ነፍሊም፤የጥፋት ውሃና ባቢሎን |ክፍል አንድ| ዘፍጥረት 6-10| የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | |March 3, 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ነፍሊም ምንድን ናቸው? የጥፋት ውሃስ አለም እቀፍ ነው ወይስ አጥቢያዊ? የኖህ መርከብ የት ናት? ኖህ ኢትዮጵያ ነበረ? በ ባቢሎን ግንብ ምን ተሰራ ?

Комментарии • 67

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 16 дней назад

    በእውነት ጌታ ይባረክ ፓስተር አስፋው በቅርብ ነው ድንገት ወደ ቻናሉ የገባሁት ግን በጣም እድለኛ ነኝ ብዬ አሰብኩ በጣም ነው የተጠቀምኩት በጣም ነው የምወዶት ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦቶ በነገር ሁሉ ጌታ ይባርኮት 🙏🙏

  • @samri-pt4xb
    @samri-pt4xb Год назад

    Amen

  • @birishdechu5366
    @birishdechu5366 3 месяца назад

    Blessed pastor

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 3 года назад +3

    Thank you pasterye God bless u &your family i Love uuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeMhar---ASM
    @SeMhar---ASM 3 года назад +6

    እግዛኣብሄር ይመስገን አንዳንተ ዓይነት እውነትን የምያስተምር ሰው ስለ ሰጠን ኽብር ለሱ ይሁን : በብዙ ተባረክ ውዱ pastor አስፋው 🙏💐🌸💐

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 года назад +3

    ፓስተርዬ እድሜና ጤና ይስጥክ አሜንንንንንን ከዚእም የበለጠ ይብዛልክ

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 3 года назад +2

    መጋቢያችን አስፋው በጌታ የተወደድክ ወደማችን ጸጋ ካንቴ ጋር ይሁን!!ባንቴ ስላለው የማስተማር ጸጋ እግዚአብሔር የተመሠገኔ ይሁን !!አሜን!!እንወድሃለን 🙏💕💜💞🙏

  • @helity6139
    @helity6139 3 года назад +5

    Thank you so much dear Pastor. You are blessed 🙏🙏🙏

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 10 месяцев назад

    ፓስተር በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @janebandilan1143
    @janebandilan1143 2 года назад

    Debark pastre

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 3 года назад +2

    God bless you pastor the way you teaching is amazing i learn a lot thank you

  • @tamratbekele575
    @tamratbekele575 3 года назад +1

    ተባረክ

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 3 года назад +1

    ግሩም

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Год назад

    Thank you Pastor big help in digging the of God .

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 года назад

    እዴት ደረሰ ይላል የእግዚአብሔር ቃል አሜን ሀሌ ሉያ

  • @samuelsemere9578
    @samuelsemere9578 3 года назад +1

    ተባረክ የኔ ውንድም ጌታ የረዳ ሰው

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 3 года назад

    Pastorye tebarekilign zemenih tiwlidihin yante yehonew hulu Begeta yetetebeke yihun 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад

    ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад

    ተባረክልን አባቴ

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 года назад

    ፓስተር በብዙ ተባረክ

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 года назад

    አሜን ፓስተር እንወዳለን ተባረክ❤💌✅

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus9355 2 года назад

    Thank you paster

  • @henokbelete9621
    @henokbelete9621 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 3 года назад +1

    God Bless you, pastor

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Год назад

    ጌታ ይባርክ🤲🤲📖💯💯

  • @yishakdemissie9012
    @yishakdemissie9012 2 года назад

    It is good God bless you

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 2 года назад

    Tnx a lot...!!!!!!

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 года назад

    Amen pastor e/er yagezhe

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 года назад

    Amen!!!!!... Ame..n..!!!

