ዘማሪት ሀና መርዓዊ|| Hana Merawi|| የተነሳበትን የማያውቅ|| Yetenesabeten yemayawk|| Worship||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Комментарии • 68

  • @MahletMekuria
    @MahletMekuria 29 дней назад +1

    Amen! praise the lord❤

  • @khorfakkankhor1087
    @khorfakkankhor1087 25 дней назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mantegboshmelese8761
    @mantegboshmelese8761 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Месяц назад +32

    በዚህ ቻናል ላይ የምሰማው መዝሙር ሁሉ በእርጋታና በማስተዋል ወደ ሰማይ እንድንገሰግስ የሚያደርግ ነው። በእውነት ተባረኩ፣ በሰማዩ በረከት ተትረፍረፉ❤❤❤

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Месяц назад +2

      በእውነትና በመንፈስ እንጂ በእርጋታ ዘምሩ የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም
      ምናልባት እዛኛው ቤት የተለማመድ ከው ልማድ አለቅ ብሎህ እንዳይሆን በመንፈስ ማምለክ ይሁንልህ ተባረክ

    • @begrateful5112
      @begrateful5112 Месяц назад

      @@JesusisComingsoon-hl5eeየሰውን ንግግር ከመተቸት ይልቅ በቅንነት ማየት መልካም ነው። ቃላትን አንሰንጥቅ። ከቻልን ሰውን የሚያንጽ እንናገር ካልቻልን ደሞ ዝም እንበል ። ስህተት ከታየን በጥበብ እንናገር።

    • @abyine-wz4yh
      @abyine-wz4yh Месяц назад +1

      በማንፈስ ይሁን እንጂ እየዛለልክ ብተመልክም ምንም ችግር የለም 4 ናጥብ

    • @abyine-wz4yh
      @abyine-wz4yh Месяц назад +1

      በትክክል❤

    • @Adh786
      @Adh786 Месяц назад +1

      እውነት ነው :: ምንም እንኳን በዝላይ የሚያመልኩ ቢኖሩም እኔ ግን በእውነትና በመንፈስ ሆኜ እንዳመልክ የሚያደርገኝ መዝሙር ይሄ አይነት ነው:: ፅጋ ይብዛላቹ::

  • @tarikwamamuye6786
    @tarikwamamuye6786 Месяц назад +4

    ❤❤ yachi ken eyesusin yetekebelikubet yawukubet ken minegha yetebarkech ken nat 🙏🙏🙏tebarki hany

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 Месяц назад +10

    ተባረኪ ሀንዬ ገና የተለየሽለትን ጌታ ዓለምን እየዞርሽ ታገለግይዋለሽ ❤❤❤

  • @yalewdereje
    @yalewdereje Месяц назад +5

    ቀኑን በሙሉ በዚህ መዝሙር እርስርስ ነዉ ያልኩት እሰይ በዚህ ማንም በለሌበት በሰዉ ሀገር ላይ የአባተ መንፈስ ስዳስሰን ዋለ በ ብዙ ተባረኩ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Месяц назад +5

    I am blessed with your worship. May the Lord continue to bless you Sister Hana.

  • @Negst-qe6bp
    @Negst-qe6bp Месяц назад +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤ellllllllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen ❤❤tebaraki 👏👏🛐⛪

  • @hallelperspective8165
    @hallelperspective8165 Месяц назад +8

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት እንድወደደን....! ሃሌሉያ
    ሃንቾና ጥቤ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ!

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx Месяц назад +4

    እሰይ እልእልእልእልእልእል👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Temesgen-qp4oj
    @Temesgen-qp4oj Месяц назад +5

    Hani geta ybarksh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuHassen
    @TarikuHassen Месяц назад +4

    Wow taberkah bxm dase yemal amelko

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Месяц назад +3

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ 😍😍

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j Месяц назад +2

    tebareku kifusan , agelglotachhun yasfaw Geta

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD 12 дней назад

    🙏Ow! what a Worship spirit bless u Sister❤

  • @Dibora40
    @Dibora40 Месяц назад +6

    ወንድም ጥበቡ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ። ጥቤ በጌታ እንደጀመራችሁት የተረጋ እና መንፈስ ቅዱስ የገነነበትአገልግሎታችሁን አብዙ እሱም ብናንተ የገናል። በዚህ አገልግሎት ጌታ ብቻ ስለሚገን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ። ሃኒቾ ከዚህ በላይ ጸጋ ይብዛልሽ የተለየሽለት ጌታ ገና ያስደንቅሻል።

  • @woubeshetdegene8183
    @woubeshetdegene8183 Месяц назад +3

    ጌታ ሲገባን እንደዚህ በትህትና በፊቱ እናመልከዋለን
    አብዝቶ ጌታ ይባርካችሁ

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 Месяц назад +4

    የተረጋጋ ቸርች እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርካችሁ keep it up !!!

