Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 13

  • @kale_yared
    @kale_yared  17 часов назад +1

    ሌሎች መንፈሳዊ ትረካዎች ÷ የሊቃውንት ወረብ ÷ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያላቸው መዝሙሮች እና ከመንፈሳዊ መጻሕፍት የሚሰሩ አስተማሪ ታሪኮች እንድደርሳችሁ Subscribe Share አድርጉ።
    አገልግሎቱን ማገዝም ነው።
    እናመሰግናል።

  • @AmhamariamA
    @AmhamariamA День назад +2

    እመቤቴ ሆይ በኃጢአቴ ብዛት መልካም ስራ ወደሌለበት ... ግብጽ ወደሚመስለው ሕይወቴ ነይልኝ። እመብርሃን እባክሽ ነይልኝ።
    በኃጢአት በርሃ ወደምኖር ወደልጅሽ ተመልከች😭😭😭
    በስደትሽ ስደተኛውን መልሽኝ።

    • @kale_yared
      @kale_yared  День назад +1

      አሜን ሁላችንን ወደልጇ ትመልሰን🙏🙏🙏

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 Час назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 15 часов назад +3

    ተመለሸ🙏🙏🙏🙏

  • @KedeKamel
    @KedeKamel 3 часа назад +2

    👍👍🇪🇹💪

  • @ነግደኮንኩ
    @ነግደኮንኩ День назад +3

    #49:00
    አዘኪሪ ድንግል አዘከሪ
    ለልጅሽ አሳስቢ አዘኪሪ
    ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን