ሁለት አይነት ብድኣ እንዳለ ነብያችን ያስተላለፉትን ሐዲስ አልደረሰህም እንዴ? قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: من سن في الإسلام سنة حسنة فله أجرها وأجر من عمل بها من بعده من غير ٱن ينقص من ٱجوىهم شيء، ومن سنة في السلام سنة سيئة فله وزرها ووزر من عمل بها من غير ٱن ينقص من ٱوزارهم شيء
ጃዝ ኹሙለህ ኸይሪ ኡስታዝ ማኛ ሰዉ በሪታ አለህ ከጎንሂ ይሁን
ጀዛከላ ኸይረን ኡስታዜ
ጃዛክ አላህ ኸይር #ኡስታዝ #አላህ ሁለችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምረን
አሚን ያረብ ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
ጃዛከለ ኡስታዝችን
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ. የተውሂድ ጀግና ነህ
ጀዘክ አለህ ኸይረን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ እንደተ አይነቱን አይነቱን አለህ ያብዘልን 👍👍👍
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ👍👍
ጀዘከላህ ኸይረ ኡስታዝ አለህ በእቀት ለይ እውቀት ይጨምረልህ እንደተ አይነቶቹን የብዝልን ሁላችንንም ቀጥታኝውን መንገድ ይምራን
አላህ እውቀትን ይጨምርልሁ የወነት እሳሳልሀለሁ አላህ ይገዝህ ውድ አዛኛ ወድማችን ኡስታዝ አትበሉኝ ስላልክ ነው እኔ ብዙግዜ ወድሜ የመልህ ደሞም የሱና ወድሜነህ በሀቅላይ አድ እስተሆን ድረስ
ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር
ጀዛከላህ ኡስታዝዬ
ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዙና
ጀዛከላህ ኸይር ቢዳአን ለሚታከክ ሽርክን አርበስብሶ ተውሒድን የረሳ የድኑን ምሰሶ ቃላትህ ቀስትነው ጥምረቶችን አፍራሽ ሀቅን ለፈለገ ቶሎ ፈጥኖ ደራሻ አተማ ንቁነህ የሡናው ነፅብራቅ ወላሂ ጀግናነህ ኡስታዝ ሣዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን አላህ ያብዛቸው ያተ ቀኝ ክድህን ወድሜ ላነሳው 💯💯💯👍👍👍✅✅✅ስሜት ተከታይ ሠው ባተላይ ቢዋሻም የትንኝ ድምፅ ዘሆን አይረብሽም በርታ የኛ ጀግና ሀቅን በማስረዳት የተውሂድ ሠባኪ ኡስታዜነህ ሣዳት 💯💯💯 የትናቹህ የሣዳት ተማሪ አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም አተ የኑህ አባት በርታ 👍👍👍👍👍✅✅✅✅💯💯💯💯
ጀዛአላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛኸላህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት
እስታዜ አላህ ያብዛልን እዳተ አይነቱውን ሀቀኛ ምን ነበር ሁውሉውም እዳተ በሀቅ ቢይናገር አገራችን በሽርክና ባላወቅነው ዘራኛ ባልተጋደልን ነበር ግን ምን ታርገዋለህ እውነቱውን እያወቁው እራሳቻው ጋር ያስቀሩውታል
ሰሂህ ወላ
ጀዛከላህ ከይረን ኡስተዝ አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ነህ አንተ በዲንህ የማታፈገፍግ ጀግና
ኡስታዞችሁሉ እንዳንተ ጀግና ቁርጥ ያሉ. ለዲናቸው ታጋይ ቢሆኑ አመኛለሁ አላህ ዲነል ኢስላምን ይርዳው
ጀዛክ አላህ ኸይረን
ጀዛከላህ ኸይረ
Walikum selam werahmet welahi weberkathu. አህለን ኡስታዝ አላህ።ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅልን
ጀዛከላህይረ ዉሰታዛቺን እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
ጀዛከላህ ያኡስታዝ አላህ በተውሂድ ላይ ያፅናን
አቦ ባለህበት ቦታ የአላህ ጥበቃ አይለይህ ንግግርህ ፍሬ ነው አላህ ይጨምርልህ
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝና ጀዛከላሁ ኸይራ ሀቂቃ አላህ ጥራት ይገባው በእናት ሀገሬ ኢትዮጲያ አንተና መሰሎችህ የሱና ኡስታዞች ስላላችሁ አልሀምዱሊላህ የበለጠ ይነቃሉ ድራሹ ይጠፋል መውሊድ እያለ የሚያጠመው ሁሉ ኢንሻአላህ!!! እናማ አላህ ይዚድልህ ኢልምህ ለኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አደራ በዱአህም አትርሳን በኢስላም ላይ ቀጥ እንዳደረገን!!!
