የዳጊ የድብቅ ፍቅረኛ ጃዝሚንን ከህይወታችን ውጪ አለቻት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024
  • Welcome to JD couples RUclips channel we welcomeme you to subscribe our channel and be our number one family
    እንኳን ወደ JD couples RUclips ቻናላችን በሰላም መጡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Комментарии • 295

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f Месяц назад +41

    ውሽቶን ነው የቤተሰብ ተንኮል ነው ሀይማኖቱን ስለቀየረ ተናደው ነው ይሄንን ማሰብ እደት ያቅትሻል

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b Месяц назад +96

    ስሚ ይሄን መረዳት በጣም ቀላል ነው ከወደሱ ቤተሰብ የተላከች እናንተን ለማለያየት የተደረገ ነገር ነው አስቢበት ወላሂ ልጁን አታጨናንቂው ቤተሰቦቹ የሚአሳድሩበትን ተፅኖ እያወቅሽ ።

    • @madeenamadeena7413
      @madeenamadeena7413 Месяц назад +2

      ትክክል

    • @አለውያ
      @አለውያ Месяц назад +4

      እኔም ያልኩት እደዛነው

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz Месяц назад +2

      ሳህ ወላ

    • @UKk-x9w
      @UKk-x9w Месяц назад +2

      ትክክክል ወላ🎉🎉😢😢😢😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Месяц назад +2

      ትክክል❤❤❤❤ከቤተሰፍ የተላከይናት

  • @SADID3202
    @SADID3202 Месяц назад +37

    ጃዝሚ ተይ ውሸቷነው ልጅቷ 😢😢 በአሁኑሠአት ተጎኑ ሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KedraDjku
    @KedraDjku Месяц назад +44

    ልታጠናክሪው. ነው እሚገባው. አሁላይ. ትግስትይኑርሽ

  • @MakiyahAliahmed
    @MakiyahAliahmed Месяц назад +31

    አረተይ ወደክርሥትና እድመለሥ የተደረገ ነው አች አይገባሽም ተልካነው ከቤተሠቦቹ አችንቂ😊

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Месяц назад

      Awooo Yemelese. Kebetesebochu teleyayeto haymanotuen mekeyru men waga alew?

  • @MmA-pp4cq
    @MmA-pp4cq Месяц назад +58

    እሄ ነገር ያቤተሰብ ተልኮ ነው እስልምነንን ስለተቀበለ በዚህ ነገር ልጠቀሙበቹ ነው በዝህ ማለክ እነንተን ለመለያያት ፍልገው ነው

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 Месяц назад +6

    ተረጋጊና በዲኑ እንዲጠነክር አጠንክሪው ያለባበስሽስ ነገር የተጣበቀ ጉርድ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu Месяц назад +20

    እህት አለም ልጁን. አጥብቀሺ ያጂ እባክሺ በጣም ሚስኪን ነው ወላሂ ተጠቀቂ

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي Месяц назад +20

    ጃዝሚን ንቂ የራሱ ቤተሰብ ነው እምኮነው ደሞ በዚ መጡ እሱን ለማሰቃየት ነው በአላህ ተረጋጊ😢😢😢

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Месяц назад +27

    እረ ልጁን ተረጂው ገና ወደ እስልምና እየመጣነው እባክሺ ሌላ ጪቀት አትሁኝበት በዚህ ልጂ ላይ እጃቺሁን የቀተራቺሁ አላህ ይያዛቺሁ ምቀኞቺ ዝበላቸው ወድም አላህን ያዝ አተ ነህ አሺናፊ ያላህ ብርታቱን ይስጣቺሁ አያቺሁ ተክክለኛውን ምገድ ስንይዝ ሸይጣኑም የሰውም ሸይጣን ነው የሚታገለን ሱብሀን አላህ

  • @TuryeWerebabo
    @TuryeWerebabo Месяц назад +21

    ተረጋጉ የሱቤተሰብ ልከዋትእደሆነ ፎቶደም ልቀነባበርይችላል

  • @MakiyahAliahmed
    @MakiyahAliahmed Месяц назад +14

    ቆይአች አይገባሽም ያአላህ ተልካነውከቤተሠቦቹ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Месяц назад +19

    ሑቢ እባክሽን በቤተሰቦቹ ተልካይሆናል መልሶ ወደሌላ ሐይማኖት እንዲሄድ አታድርጊዉ አደራሽ ታገሺ ተያት እሱን እንጂ ሌላሰዉ አትስሚ

