baby hair - የፊት ለፊት ፀጉራችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024
  • #babyhair #edges #hairgrowth
    ተጨማሪ/ተመሳሳይ ቪድዮዎች
    ፀጉራችን የሚጠላቸው ተግባሮች
    • ፀጉራችን የሚጠላቸው ተግባሮች/ልማዶ...
    ፀጉራችንን ስንታጠብ የምንሰራቸው ስህተቶች
    • ፀጉራችንን ስንታጠብ የምንሰራቸው ስ...
    ፀጉር ፍሪዝ አደራረግ
    • ፀጉር ፍሪዝ አደራረግ / ቅርፅ ያለ...
    ፀጉራችን እነዚህን ምልክቶች ካሳየ እንክብካቤ ያስፈልገዋል ማለት ነው
    • ፀጉራችሁ እነዚህን ምልክቶች ካሳየ ...
    ኪንኪ ወይም አፍሪካዊ ፀጉርን እንዴት እናሳድግ
    • ኪንኪ ወይም የአፍሪካዊ ፀጉርን በቀ...
    ለፀጉር እድገት አስፈላጊ የሆኑ ምግቦች
    • ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ ምግቦች...
    በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፀጉር ማስክ አሰራር
    • በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፀጉር ማስክ...
    ሳናውቅ የምናደርጋቸው ፀጉርን የሚጎዱ ልማዶች
    • በቀን በቀን የምናደርጋቸው ፀጉራችን...

Комментарии • 172

  • @b21e19
    @b21e19 4 месяца назад +16

    በእዉነት ምክሮችሽ ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸዉ በፀጉሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርገዉኛል በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ❤

  • @edenkumela8434
    @edenkumela8434 4 месяца назад +9

    ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ነሽ ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @heran5269
    @heran5269 4 месяца назад +9

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው❤😊🎉

  • @فاطمةحوسين-ت7ز
    @فاطمةحوسين-ت7ز 5 дней назад

    ❤❤እመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው 👍👍

  • @BTS-Yakook7
    @BTS-Yakook7 4 месяца назад +4

    Nah I'm crying cause everything you told us NOT TO DO is what i do to my hair 😭But thanks girl

  • @HgdjHhh-k9p
    @HgdjHhh-k9p 4 месяца назад +2

    እዉነትነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 4 месяца назад +9

    በጣም በጣም የሚገርመው ጭቀት ነው የኔንፀጉር አላሳድገውያለው ደህና ድብርብሎ የሚያናድደኝና የሚያስጨንቀኝ ነገእካለ ባደ ድርቅቅቅ ይርና ይረግፍን

    • @zuzutuba4436
      @zuzutuba4436 4 месяца назад +1

      ወላሒ የኔም ነው ለተወሠነ ቀን ድብር ብሥጭት ካለኝ በጣም ይረግፋል😢😢

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 2 месяца назад

      @@zuzutuba4436 ሐሳብም ማብዛት

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 4 месяца назад +23

    እህቶች እኔን የጠቀመኝን ላካፍላችሁ የግባሬ ፀጉር በጣም ሳስቶና ወደሃላ ሄዶ ነበር ከዛ ትንሽ ቆረጥ ቆረጥ አረኩና ፀጉሩ የማይያዘውን ትንሽ ላጭቼ ከዛ ማታ ማታ ባዝሊን እቀባውና ክፍቱን አረገዋለሀ ልብስ እዳያቆሽሽ አላበዛም ከዛ ደህና ሆነልኝ እናተም ሞክሩት ባትቆርጡት እንኳን ቫዝሊን ጥሩ ነው ለውጥ አለው ግን ስተወው መልሶ ሳሳብኝ😢ሳቃዳው ፈሰሰ የሆነ ኑሮ😂

    • @JemAmin
      @JemAmin 4 месяца назад

      Thanks wude.... Sakadaw fesese 😂😂😂😂😂

    • @NawaChxf
      @NawaChxf 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @አልመሊኩ
      @አልመሊኩ 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @rchigal585
      @rchigal585 4 месяца назад

      እኔስ ባዝሊን ጥሩ ነው ተብዬ ተቀብቼ ፈረፎር ተያዝኩ😂😂

    • @Huss-hm5oe
      @Huss-hm5oe 4 месяца назад +6

      እኔ ላጭው ብለውኝ ነው ኮስ ሜዳ መስሎ የቀረው 😂😂😂😂

  • @lidiyakamil8415
    @lidiyakamil8415 4 месяца назад +2

    ጎበዝ በጣም ጠቃሚ ምክር

  • @MedanetMalnge
    @MedanetMalnge 20 дней назад

    የኔ በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemHayelom
    @EyerusalemHayelom 4 месяца назад +2

