Sheger Cafe - በየዘመኑ የተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች እና ለውጥን ያስተናገድንበት የፖለቲካ ባህላችን ላይ With Abebaw Ayalew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #Sheger_Cafe #Abebaw_Ayalew #ሸገር_ካፌ
    ሸገር ካፌ - Sheger Cafe - በየዘመኑ የተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች እና ለውጥን ያስተናገድንበት የፖለቲካ ባህላችን ላይ Abebaw Ayalew With Meaza Birru
    አፄ ቴዎድሮስ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 15

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 года назад +1

    ታሪክን ማወቅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። ግን "የአኩስም ሐውልት ለወላይታው ምኑ ነው? " የሚለው የአቶ መለስ ጥያቄ ሀገራችንንም ታሪካችንንም አደፈረሳቸው:ወሀ ቸለሰባቸው: የኢተትዮጵያዊነትን ጠንካራ ሰሜት አናወጠው።
    ታሪክ አቅራቢውን እጅግ እያመሰገንሁ: ግን ነገሥታቱንና መኳንቱን ሲጠቅስ "እርስዎ" እያለ ቢናገር ጥሩ ነው እላለሁ።

  • @berhefesehay1865
    @berhefesehay1865 2 года назад +2

    ሸገር ካፌ ባልሳሳት መአዛ ነሽ መሰለኝ ቃለ መጠይቅ ፣መምህር አበበ አያሌው የታሪክና ተመራመሪ መምህር ፣ቃለመጠይቁ አድምጨ ያደመጥኩ ጆሮ እየኮረኝ እየተሳቅኩ ነውና በጣም ነው ያዘንኩኝ፣ አንተ መምህር እንዴት ነው አፄ ተድሮስ ንጉሠ ነገሥት ያህል እየዘነጠልክ ክብራቸውን ሳትጠብቅ በአንቱነት መጥራት ሲገባህ፣አንተ ብለህ እንዲህ አደረገ እንዲህ አለ ትንሽ አይቀፍትህ አንችም ብትሆኚ መአዛ የንጉሰ ነገሥት ያህል አፄ ተድሮስን ክብር ጠብቀህ ተናገር አለት ነበረብሽ፣በእውነት የሀ መምህር ነው ወይ ያሳዝናል።

    • @mequanentsahle4197
      @mequanentsahle4197 2 года назад

      አምላክን አንተ እያሉት ቴዎድሮስን አንተ አልክ ብሎ ማልቀስ!

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Год назад

      @@mequanentsahle4197 that doesn’t mean we have to lose our tradition!

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Год назад

      Surprisingly, he is saying “ esachew” for Atse Yohannes ,Atse Minilik and Atse Hailesilase but “Esu” For Atse Tewodros”😮

  • @BarnabasVorreiter
    @BarnabasVorreiter Год назад +1

    Have a Safe Hanukkah 🕎 and a Merry Christmas 🎄 Holiday Season Abyssinia 🇪🇹 !!!

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 2 года назад

    Migrem nw tinten tnxxxnybro

  • @ashenafigudeta2564
    @ashenafigudeta2564 2 года назад +1

    ውድድድ መዓዛ ብሩ እውነተኛ ጋዜጠኛ

  • @janotube2230
    @janotube2230 3 года назад

    big hero!!!!!!!!!!!!!! respect

  • @seblebersoma8714
    @seblebersoma8714 Год назад

    በታም በትም ትሩ ዉዮዮት ነው እግዚአብሔር ዮስትልኞ

  • @rd3ce1
    @rd3ce1 2 года назад

    አላዋቂዎች ግን' ኪነት ያገነነው አፄ' ብለው ነበር

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Год назад

      Abebaw is one of those people who said that😮

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌🙏

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 года назад

    ናፒዬር አፄ ዮሐንስን በአካል አላገኛቸውም? ታዲያ የተክለፃድቅ መኩሪያ ታሪክ ውሸት ነው ማለት ነው? ይጣራ።