Andromeda አንድሮሜዳ: "የ6000 ዓመቷ ኢትዮጵያ" | ቆይታ ከ7ተኛ ክፍል የፊዚክስ መምህር ህፃን ቅዱስ እንቁባህሪ ጋር - ክፍል 2 | S03E02

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 18

  • @ኢትዮጵያ.2017
    @ኢትዮጵያ.2017 2 года назад +4

    ቤተሰቦች ድንቅ ናቸው እናመሰግናቸዋለን ፈጣሪ ያሳድግህ 🇨🇬 ኢትዮጵያ 🇨🇬🙏🙏🙏🙏

  • @zigaleayalew4096
    @zigaleayalew4096 2 года назад +2

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ፡፡ ሁለታችሁም ለኢትዮጵያ እንቁ ዜጎች ናችሁ፡፡ አንድሮ ሜዳ ሌሎችንም ኅፃናት እየቀረቡ ሀሳባቸውን ማጋራት ቢችሉ መልካም ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 года назад +1

    ዋው

  • @demsislemma3891
    @demsislemma3891 Год назад

    እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በልልኝ

  • @Tadese-k8i
    @Tadese-k8i Год назад

    Excellent

  • @yayatube4875
    @yayatube4875 2 года назад +1

    ታዳጊ ተመራማሪ ቅዱስ እንቁባህሪ በርታልን! በዚሁ ከቀጠልክ ለኢትዮጵያና ለ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተዋፅኦ እንደምታበረክት ተስፋ አለኝ። አዘጋጆቹም መልካም ስራችሁን እንድትቀጥሉበት አደራ እያልኩ፣ እንደ ቅዱስ ያሉ ታዳጊዎች ለረዥም ጊዜ በፍጥነት ሲናገሩ እንዳይደክማቸው ትንፋሽ እየወሰዱ መናገር እንዲችሉ ብታስተምሯቸው ወይም በየመሃሉ ጥያቄ እየጠየቃችኋቸው እረፍት እንዲያደርጉ ብትረዷቸው መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 2 года назад

    ተባረክ እግዚኣብሔር መልካሙን ጥበብ ይሙላብህ
    ዝግጅታችሁ ቆንጆ ነው ግን በምስል የተደገፈ ቢሆን ትኩረት ሳቢ እና ገላጭ ይሆናል 👌🏾👍🏾🙏🏾

  • @almaznegn8105
    @almaznegn8105 2 года назад +3

    ከአይን ያዉጣህ

  • @yh4es
    @yh4es 2 года назад +2

    6000 የባከኑ አመታት በዚህ ዘመን ሀገራችን 6000 አመታት ኖራለች ብላችሁ ስታስተምሩ አለማፈራችሁ ይገርማል አነ ካናዳ በ 155 አመታት እድሜአቸው ጠፈር ላይ ምርምር ጀምረዋል እዛ ግን ገና በዘር ተከፋፍለህ ለመገዳደል ቢላ አየሳልክ አመታት አስቆጥረሀል ልጆቹ ምን ሰራችሁ ቢሉ ምን መልስ አለ?

    • @derejemikru3304
      @derejemikru3304 2 года назад +1

      በአገርህ ታሪክ ኩራ

    • @zigaleayalew4096
      @zigaleayalew4096 2 года назад

      ወዳጄ ውጮች የሚሉትን ብቻ በመከተል የሀገራችን ታሪክ አትሽጡብን፡፡ ቢያንስ እኛ ታሪካችን ብንዘነጋው እነሱ እያስታወሱ ይኸው ታሪካችሁ ይሉናል፡፡ ምን አልባት አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ መሰረት አድርገን ባንተች መልካም ነው፡፡ አንብቦ፤ታሪክን አውቆ፤ አገናዝቦ በምክንያትና በመረጃ መልስ መስጠቱ የተሻለ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከመጣን 6000 ዓመት ብቻ ሳይሆን 7524 ዓመት ታሪክ አላት፡፡ ይህ ታሪክ ግን ሁሉ መልካም፤ሁሉም መጥፎ አልነበረም፡፡ በምክንያትና በመረጃ ብንከራከርስ!
      ልጆቻችን ይህን ሁሉ ዘመን ምን ሰራችሁ ቢሉንማ መልሱ፤አሁን እየሰራን ነው…..የሚለውና ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅብንን ሰርቶ ማለፍ ነው፡፡

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 2 года назад +1

      እንዳንቺ አይነት ነጭ አምላኪ ሞልቶ እንዴት ብለን ስለጨረቃ ስለጠፍር እናውራ

    • @hallelujahyared8437
      @hallelujahyared8437 2 года назад

      እስኪ አንተ ምን አስተዋጽኦ አበርክተሀል ለሀገርህ

    • @yh4es
      @yh4es 2 года назад +1

      @@tefayetsegaye7262 ገና በበሬ ከማረስና ገበሬው በባዶ እግሩ አየሄደ ልጆቹን አብልቶ ማሳደር ባልቻለበት ሁኔታ ታሪክ አለኝ ማለት ቀልድ ነው ይኸው በዘር መቁጠርና መገዳደል ስንት ዘመን አለፈ ያ ነው ታሪካችን