    Aselamu Alekum woramatullhy woberakatu romanye wude enkuwan dena matashe emaa ijesh yebarke betam dessi yemile koyeta nveran enamesaginalgne

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 2 года назад

    Wowww Baxami yamrl Akkkkkk wed bashe Selma new 👍👍♥️yamrl wowww mar taheri wedd

  • @TarekegnTare-c6q
    @TarekegnTare-c6q 3 месяца назад

    ማለት ነው

  • @ZebibYitbarek
    @ZebibYitbarek 5 месяцев назад

    Ehte feten beyi atzengi

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 2 года назад

    konjjjjo sera new romaye yene balemuya💗💗💗💗

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube11 2 года назад

    Salem lechi yewn yen kojo inken beslem metshi berchi gobez neshi yserut ijochishi yebarku ine gin iriguz nebarku gin amironyel slishi 😥😥😥 zimelshi yet nashi yelishu metelew kkkkkm bewnat betam new memirew yesaruti ijochishi yebarku yen kojo sher leyiki

  • @Tezatatube
    @Tezatatube 2 года назад

    selam selam Eunkan dun mtashelan wud wowwww new btam Hrif Asrar new kekrarebash jamer btam dis ymal new yen belamey selasyashun Enamsegunelan Ehtashun tberekalen belul vduy Eskametamuch selamush ybezalesh

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 2 года назад

    Bagaa nagaa dhuftee saanyii ofii wwww ogeetii namaa bayee namati tolaa haalii hojii keetii ni mia nyaanii kee iittii fuufii moyaa qabdaa moo jabaadhuu konjo

  • @sameerasameeratube7112
    @sameerasameeratube7112 2 года назад

    ሰለም እዴት ቆ የቹልኝ ቤ ተሰቦ ች ፀጊ ዬኡከንደነመ ጠሸልኝ
    የኔበለምየጠሩነጋርነዉ የሰተመርሸን ከንቹ
    ቡዘእ ንጠብ ቀለ ንረፈዉ በርችኝየኔዉዮዮዮዮ

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 2 года назад

    Roomiyee yena wuda wow baxme konjjoo new ejshe yebrke enma hegarchen ethiopan sla
    Yadrglin

  • @masotube5939
    @masotube5939 2 года назад

    Endet now Megeb acim tebayelshi endzi ayenatochi u n wude nemniw yemiser sewchi ke hon arif now gen ene alwdm euwnet hagerc erasu ayebalem iko🥰🥰🥰

  • @bettytube
    @bettytube 2 года назад

    Selam Selam Rromi Tube channel Ehutachu Enko Selam metshgn slayehush betam desblogn Blogn Enamesegn betam Yeni Gobezi Berich kanci Bezu Nger Etebkalehugn Weda Melkamu hulu Lanchu Ehutachu Enamesegn Ethiopia hagerachu Slam yadrglen like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like like