    ቀጥይበት የኔ እህት 🥰🥰🥰👌

  • @Tizu-p7u
    @Tizu-p7u 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ጠቃሚ መረጃ ነው በርችልን❤❤❤❤

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MakiLove-e8p
    @MakiLove-e8p Месяц назад +3

    በጣም ቆንጆ ምክር ነው የሰጠሽን ግን እኛ ሴቶች በአብዛኛው ፀጉራችንን አጥበቀን ካላስያዝን ወይንም ደግሞ ካልተሰራን ቶሎ የመንጨባር እና የመቆም ችግር ስላለበት አንቺ ምንትመክሪናለሽ እህቴ😥😔

  • @SemiraEbrhim
    @SemiraEbrhim 2 месяца назад +2

    Thanks you

  • @YordanosHenok
    @YordanosHenok 4 месяца назад +4

    Tnxs ❤❤

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt 3 месяца назад

    Betam gobez nesh thank you ❤❤

  • @MhretbalchaAdane-mc6hi
    @MhretbalchaAdane-mc6hi 4 месяца назад +2

    Tnx wude

  • @MnbOhhf
    @MnbOhhf 3 месяца назад

    የትኛዉቅባትበጣምይጠቅማልወይምቶሎያሳድጋል

  • @Tirngo-km8mm
    @Tirngo-km8mm 4 месяца назад +3

    እናመሰግናለን

  • @Rutmulugeta
    @Rutmulugeta 2 месяца назад

    Rosemary oil ተጠቅሜ ነበር ግን አከረደደብኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @MerryHilay
    @MerryHilay 2 месяца назад +1

    Tahak you

  • @bahghimebrahtu4768
    @bahghimebrahtu4768 4 месяца назад +1

    tigrinya disi? ane ifotuo yeh

  • @samiyashedad6911
    @samiyashedad6911 4 месяца назад +4

    Thanks ❤

  • @Sifu-s8v
    @Sifu-s8v День назад

    ፀጉሬ ትንሽ ይልቅ ስለሆነ ካክስ ገብቼ ነው ሹሩባ የምሰራው ካክስ ጎጂ ከሆነ እንዴት አለስልሼ ልሰራ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YoakinYoadan-zo2rd
    @YoakinYoadan-zo2rd 4 месяца назад

    Benatsh shaving cream sriln canser yametal yemibal were semche new ene degmo kalesu altekemm endatalfign❤❤❤

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  4 месяца назад +2

      ሁሉም ነገር ካንሰር ያመጣል ይባላል እኮ። ካንሰር ባይሆንም አብዛኛው ነገር የጎንዮሽ ችግር ይኖረዋል ስለዚህ የምትጠቀሚውን ነገር በደንብ አጣርተሽ ግዢ፣ original መሆኑን፣ ውስጡ ምን ምን እንዳለው ከዛ ደግሞ መመሪያውን ተከትለሽ በጥንቃቄ ተጠቀሚ።እንጂ በሚባለው ቢሆንማ ምንም ነገር አንጠቀምም ነበር።ግን በደንብ መርጠሽ ተጠቀሚ

  • @BLENTESFAY-x7h
    @BLENTESFAY-x7h 4 месяца назад +1

    what abt minoxidil for baby hay arif nw?

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 4 месяца назад +5

    አርብ ሀገርያለንእህቶች በጭቀትነውማለትነው ጸጉራችንንያጣነው እኔማ በጣምያሳዝነኛል ወይ ጸጉሬ😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 4 месяца назад

      ሙቀቱ 😥😥

    • @IbrahimK-kj9pu
      @IbrahimK-kj9pu 4 месяца назад

      @@ktube8920 በጣም ሁሉምነገሩ ተጨምሮ እደሻማ ለሌላስው መብራትብቻሁነን ቀርን ወይከውበት ወይከገዘብ ወይከዘመድ ሳንሆን ሀስቡነላህ ወኒእመልወኪል

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 месяца назад

      ሙቀቱምነው በተለይ ሂጃብ የምንለብሰው ከባድነው 😢

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 22 дня назад

      awo enese betye aye

    • @ምርጥምርጫ.MirtMircha
      @ምርጥምርጫ.MirtMircha 10 дней назад

      መፍትሔ አለን

  • @FanayeZaza-yw1tf
    @FanayeZaza-yw1tf 4 месяца назад +2

    Baby heri yenasadgbet kbat asayin?