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ Месяц назад +12

    ፎቶሸብ አሠርተው ነው የሚሆነው ቤተሠብነው እመኝኝ አች ያሠለምሽው መሥሎቸው ነው ቤተሠብ ነው

  • @ekram2819
    @ekram2819 Месяц назад +10

    አትጃጃሊ እድትለያዩ ስለሚፍልጉ ይሆናል የሱ ቤተሰቦች እናተ ወደ ፊት መራመድ አለባችሁ

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f Месяц назад +8

    አንች እሱን ነው ልጂቶል እምታምኝ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Месяц назад +1

    😢ይሄኮግፅ ነው ውዴ ልጁን አታስከፊው አብሽር በይው ሌሎቹን አትመኝ እስከዛሬ የት ነበረች

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Месяц назад +16

    እዳታስከፊኝ ልጁን

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 Месяц назад +13

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ይሄንን ማወቅ ቀላል ነው ቤተሰቦቹ ልከዋት ነው

  • @MohamedHussen-y4q
    @MohamedHussen-y4q Месяц назад +14

    ተረጓጉ ምቀኛ አይጠፋም

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад

      ጀለፈአትረጀወምቤተሰባነቸወቀፈነሸ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Месяц назад +5

    ሙስሊም ስለሆነ ከቤተሰብ ተልኮነው እሚሆነው እህቴ ተረጂው እደም ከጎኑሁሽ ይቃጠሉ ልጁ የዋህነው ሊጎዶችሁ ነው እሚሆነው በአላህ እት ተረጋጊ😢😢

  • @HehNen-tg3up
    @HehNen-tg3up Месяц назад +5

    አንቺ ንቂባት የፍቅር መቃል ነት አጣሪ❤❤❤❤

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 Месяц назад +6

    አረ በአላህ ተይ ተረጂው ከጎኑ ሁኚ

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي Месяц назад +6

    ጃዝሚንየ ፎቶ ውኮ ይቀናበራል ልጅቱ ተልኮ አላት ተቤተሰብ ተረጋጊ ና ፍቱት በፈጠረሽ እህቴ

  • @HehNen-tg3up
    @HehNen-tg3up Месяц назад +5

    እር በአለህ ፍቅር አቹህ እስተማስቀናነዉ❤❤

  • @SonySony-zp5gg
    @SonySony-zp5gg Месяц назад +1

    አጥብቀሽያዘዥይህተኮልነው

  • @madenasaeed7607
    @madenasaeed7607 Месяц назад +4

    የዋህንሸ ጃዝሚን የሡቤተሰብ ተልኮናው

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Месяц назад +2

    ጉድ አይሠማ የለም አይዞሽ አይዟችሁ ተረጋግታቹ አስቡ 😢😢😢😢😢😮😮😮

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Месяц назад +7

    ይሄን መረዳት እደት ይቸግራችኋል የሱ በተሰቦች እሱን ለማደናገር ያደረጉት ሴራ መሆን አለበት እጅ ፍቅረኛው ሁና አይደለም አትመኛት ውደ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Месяц назад +6

    ሲያውቃት ልበጠብጣችሁ ነው በአላህ ተዎት ይችን

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b Месяц назад +6

    ምናልባት ስለሰለመ ልትበጠብጣችሁ የመጣች ትሆናለች ፈቶውንም አቀናብራ ሊሆን ይችላል

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Месяц назад +1

    ልጅ መልስው ሊያከፊሩት ፈልገው ንቂቂ

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 Месяц назад +6

    የዳጊ ቤተሰብ እጅ አለበት ዳጊ ምንም አይነት ግኑኙነት አይኖረውም ጠርጥሪ

  • @سعيدتيوه-ن5ص
    @سعيدتيوه-ن5ص Месяц назад +3

    አአ ለመፍረድማ አልቸኩልም አንተም ዘባረክ አንደ አላዉቃትም አንደ ምግብ ብቻ ነዉ አብረን የበላነዉ ምንጉድ ነዉ ኮሜንታተሮች ተረጋጉ እሷም ሀቅ አላት

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f Месяц назад +4

    አታስጨንቂው በቃ ተረጂው ውደ

  • @MakiyahAliahmed
    @MakiyahAliahmed Месяц назад +5

    ታይ ይችልታጣላችሁነው አችጎበዝሁኒ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Месяц назад +6

    ይህ ነገር ተልኮ መሆን አለበት እናንተን ለማለያየት የታሰብ ነገር ነው እናተ ተረጋጉ

  • @Aminat725
    @Aminat725 Месяц назад +2

    ወዴ ይሄንማመን ይለበድሻልእንዴ የሡቤተሠቦች ሀይማኖቱንሥለቀየረ ነዉ ሥራቦታዉ ያባረሩ ሌላምነገርማድረግ አይከብዳቸዉም ከሧበላይ እሡንታዉቂዋለሺ

