ከ 50 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው አዲስ አበባ መሀል ያለው ተባረክ መስጂድ||HarunMedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !

Комментарии • 22

  • @samiya6526
    @samiya6526 11 дней назад +3

    አላህ ያግዛቹ ተባረክ ( ጀርመን)መስኪድ ያደኩበት ሰፈር ነበር

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 10 дней назад

    ምርጥ ቦታ ነዉ ኢንሻ አላህ ምርጥ መስጅድ እንሰራለን

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 11 дней назад

    አለዉ አቂሙን ሲጠን ለመስጂዲ መሸሀለ በሪቱ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 11 дней назад +1

    አላህ ይርዳችሁ ጀዛኩም አላህ ወድሜ ሲራጂ ሙሰማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 11 дней назад +2

    አላህ ያግዛችሁ ሀሩን ሚድያ የኡማው ድምፅ ጀዛኩም አላህ አብዱረሂም አህመድ ጠፋ አረ ብቅ በል ተናፍቀሀል ሀቢቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 10 дней назад

    ኢንሻ አላህ እንገነባዋለን

  • @umasam6820
    @umasam6820 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @cf5682
    @cf5682 9 дней назад

    አላህ ይገዛቺሁ

  • @b.6015
    @b.6015 11 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉 አህለን ውድ የሀሩን ሚድያ ተከታታዮች ላይክ አርጉ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ox3ri3yy3i
    @user-ox3ri3yy3i 8 дней назад

    ኢንሻአሏህ ደረጃውን በጠበቀና የተሟላ አገልግሎት በሚሰጥ መልኩ ይገነባል።

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 11 дней назад

    ዉድ ሃሩን ሚድየችን አላህ ይጫሚርላቹ ❤❤❤❤ ለ ዑማው የቆማ ሚዲያ ❤️❤️❤️

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 11 дней назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @fadelu971
    @fadelu971 11 дней назад

    በርታ❤❤

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 11 дней назад

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 11 дней назад +1

    ማሻአላህ አላሁ አክበር በጣም ጥሩ ጥረትና እቅዲ ነው ኢሻአላህ እኛ ቨምንችለው ከጎናችሁ ነን ለአኼራ ቤታችን አላህ በጀነተልፊርዶሥ ወራሺ እዲኖረን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 11 дней назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @ዛህራዛህራ
    @ዛህራዛህራ 11 дней назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbasMamude
    @AbasMamude 11 дней назад

    Harunoch bertulin yenante tiret midenekno Allah yagzachu

  • @AbasMamude
    @AbasMamude 11 дней назад

    Mexico menu gano ba Allah

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 11 дней назад

    ከዚህ የሚገኝ ጥቅም አለ ከዚህ ጋዜጣዊ ዘገባ?? አንዳንዴ የምትሰሩት ዘገባ በጥልቀት እና በጥንቃቂ በአዋቂ የተደገፈ መሆን አለበት ማይቅ ስለተሸከምክ ለዘገባ አትሩጥ!! ለማን ነው እያቀረብክ ያለኸው ለየትኛው ማህበረሰብ ?? የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች ለሚድያ ይመጥናሉ ወይስ የግል ጉዳይ ነው?? መስጂድ ማፍረስ ቀለል አድርገህ እየተባለ ነው ብለህ ትጠይቃለህ መሀል ሜክሲኮ ላይ እራስን ዝቅ ማድረግ ነው! ስለ ይዞታ አመጣጥ ሆነ ያለበቴ የዶክሜን ጉዳይ የግል ጉዳይ ነው የሚድያ ፍጆታ አይደለም !! ለህዝቡ ለመገንባት ፍላጎት ከማነሳሳት ውጭ አላስፈላጊ ጥያቄዎች በሚድያ ለምን አስፈለገ!! ከተጠያዎች አንዱ አዋቂው ቀጠን ያለው ኮሚቴ መስመር ሊያሲዛቹ ቢሞክር የናንተ ጥያቄ አይን ያወጣ የአንዳንዶቹም መልስ ተስፋ የቆረጠ!!! ለማነኛውም የምታቀርቡት በባለሞያዎች ይገምገም!!! የግሉ ጉዳይ የራስ ነው!!! እነዚያ በየጫካው ለሰሩት እንኳን አጥር በዚህ ወቅት እንዲህ ነበረን እንዲህ ገብረናል እያለ ይሰክሳል!! አንተ ጥሬ ያልበሰለ ይዘህ እንደመልካም ታወራለህ!!!

    • @badrudin7674
      @badrudin7674 11 дней назад

      ተናደሃል መሰሌ አንዲ መፀት የምወጣ ኮመንት ፃፋኪ 😂😂😂😂

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 11 дней назад

    ❤❤❤❤