Ethiopian Awaze "ኢትዮጵያ ውስጥ የዓለም 'ፊቶች' አሉ"--የደቡብ አፍሪካ ጋዜጠኛ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 31

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 7 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤ዋውውውውው ጣፋጮች ስታምሩ የእኛ ሀብቶች ያገሬ ልጆች

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 7 месяцев назад +3

      Tank you this is true ✅️

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 месяцев назад

    ዋዉ ልዩ አገላለፅ ነው:: እናንተም የምታምሩ ጋዜጠኞቻችን ናችሁ:: የሁላችንም መልክ የተለያየ ውበት ነው:: አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ♥️ዘንካታ ወንዳወንድ የቆዳህ ከለር የሚያምር ጠይም አሣ መሳይ ነህ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 7 месяцев назад +1

    የሚገርም ታሪክ ነው ሁለታችሁ ስታቀርቡት ደግሞ ልዩ ውበት አለው

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 7 месяцев назад +2

    አለምዪ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል ሒወትህን በቀረዉ ዘመንህ ለክርስቶስ ስጥ ❤

  • @kasahuntola69
    @kasahuntola69 7 месяцев назад +3

    አለምነህ ❤ አንደኛ የ
    ኢትዮጽያ ኩራት

  • @Namrud-ud7hj
    @Namrud-ud7hj 7 месяцев назад +1

    ስለሰሞኑን የhaiti ጉዳይ ፕሮግራም ስራልን

  • @hukaebconstruction
    @hukaebconstruction 7 месяцев назад +2

    አለምነህ ትችላለህ

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 7 месяцев назад +1

    አለምነህ ❤

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 7 месяцев назад +1

    Alemiya..agelaletih..eko.yileyal👌👌👏👏

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamtarik479
    @abrahamtarik479 7 месяцев назад

    አለም 1971(1963ዓም)

  • @bute5158
    @bute5158 7 месяцев назад

    እውነት ነው የሳውዝ አፍሪካ ጋዜጠኛ ያለው

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n 7 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 месяцев назад

    Wasa 👌

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 месяцев назад

    Uber rider like ethiopian ladies ❤

  • @getinetz
    @getinetz 7 месяцев назад

    አለምየ የቻይና ሆስተስ ከኮረና ወረርሽኝ በኋላ የሉም።

  • @AsfawAmele
    @AsfawAmele 7 месяцев назад +1

    አለምነህ የ1983 ግንቦት 20 ትዝታ ነህ 😊😅😢🎉🎉😂❤

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 7 месяцев назад

      እንዴት ?

  • @ermias2859
    @ermias2859 7 месяцев назад +1

    He is right I ve a friend everyone said Indian I v family eye like Chinese only thing color

  • @dawithabte9772
    @dawithabte9772 7 месяцев назад

    New Mexico is the Southern part of the USA.

  • @sintayheuferede3975
    @sintayheuferede3975 7 месяцев назад +1

    አለምነህ😂😂😂

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 7 месяцев назад

    አለምነ ግን አንድ ወጣት ስለሱ አዲስ መረጃ አለኝ እያለ ነው እስቲ ስራልን🙏🙏🙏

  • @temesgenendalew2322
    @temesgenendalew2322 6 месяцев назад

    ጋዜጠኛው ከአለምነህብጋር ያለው አያዳምጥም የማድመጥ ክእሎቱ ዘሮ ነው።

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 7 месяцев назад

    Aye Alemnhe endew kant gar ande ken Whisky beteta ...eytechaweten kechokonaw, ke kendu ale adel . From North America

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 7 месяцев назад

    Movie : Great Crimes of The Century.

  • @et2507
    @et2507 7 месяцев назад

    Where does the name Shaffner come from?
    The last name Schaffner is derived from a German occupational surname meaning "servant" or "attendant". It likely referred to someone who worked for a lord or nobleman and was responsible for delivering messages or food. ሻፌ መላ የ ሸዋ etymology ነ::

  • @mikiasgetahun6878
    @mikiasgetahun6878 7 месяцев назад

    ስማ አንተ ሰው በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ግን አገርህ ውስጥ ደም በደም እየፈሰሰ አንተ ግን ለገንዘብ ብለህ የማትኖርበትን የማያገባህን እንደገናም ለ$$$ ብለህ አዝናለህ ካንተ ይህንን አልጠበኩም እሩቅ ምስራቅ ሳትሄድ ያለህበት አገር ላይ የሰው ልጅ መከራን ይቀበላል:: አንተ ግን??? ፍርድህን :ለፈጣሪ ይሁንልህ!!!

  • @tizazutessema9448
    @tizazutessema9448 7 месяцев назад

    አለም አሀዱ ላይ ስትቀርብ ወንበር ካልተመቸህ ለምን አትቀይርም በጣም ትቁነጠነጣለህ።

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 7 месяцев назад +1

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 7 месяцев назад +1

    ከአክብሮት ጋር ስለ አየር መንገድ አለምነህ ያወራኸው አይመችም እና ባትደግመው።
    አየር መንገዱ በብዙ ፈተና ውስጥ አልፎ ነው እዚህ የደረሰው። ስለዚህ እየሄደ ያለበትን ስኬታማ አካሄዴ አላስፈላጊ ተዋፅኦ ምናምን እያላችሁ እንደ ፖለቲካው አታጨማልቁት።
    Just leave Ethiopian airlines !!