  • @toibahussain2478
    @toibahussain2478 Месяц назад +1

    በአላህ እህቴ በፈጠረሽ ይዠሻለሁ ይሄን ኮሜንት ካየሽው ማለትነው ይቺ ልጂ ተልካነው ለዛውም ዴሞ ካፌርናት እሡን ወዴ ክርሥትናው ለመመለሥ የተላከቺናት ንቂ እወቂ አታሥጨንቂው አታሥቀይሚው ወላሂ መልካምልጂነው እባክሽ የሠወሬ አትሥሚ ልጁ ገና ከዚህበላይ ፈተና ይገጥመዋል ሀይማኖቱን ሥለቀየረ 2ተኛየነው ኮሜንት ሥፀፍልሽ

  • @Sifu.ismart
    @Sifu.ismart Месяц назад +2

    Ene.minm.alilim.allah.yaqall.wly.baxam.kafang.😢😢😢😢😢😢

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q Месяц назад +1

    Achi yamishalide lijun tahiw hayimataotun silaqayara nawin achi tarajiwiji achinsh yabadshw jasimin

  • @Fewzane
    @Fewzane Месяц назад +3

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ግን አላስችል አለኝ ወላሂ በአላህ ከጎኑ ሁኚ ይሄኮ ግልፅ ነው በቃ ሂወታችሁን መበጥበጥ የፈለገ ሰው አለ በአላህ አታስከፊው

  • @مصعب12345
    @مصعب12345 Месяц назад +4

    ቻናሉ ያዲጋል ተልካነው እናተን ለማጣላትነው ንቁ

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف Месяц назад +2

    በነገራችን አሁን ላይ ዩቱባሮችን ማመን ትችላሁ ምክነያቱም አሁን ላይ የሚሰሩት ፕራንክ እና ዲራማ ነው ፕራንክ ብላው ይሰራሉ ግን እኛን ነው ፕራንክ የሚየደርጉት እነሱ እርስ በርሳቸው የቃሉ ተመልካቾች አትሸዋዱ አታልቅሱ ለማነኛው ይመቻችሁ 🌹🌹🌹🌷🌷

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn Месяц назад +1

    ሲራ ነዉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Месяц назад

    ጀዝሚዬ የኔ ቆንጆ ተልካ ነዉ

  • @NicePhone-v2w
    @NicePhone-v2w Месяц назад +2

    በአላህ እዳትተይዉ ተረጂዉ እዳታስቀይኚምዉ

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 Месяц назад +6

    ክየት መጥታ ነው ዛሬ ሚስት የሆነችው አንቺ እንዴት አመሽ. በዚ ስአት ቤተስቦቹ ናቸው ሚሆኑት እንድትለያዩና መልሶ እንዲክፍር ፈልገው ነው እመኝን ስለዚ አሁንም ቢሆን ተረጋጊ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Месяц назад +2

    አቀናብረውት ይሆናል😢😢😢

  • @Feruyey
    @Feruyey Месяц назад +1

    Ere tey gn tey be allah yhunbsh......alarekum kale emegni ena and edl setesh degmesh eyw mnm aygodlbshm hiwet rasu huletegna edl tset yele

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d Месяц назад +2

    አቤት😂የድራማውክፋት😅😅😅😅

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +1

    አንች የመጣዉንነገር አብረሽ ተጋፈጭ አትለያዩ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @hussenassen-wg1so
    @hussenassen-wg1so Месяц назад +2

    ጃዝሚ ልክ ነሽ አንች የእኔም ጥያቄ ነው የጠዬቅሽው ቺት አድርገካል በርግጠኝነት ነገር ግን ወንድልጅ አይሳሳትም ልትሳሳት ትችላለክ አምነክ ይቅርታ ጠይቅ ለምን ሀይማኖትክን ስለቀየርክላት መለያዬት የለባችሁም ስራ የለለበት ኮራ ይላል አንተ ግን ፈስ ያለበት ዝላይ አይችለም ነው የሆንክብኝ

  • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
    @Jemilawelyewaeslamnehiweta Месяц назад

    ጃዝሚንእራስሽንጠብቂእህቴእሺእነዚህተንኳላቸውነውእሺከቤተሠቡ

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q Месяц назад +1

    Achi liju sila salma nawi iji lelenagar yalami

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Месяц назад

    ጀዝሚዬ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Месяц назад +2

    አች ተረጂዉ ይሕነገር የፍቅር ጥያቄ ስይሖን ከቤተሠብ የመጣች እደሖነ ነዉና እሚሠማኚ ስለዚሕ ትንሺ ግዜ ተረጋግታችሑ ቦታሳትሠጡ በጋራ አሳልፉ

  • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
    @Jemilawelyewaeslamnehiweta Месяц назад

    አላህይጠብቀን

  • @khadeejahkhadeejah9773
    @khadeejahkhadeejah9773 Месяц назад

    ውሽትነወየተላከይናትአብሺሪ እህት

  • @Nejetmehmmd
    @Nejetmehmmd Месяц назад +2

    እናተን ለመለያያት ሆን ተብሎ ነው ወደሀይማኖቱ እድመለስ ነው አችጋ ተለያይቶ ቤተሰብም ይሆናል😢😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Месяц назад +6

    ጃዝሚን የሰዉ ወሬ አትሰሚ ሊጣሏቹሁ ይሆናል እኛ ባንች ፈረደን ሳይሆን አሁን እምነቱ ሰለቀየረ አችና እሱን አለያይተዉ እዲመለስ ሰለሚፈልጉ ይሆናል ሰለዚህ እደኔ ሃሳብ አትራራቁ ችግራቹሁን ግድ ሚዲያ ሳታመጡ በዉሰጥ ተነጋግራቹሁ ፈቱት እና አትራራቁ በቀላሉ ኒካ እሰሩና አብራቹሁ ኑሩ ርቀት ከመጣ የታወቀ ነዉ ክፈተት እደሚመጣ እኔም 6አመት በኀላ የተለያየነዉ እኔ ወደዱባይ ሄድኩ ነገራቶች እዳሰብኩት አልሆነም አተመለሰኩም እሱም አገባ ወለደ እና መለያየት ቀላል አይመሰልሸ ከባድ ነዉ ተረጋጊና እሰቡ

  • @SmilingDrum-hd9vy
    @SmilingDrum-hd9vy Месяц назад +3

    ወግጅ አትጃጃይ አውቀው ነው ልጁን እዳታሥከፊው አላህን ፍሪ

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 Месяц назад +1

    የሆኔ ልጁ የደበቀው ነገር አለ የበተሰብ ተጽኖ ብኖርም ልጁ ድብቅ ነው ልጅቱ ማን እንደሆነች ለእሷ አጣርቶ መናገር አይፈልግም ተገናኝተን እናውራም ልጁ አይፈልግም ከዝች ልጅ የደበቀው የሆነ ነገር አለ

  • @abdiangola9865
    @abdiangola9865 Месяц назад +1

    Achi fara atigni bishk nash

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    አብሽሪይ እህቴየ

  • @milike3620
    @milike3620 Месяц назад +1

    Ere ta'in betsabi tolikolinew

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ልጁ መልካም ነው አተጨናንቂው

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Месяц назад

    ሆን ብለው የተደረገ ነገርነው እባክሽ ተረጋጊ የቤተሰቡ ሀሳብ ነው የማይሞክሩት ነገር የለም ወደ ሀይማነቱ እንድመለስ ነው ይሄ ሁሉ ተንኮል 😢😢😢የምር የስራችሁን ይስጣችሁ የኔ ወንድም አይዞህ ምንም ቢፈጠር ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፋል አላህ ይገዛችሁ

