Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ልብ ያለው ሰው አስተዋይ ታሪክ ሰራህ
Hi well come
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!ትንሣኤ ለሃገሬ….ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!!
ስሜን ወሎ አማራ አይደልም እንዴ ዝምታው ምንድንነው
አሥርት የድሮው የአሥርት መግቢያ ቢሆን ይመረጣል ብዙ ታሪክ የሰራ ነው አስተካክሉት
መድሃኒያለም ይችን ልጅ ምናለ ብትቀይሯት ቱፍ
ስሜን ውሎ ዝምታው ምንድንንው ወልደያ ዝሩያው ይዘው ማሰቃይት ከጀመሩ ሳምት አለፍቸው መንግስት እርምጃ ሊወስድ ቀርቶ ያካባቢው ማህርሰብ መስዋት ክፋሎ ያስለቀቀውን ቦታ ሊጠቅ አልቻለም
ምን እንዲል ፈለግሽ?! የራያና ቆቦ ህዝብ ተገንጥሎ ተወስዶ ነበር፤ አሁን ወደ ራያ ራዩማነቱ ተመለሰ፡፡ አራት ነጥብ፡፡ አገውም ቅማንትም ነፃ ይወጣሉ፡፡
ተስፋፊ ወራሪዎች፣ ማይጠምሪ ሳይሆን ማይ ጸምሪ ነው። ለነገሩ ማይ ጠምሪም ትግርኛ ነው።
ማይ ጸምሪ፣ ግዕዝ እንጂ ትግርኛ አይደለም ።
@@RasGoshu ያም ቢሆን ለትግርኛ ይቀርበዋል፡፡ ግዕዝ የትግርኛ አባት ፣ የአማርኛ አያት ነው፡፡ በያ ላይም ግዕዝ ዘብሔረ አክሱም ዘአግኣዚያን ነው፡፡ አማርኛ ግን የወታደርና የችሎት/የገበያ ቋንቋ ነው፤ እነ ሁሉ አማረሽ ድርቅ ቢሉም፡፡ በተቀረ ግን ማይ ግዕዝም፣ ትግርኛም፣ ጉራግኛም ነው፡፡ አማርኛ ግን አይደለም፡፡
@@NeYa-24 መርኅ ቤቴ ግዕዝ ነው ነዋሪው አማራ ነው፣ ቀብሪ ደሐር ግዕዝ ነው ነዋሪው ሱማሌ ነው።ግዕዝ አባት ልሳን ነው፣ አባት ደግሞ ለልጆቹ ሁሉ አባት ነው እንጂ ለአንዱ አባት ሆኖ ለሌላው የእንጀራ አባት አይሆንም።ዘብሔረ አክሱም ዘአጋዚያን ዘኢትዮጵያ ነው እንጂ ዘብሔረ ትግራይ አይደለም፣ ትግሬንም ብቻ አይወክልም!
እግዚአብሔር ይመስገን ልብ ያለው ሰው አስተዋይ ታሪክ ሰራህ
Hi well come
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
ትንሣኤ ለሃገሬ….ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!!
ስሜን ወሎ አማራ አይደልም እንዴ ዝምታው ምንድንነው
አሥርት የድሮው የአሥርት መግቢያ ቢሆን ይመረጣል ብዙ ታሪክ የሰራ ነው አስተካክሉት
መድሃኒያለም ይችን ልጅ ምናለ ብትቀይሯት ቱፍ
ስሜን ውሎ ዝምታው ምንድንንው ወልደያ ዝሩያው ይዘው ማሰቃይት ከጀመሩ ሳምት አለፍቸው መንግስት እርምጃ ሊወስድ ቀርቶ ያካባቢው ማህርሰብ መስዋት ክፋሎ ያስለቀቀውን ቦታ ሊጠቅ አልቻለም
ምን እንዲል ፈለግሽ?! የራያና ቆቦ ህዝብ ተገንጥሎ ተወስዶ ነበር፤ አሁን ወደ ራያ ራዩማነቱ ተመለሰ፡፡ አራት ነጥብ፡፡ አገውም ቅማንትም ነፃ ይወጣሉ፡፡
ተስፋፊ ወራሪዎች፣ ማይጠምሪ ሳይሆን ማይ ጸምሪ ነው። ለነገሩ ማይ ጠምሪም ትግርኛ ነው።
ማይ ጸምሪ፣ ግዕዝ እንጂ ትግርኛ አይደለም ።
@@RasGoshu ያም ቢሆን ለትግርኛ ይቀርበዋል፡፡ ግዕዝ የትግርኛ አባት ፣ የአማርኛ አያት ነው፡፡ በያ ላይም ግዕዝ ዘብሔረ አክሱም ዘአግኣዚያን ነው፡፡ አማርኛ ግን የወታደርና የችሎት/የገበያ ቋንቋ ነው፤ እነ ሁሉ አማረሽ ድርቅ ቢሉም፡፡ በተቀረ ግን ማይ ግዕዝም፣ ትግርኛም፣ ጉራግኛም ነው፡፡ አማርኛ ግን አይደለም፡፡
@@NeYa-24 መርኅ ቤቴ ግዕዝ ነው ነዋሪው አማራ ነው፣ ቀብሪ ደሐር ግዕዝ ነው ነዋሪው ሱማሌ ነው።
ግዕዝ አባት ልሳን ነው፣ አባት ደግሞ ለልጆቹ ሁሉ አባት ነው እንጂ ለአንዱ አባት ሆኖ ለሌላው የእንጀራ አባት አይሆንም።
ዘብሔረ አክሱም ዘአጋዚያን ዘኢትዮጵያ ነው እንጂ ዘብሔረ ትግራይ አይደለም፣ ትግሬንም ብቻ አይወክልም!