ኹጥባ ዱኣ አምልኮ ነው || ኡስታዝ ሳዳት ከማል || Ethiopian Amharic dawa || October 30, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 1

  • @UyDg-or8nw
    @UyDg-or8nw 22 дня назад

    ኡዝታዝ ሣዳት ወላሂ በጣም በጣም ትምህርትህ ይመቸኛል አላህ እረጅም ሀያት ከጤናጋ ይስጥህ ያረብ.
    እንዳጋጣሚ ይሄንን ኮሜንት ካነበብከው ለእናቴ ዱአ አድርግልኝ እናቴ የምትኖረው ወሎ ደሤ ነው በጣም ጥሩ እናት ናት ወላሂ ምንም አይጎድላትም ነገር ግን ቅዳሜና እሮብ ከቤት አልወጣም ትላለች ከወጣሁ ያመኛል ትላለች. ይሔ ሽርክ ነው እንደው ከቻልክ እኔ ወጪውን እችላለሁ ደሴ ሂደት ዳእዋ ብታደርግላቸው ወላሂ የእናቴ ነገር እንቅልፍ ይነሣኛል