  • @Kkhadija-k4q
    @Kkhadija-k4q 4 месяца назад

    Tahnkyou

  • @BezaTadesse1930
    @BezaTadesse1930 4 месяца назад +1

    Thank you sis❤

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ
    @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ 4 месяца назад +4

    ❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 месяца назад +65

    ደረቅ አየር 😥 አረብ ሀገር 2 ሜትር ግንባር አደረገኝ 😂😂 ላሳቅጅ ወገኖቸ

  • @NajatAmin-h8l
    @NajatAmin-h8l 4 месяца назад +4

    ❤️

  • @Mesi-ev5gv
    @Mesi-ev5gv 4 месяца назад +2

    ለፀጉር የሚጠቅም አመጋገብ ምንድነው

  • @Glowingdiary.
    @Glowingdiary. 4 месяца назад +2

    የተመጣጠነ ምግብ ለ ፀጉር አድገት ምጠቅም ብለሽ ምታስብያቸውን በvideo ንገሪን ውዴ 😻

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 4 месяца назад

    እናመሰግናለንእህታችን ለቤትሽ አድስነኝ❤❤

  • @AishaGuto
    @AishaGuto 6 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lemiylulutube7136
    @lemiylulutube7136 3 месяца назад +1

    አለ እድሜዬ አርብ ሀገር ፀጉሬ ጨረሰዉ 😢😢😢

  • @Ayniyee
    @Ayniyee 3 месяца назад

    Festal binaderg mexifo new

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh Месяц назад

    enamsgobaln❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
    @ስደተኛዋ-ወ5ለ 3 месяца назад +1

    ጭቀትና ንደት ነው የጎዳኚ😢😢😢

  • @Sadem-u9e
    @Sadem-u9e 4 месяца назад +1

    Enmsgnlen❤❤❤

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

  • @እረሕመት
    @እረሕመት День назад

    እረእ😢😢ኔጠመለጥኩ

  • @DinikineshDakone
    @DinikineshDakone 2 месяца назад

    Yekibatuw wagawu sintinew

  • @tagetage
    @tagetage 4 месяца назад

    Ara tawu one yaderekut never yelem 😂 idihum iyebase meta ke muket yetenesa 😅😅

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 месяца назад

    በቃ ከሺኤን ላይ መጥለብ አለብኝ 🙈 ያየሁትን ሁሉ

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ረ8ጀ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ረ8ጀ 3 месяца назад

    አረ በአላህ እሥኪ የምታዉቁ ንገሩኝ

  • @TsadkDaniel
    @TsadkDaniel 4 месяца назад +1

    esti yanchin baby hair asayn😢😂😂

  • @AyAL-qk7tq
    @AyAL-qk7tq 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅድነኝ-ጠ8ዐ
    @መቅድነኝ-ጠ8ዐ 4 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 месяца назад

    ኧረ የኔ የለም እደት ላብቅለው😂😂😂😂

  • @ፍቃርእየምስኩሉ
    @ፍቃርእየምስኩሉ 7 дней назад

    ንቅሳት ኣጥፉሉኝ😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 месяца назад +1

    💝❤

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @maraiamaa2209
    @maraiamaa2209 4 месяца назад +1

    ብዱእቹ እስቡን ውዶች1,3000000እንድ ሚልዮን ከ ስዎስትሞቶ ሽህ ተበድሬ. ጭንቅት እላስተኛ እለኝ

    • @እረቂቅ-ዩቱብ
      @እረቂቅ-ዩቱብ 4 месяца назад +1

      እ አይዞሽ😢

    • @omygadweeee
      @omygadweeee 4 месяца назад +1

      እ😢😢😢አይዞሽ

    • @Sወሎ
      @Sወሎ 4 месяца назад +2

      ያቺስ ከፋ ግን አብሽሪ አታቆይዉም ደህና ሁኒ ብቻ

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ 4 месяца назад +1

      ለምን

    • @zebib-d1s
      @zebib-d1s 4 месяца назад

      እኔም ማርያምን😢

  • @SeadaHussen-g3j
    @SeadaHussen-g3j 4 месяца назад +2

    thanks❤❤❤❤

  • @SameraAway
    @SameraAway 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @Ashenafi-w3q
    @Ashenafi-w3q 4 месяца назад +1

    Tanks berchelen

  • @MartaGetu-in2oi
    @MartaGetu-in2oi 4 месяца назад +2

    thanks 😊

  • @galeraya1795
    @galeraya1795 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад +2

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 месяца назад

      ባዝሊን ቀቢው እኔ በአላህ ፍቃድ አድጎልኛል

  • @SADIYAKORI-m3x
    @SADIYAKORI-m3x 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад +1

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

    • @SeadaAbesha
      @SeadaAbesha 3 месяца назад +1

      𝚌𝚊𝚜𝚝𝚘𝚛 𝚘𝚒𝚕 𝚜𝚑𝚎𝚒𝚗 𝚕𝚢 𝚊𝚕𝚎 𝚎𝚗𝚎 𝚊𝚜𝚊𝚍𝚐𝚘𝚕𝚐𝚗𝚊𝚕

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?

  • @Mulugeta-wo8uw
    @Mulugeta-wo8uw 4 месяца назад +2

    ቅንድባችንን እንዴት ማብዛት እንችላለን?