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 3 года назад

    Zemeneh Ybarek Paster

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 года назад

    Geta yebarkeh Pastor

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 года назад

    GOD bless you pastor for your efforts

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 года назад

    God bless you pastor

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 3 года назад

    Geta abzeto yebarkeh pastor

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 года назад

    Yetwedede ke pastor shalom eshi entbkalgn me are enfelgalegn

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 года назад

    🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 3 года назад

    GETA abzto abzto yebarkh yetbark wndme

  • @kidist56
    @kidist56 3 года назад

    ትምህርትህን በእጅጉ የምከታተልና የምወድ ብዙ እጅግ ብዙም ተምሬብሃለሁ። የዛሬው ትምህርትህን ግን በብዙ መወዛገብ ሰማሁት።
    ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል የሚለው እምነት ከየት ሄደ? እንግዲያስ የበለአም አህያይቱ አፍ አውጥታ አላወራችምን? ከእንስሳ የተመረጠችበት ምክንያት ስላለ እንጂ ከሌሎች እንሰሳ ብልጣ አይደለም። ጌታስ ውርንጭላ ላይ መቀመጡ በተንቆጠቆጠ ፈረስ መቆናጠጥ አቅቶት ነውን? አይደለም! ዝቅ ማለትን ሲያስተምረን እንጂ! እግዚአብሔር የወደደውን ሔኖክን ከወሰደው፤ ሲወለድ መናገሩን ምን ብርቅ ያደርገዋል? ኢየሱስን ሲወለድ እንዳያወራ የሆነበት እኛን መምሰል ስለነበረበት አይደለምን? ጉልበት ሁሉ የሱ ሆኖ እንደሚታረድ በግ የሆነበት ለኛ ትዕግስት ለማስተማር ነውና። ይህን ማወዳደር ትንሽ ለኔ አልተዋጠልኝም።

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 3 года назад +3

    How was z deluge troublesome for sea creatures?I am longing to hear from u?
    Thanks in advance .. .

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 3 года назад

    ጄምስ ቦንድ ነው አሉ ከኢትዮጵያ ገዳም ሰርቆ የወሰደው የሔኖክን መጽሐፍ

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 3 года назад

    1 dznt have to think z position of z window as The Bible clearly talks abt it:up

  • @abrishlove3808
    @abrishlove3808 Год назад

    ስነ መለኮት ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ፓ/ር እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 3 года назад

    U r 1 of z few teachers we have. I thank God a lot 4 that. U always calll each name of z Trinity at z end of prayers.Why not just in z Name of Jesus? Am curious to know!
    Thanks in advance!!

  • @masheamanuelagip3075
    @masheamanuelagip3075 3 года назад

    ሰላም ፓስተር አስፍው ሰላም ላንተ ይሁን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፓስተር አንድ ጥያቄ አለኝ ሁልጊዜ ትምህርትህን ከመጀመርክ በፊት እና ከጨረስክ ቡሀላ የምንሰማቸውን መዝሙሮች እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው ?

  • @henock6
    @henock6 2 года назад

    Bless you pastor. We(Ethiopians) are obsessed with making every biblical figures Ethiopians....ewnet nw 😂

  • @danielyemane162
    @danielyemane162 3 года назад

    ፓስተር በ Audio ትምህርቱን ማግኘት ይቻል ይሆን?

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 3 года назад

    Greetings to you from z southern Bavarian state of Germany. God has providentially opened this crack .
    May only His plan get access through it as ,henceforth, any disobedience on either side gives z enemy legal right.

  • @gediyontsegaye3349
    @gediyontsegaye3349 Год назад

    ኖህን የልጅ ልጆቹ ካገዙት እንዴት 8 ሠው ብቻ ተረፈ?

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 года назад

    Pastor; how much was the general population of that time?

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад

      ሰላም ገብረ ህይወት ብዙ ሊቃውንት የተለያየ ግምት አላቸው፨ ይህ ነው ተብሎ የተሰመረበት መልስ ለመስጠት ያስቸግራል፨ ተባረክ

  • @dagimboss4200
    @dagimboss4200 3 года назад

    1:46:00 እውን መዝሙር የማን እንደሆነ ብትነግሩኝ please. "ታርደሃልና" የሚለውን መዝሙር ....

  • @amarechgensa3925
    @amarechgensa3925 3 года назад

    ስነመለኮት መማር ፈልጋለሁኝ ፓስተእ

  • @thewaythetruththelife5920
    @thewaythetruththelife5920 3 года назад

    የኖህ መርከብ ቱርክ ውስጥ ከሆነ አብዛኛው እንስሳት እንዴት አፍሪካ ውስጥ ሆኑ?

    • @user-tz7bg8ot2u
      @user-tz7bg8ot2u 4 месяца назад

      ለምን አንተ ባህር ውስጥ አትኖርም?

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8x 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 3 года назад

    ተባረክ

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 3 года назад

    Amen