  • @workeabebaabebe1896
    @workeabebaabebe1896 Месяц назад +3

    አሜን ተባረኪ!❤❤❤❤❤

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 Месяц назад +3

    Abet ergata ❤❤❤haleluya tebarkebetalew

  • @ayukassahun8430
    @ayukassahun8430 Месяц назад +3

    I love it it’s just great ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @terefezeleketere1464
    @terefezeleketere1464 Месяц назад +2

    Wow girum nw tebarekilign bebizu hanicho

  • @rb2782
    @rb2782 Месяц назад +3

    እሰይይይ አሜን አሜን አሜን እየሱስ ታሪካችን ቀየረው ቤታትን ገብቶ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm Месяц назад +2

    Amen amen
    ,🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙏

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Месяц назад +1

    AMEEEEN❤ AMEEEEN❤ AMEEEEN❤ AMEEEE❤
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንላት ጌታ ይበርክሽ ሀኑዬ ዘማንሽ ይበርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 Месяц назад +3

    ዋው ድንቅ ነው!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад +2

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። የማከብርሽ ሃና እህቴ የበለጠ አገልግሎት ጌታ ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Месяц назад +1

    elelelele amennnnnተባረኪ

  • @AyalewDabaro
    @AyalewDabaro Месяц назад +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @daniel.demissie.shewie
    @daniel.demissie.shewie Месяц назад +3

    ተባርከሻል❤❤❤

  • @efratashuka5651
    @efratashuka5651 Месяц назад +3

    Hallelujah ❤

  • @MichaelAgegnehu
    @MichaelAgegnehu Месяц назад +3

    የኔ እህት እስካሁን አንቺ ምትዘምሪው አለማውጣታቸው ይገርመኝ ነበር።ዛሬ ስላወጡሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።መዝሙሮችሽ ሁሌ ስመጣ ተፈውሼ ተጠግኜ ነው የምሄደው ተባረኪ።

  • @yohanesdagnachew6029
    @yohanesdagnachew6029 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifegirogis7337
    @lifegirogis7337 Месяц назад +1

    እንደዚህ ነው እንጂ ማምለክ ሀኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht Месяц назад +4

    ተባረኪ ሃኒየ❤❤❤❤

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht Месяц назад +2

    ኣሜንንንንንንን

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 Месяц назад +2

    Hallelujah

  • @GirmaShewa-yj6kj
    @GirmaShewa-yj6kj Месяц назад +2

    አሜን አሜን

  • @FeniFenet
    @FeniFenet Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @realistic5356
    @realistic5356 Месяц назад +1

    hanichye betam new yemwedsh tebareki

  • @tig302
    @tig302 Месяц назад +3

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamKebd
    @SelamKebd Месяц назад +2

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @almazmelese3596
    @almazmelese3596 Месяц назад +1

    More blessings ❤️

  • @passatube6820
    @passatube6820 Месяц назад +2

    hani blesse you

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayukassahun8430
    @ayukassahun8430 Месяц назад +1

    :)

  • @addis6783
    @addis6783 Месяц назад +2

    እል ል ል ል ል ል

  • @GenetHurisa-x3b
    @GenetHurisa-x3b Месяц назад +3

    ❤❤❤

  • @user-fp1ej8ld3w
    @user-fp1ej8ld3w Месяц назад +3

    Amen ❤

  • @yeshua3058
    @yeshua3058 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragrmay7662
    @saragrmay7662 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @raheltesema865
    @raheltesema865 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz6493 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @MakedaTeferra
    @MakedaTeferra Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @meskiBekele-mk3lw
    @meskiBekele-mk3lw Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @HorizonBornagain
    @HorizonBornagain Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Solgeb-k2n
    @Solgeb-k2n Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ashke_elias
    @ashke_elias Месяц назад +3

    ❤❤

  • @getanehassefa2632
    @getanehassefa2632 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JoniGetachew-ic1ob
    @JoniGetachew-ic1ob Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