Mashaallah keep up the good work Ustaz
ዋዓለይኩ ሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ኡስታዜ አቡ መሪየም ጀዛክ አሏህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ መሠልህን አሏህ ያብዛልን ያረብ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
Wealeykum werahmetulahi weberekatu allah derejahn kef yargew amiiiin
ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን
ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይር
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ልብያለዉ ልብይበል
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛከላህ ኽይር
ወአለይኩመረሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዚ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበልልን አላህ ከይር ጀዛህን ቀይክፈልህ
አላህ የተውሂድ ተጣራ ያድርገን
Mashalh sadat
Amin
Masha Allah ustazuna rebna yahfzk
ዋሊኩም ሠላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ይጠበቅህ እኔ ያተ ተማሪ ከሆንኩ ጀምሪ አላሀምዱሊላ በዙ ነገር እያወኩ ነዉ እደኔ የገሪ ሠዉነ ቢተሠቦቸ ቢያዉቁ ደስ ይለኛል ኡስታዝ ተቻላቹሁ ወደ እኛ አገርም ብታስተምሩ እኛ እዚህ ሁነን ሥንነግራቸዉ መቸ አዉቃቹሁ እያሉን ነዉ
Jazakalah ustazi gatari akababi batame yibazali kachalachu bitidarsulachawu
እስታዝ አለህ ሰበህና ወታአለህ በለክበት ሰላሙን አዝነቱን በረከቱን ያብዛልክ
አለህምዱሊለህ እንዳ አይነት እውነተኛ ኡስታዝ ያብዛልን
እውነትን ተቀብሎ እውሽትን እፍረጥርጦ ሽርክን አስጠቅቆ ቢዳዓን አርቆ
ላሰየን ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አለህሁ ሱበህና ወታአለህ
ኡስታዜ እንዳተ አይነት
ሺ ያብዛልን
ያልከውንብትል።ስንቱንትዘልፋለህ
@@sggfbsftvf6353
ምን ??
جيزاك الله خير شيخ سادات كمال
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
Jezakumaallah
ጅዛካለህ ኸይር ኡስታዜ🙏😍
ዋሌኩም ሰላም ራመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን
ኡዝታዜ ጀዛ ካላህከይር
ያንተ ተማሪ ላረገኝ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል
ኧረማርእኔንምየሳዳትተማሪአድርጊኝ
እኔንምየሳዳትከማልተማሪአድርጊኝ፣የዋሳፕ፣ወይም፣የቴሌግራም፣ግሩፕእንዳለዉ፣ሁቢ
waleykum aselam worahimetulahi woberkatu
Wustaz allah yetebiqek
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁ ኸይር የተዉሂድ የሰና አበሳ ዉዱ ኡስታዜ
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@@hayatmoh558 አሚንንንን ዉዷ
Jazak Allaah khair
አቦ ኡስታዜ አንተ ኑርበት ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
Wealikum selam werahmetulahi weberekathu jezakelah heyir austaz
ኡስታዝ ሰዳት አላህ ይጠብቅህ
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ከይረን ጀዛ ኡስታዙና ምንም አያግድህ በሀቀኝነትህ ላይ ፅና..
Ustaz allah yebkwot
ማሻአላህህ የኛ ጀግና የተሂዱ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ሁሎ በሀቅ ላይ ያፆናንን
አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዛችን
Wealeyikum Selam werahmetulah Ahilen.asitazuna
ዋአለይኩምሳላም ወራሀመቱላህ ወብረካቱሁ
ኡስታዝ አላህ ክይር ጀዛኢሁን የክፈላቺሁ ያራቢ፣
መውሊድ አክባሪወች መቸም እውነትንመስማት መራራ ብቶንባቺሁም, ለራሳቺሁ ስትሉ ወደ አላህ ተመለሱ ወነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደርን የመሰለ የለም።
ጀዛ ካላህ ኸይር አላህ ከሽርክ ይጠብቀን
ውስታዝ፡አላህይጠብቅህ፡ድአአድርግል፡የአላህብለህ፡አላህ፡ከስውቤትእዲያወጣኝ
ጀዛክ አላህ
ጀዛክ አላሕ ማሻ አላህ አለሕ ይጨምራል አላህ ይጠብቅሕ
ጀዛክ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻኣላህ አላህ ይጨምረልህ ኡሥታዝ ጀግና👍👍💪💪💪💪💪💪
Allaha umrehi yarzemewu uscaz jezakallah
ኡስተዘችን አላህ ኸይር ጀዘህን ይክፈልህ
Massallah ustaz
መሻ አላህ
ጃዛክ አላህ !!!