  • @sirajahmed7990
    @sirajahmed7990 Месяц назад

    አንቺ አይገባሽም እንዴ እምነቱን ለማስቀየር ፈልገው ነው አንቺ ጎበዝ ከሆሽ ጠንከር ብለሽ ያዢው ወደ ኩፍሩ እንደይመለስ ።

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن Месяц назад +1

    ከሱቤተሰብጋ የመጠችሴትናት አረተይተረጂው ካንቺይበፊትምሊሆንይችላል ስንትጠላት አለበት

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz Месяц назад +1

    እስልምነ ስለተቀበላ የቤታሰብ ቶንኮል ነው

  • @Muktartube194
    @Muktartube194 Месяц назад +1

    ይች ተልእኮ ይዛ ነው ስለዚህ አብራችሁ በመሆን ለጠላቶቻችሁ በር አትክፈቱ

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu Месяц назад +1

    telko alat wde terejiw anchi

  • @MohamedHussen-y4q
    @MohamedHussen-y4q Месяц назад +3

    ልጀቱ ወሾቷነው

  • @Manalush-ix7ft
    @Manalush-ix7ft Месяц назад

    ቤተሰቦቹ ናቸው የላኩብሽ እናንተ ተረጋጊ😢😢😢

  • @HaydraHusen
    @HaydraHusen Месяц назад

    yichi wushetam awuka new enanten lemaleyayet eko new jazmin teregagi wude😢😢😢😢😢😢😢

  • @GirmaQacha
    @GirmaQacha Месяц назад +1

    Ushatanew

    • @Zara-mh4nf
      @Zara-mh4nf Месяц назад

      Achi rasesh weshateshin new esh asekabeche

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Месяц назад +1

    በማሐላችሑ ሠዉአታስገቡ ምክንያቱም አሑንሠአት ለይ እናተን ለማለያየት ብዙ ይጥራሉ ስለዚሕ ተረጂዉ ክፍተት አትፍጠሩ

  • @ammaralsallaq4947
    @ammaralsallaq4947 Месяц назад +1

    😢😢😢😢

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg Месяц назад +3

    ጃዝሚ ተይ የውሸት ወሬ አትስሚ ወላሂ ለማለያየት የመጣ ጦስ ነው አትሰሚያት አውቀው ለማክፈር ፈልገው ነው

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Месяц назад +2

    አቺ አይደብርሽምዴ 😢 😢 ስርአት አርጊ ሆ አረ ወደራስሽ ተመለሺ በእቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ አትሁኒ ፎቶውን አቀናብረውት ይሆናል አረ በአላህ ተይ ኤጭጭ

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas Месяц назад

    አብሽሪ እህቴ ለሰዉ ወሬ አትስሚ

  • @HayatHassen-ue7sg
    @HayatHassen-ue7sg Месяц назад

    አንድ ሁኑ በአላህ ሁሉም ይደርሳል

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c Месяц назад

    ማሻአሏህ

  • @samrilove1772
    @samrilove1772 Месяц назад

    Yen abrshi mnfes wedzi geba jasmin anchi neqa bey ye lijitun photo yizshi axari zemdu liton tichilalechi siqexil abrchu hun beqa

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 Месяц назад +1

    የኸ?ዉነትከኾነአተብቻሳይሆሌሎችም ወንዶችአይታመኑም

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን Месяц назад

    በአላህ ተይ ተረጂው ከጎኑ ሁኘ እህት

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Месяц назад

    የሠው ወሬ አትስሙ እሚያስታርቅ የለም እሚያለያይ እጂ አስቡበት እና ችግራችሁን ፍቱ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад

    አረጀሚላተረጋጌአህቴየሡቤተሠቧቸልከዊትነዉአህቴ

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ Месяц назад

    የኔናትበዚህ ሰአት ብዙጥላትአላችሁ የሱቤተሰቦች ካንች ሊለዩት የማያርጉትመገድየለም ምክንያቱም ወደእውነተኛመገድ ስለመጣ ስለዚህ ማንምምንምቢሉሽ እየሰማሽዝምም በያቸው

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u Месяц назад +1

    እረተረጋጊ ይችን ልከዋትነው ማሬ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад

    አባክሸተረጋጌአህቴልጀንአንዳታሥከፌዉዉድበአላህ

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg Месяц назад +1

    ብትመጣም ውሸቶን ባሌ ነው አምነሺ ልትቀበያት ነው በአላህ አትቀልጂ ሶብር ይኑርሺ ልጁ በዚህ ሰአት ታሰፈልጊውአለሺ ብቻዎን ነው

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Месяц назад

    😂😂😂ተልካ ነው አትስሜት

  • @fg1489
    @fg1489 Месяц назад +1

    የቤተሰቡ ተልኮ ነት የምረ

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m Месяц назад

    ተረጅው ውዴ

  • @ኡሙእሪያንዩቱብ-ረ5ኀ
    @ኡሙእሪያንዩቱብ-ረ5ኀ Месяц назад +1

    ሊጣሉቸሁ ነዉ ተይ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Месяц назад +1

    ጃዝሚን እህቴ አውቃ ነው ስንት መሰዋትነት የከፈልሽለት ጎደኛሽ ነው ተረጋጊ በዛለይ በአሁኑ ሰአት ከጎኑ ልትሆኝ ይገባል እጅ አችም በርደን አትሁኝ በት እባክሽ

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 Месяц назад

    ምቀኛነው ሀይማኖቱን ሥለቀየረ አረባአላህ እህት ተረጅው ያአላህ 😢😢

  • @bitislam593
    @bitislam593 Месяц назад +1

    ይሄማ ሆም ብሎየታቀድ ሲሴራ ነወ ነቃበሉ እድያጣላቸወ ነወ😢😢😢