ጀዛከላ ክይኡስታዝ
ጀዛህን አላህ ይክፍልህ አቡመርየም ምንአለ ሁሉም እዳተ ቢሆን
Usitazuna jzakela besmanew minitkm yadirgn rjim idimana tana ysitih
جزاك الله خيرا !!!
جزاك الله خيرا
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
ጀዛከላኡስታዝ
👍👍👍👍👍👌
وعليكم السلام ورحمة اللة وبركاته جزاك الله خيران اللهم صل وسلم على نبينا محمد الحمد اللة
ዋአለይኩምሳላም ወራሀመቱላህ ወብረካቱሁ
ኡሲተዘአለይጠቢቀቾ
#አሠለሙ #አለይኩሚ #ዋርመቱለይ #ዋበርከቱ
#ውድ እህት #ወንድሞች #ኑሁ ቤት ሰብ ሁኑ
አላህ ትክክለኛው መንገድ ይምራን
አላህ ይጠብቅህ ያረብ
ኦዝታዞችግንየትሁነውነውየሚያሥተምሩትከይቅርታጋ
የገጠሩሠውበቢድአናበሽርክላይነውያሉት
እባካችሁትምህርትብትሠጧቸውምንይመሥላችኋልእኔሥአልሀምዱሊላሥደትአሳውቆኛል
የሠውአገርምቢሆንግንያልፋልየቤተሠቦቸናየሀገሬጉዳይነውያሣሠበኝ
መውልድያከብራሉአሊምሸህየተባሉትሳይቀሩነውየሚያከብሩትእኔቢድአነው
ብላቸውአክራሪነውየሚሉኝብቻከባድነውየአገሬልጆች
በያላችሁቨትአላህይጠብቃችሁእስኪዱአእናድርግ
የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
ተው
አሰላሙአለይኩምአስታዝሰዳትከማልለምታደርገውስራአላህጨምሮይመዳህ በሀገራቺንየሚባለውንላካፍልህ ሚሌሀጃቡየያጠሩትንአጥር
ይላሉቤተሰቦቻቺንያሳዝናል
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ ماشاءالله
የአሊሞችና የወሊዮች ጠላት በድጋሚ ልገርህ ስርአት ያዝ ሙስሊሙን አትበታትነው ለነገሩ በትነኸዋል ግን አሁን ተወው
ማሻላማሻላአላህየጥብቅአሄራህንምዱኒያህንምአላህያሳምሪልህ
ዲስ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ ናቹ ግን ?
ሰይዱና ዑመር ብን አልኸጣብ ፣ በህይወታቸው እያሉ የጀነት ሰው መሆናቸውን ያወቁ ኸሊፋ፣( ነብያችን ያልሰሩትን የሰሩ) ተራዊህ ስላትን በጀማኣ እንድትሰገድ ስዎችን ሰብስበው ሲያዩዋቸው ያሉትን አልሰማህም።
قال سيدنا عمر: نعمة البدعة هذه
አረብኛ የሚገባህ ከሆና ኣንብብ። ምን ያማረች ብድኣ ነው ያሉት።
الجاهل عدو نفسه
አንተ ሳዳት ስርአት አቲዝም
በካፍሮች የወረደውን የቁርኣን ኦያት ስትጠቅስ ያንተ አይነት ጃሂሎች እውቀት ይመስላቿል።
ሸሪኣን ትተህ በጭንቅላትህ አትሂድ።
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: من أفتى بغير علم لعنته ملائكة السماء والأرض. رواه ابن عساكر
ሁለት አይነት ብድኣ እንዳለ ነብያችን ያስተላለፉትን ሐዲስ አልደረሰህም እንዴ?
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: من سن في الإسلام سنة حسنة فله أجرها وأجر من عمل بها من بعده من غير ٱن ينقص من ٱجوىهم شيء، ومن سنة في السلام سنة سيئة فله وزرها ووزر من عمل بها من غير ٱن ينقص من ٱوزارهم شيء
አይ ሳዳት ቅማል በሂወቴ ብዙ ጃሂል አይቻለሁ ያንተ አይነት ግን አላየሁም
Muhe Nur think before you speak you’re very stupid
ሀቅ ሀቁ ስለተነገራችሁ ነዋ ቢመራችሁም ዋጡት
ድሮስ ከአህባሽ ምን ይጠበቃል
የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