🦋ሰዋ መጃል ለኢትዮጵያ በ 65 ብር መዴወያ 3000 ዴቂቃ እና 5GB ኢንተርኔት ይሰጣል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #ለኢትዮጵያ-እዴትአርገን-በሰዋ-ሸሪሃ-እንመጂናለን-በ65-ብር-ለወር#

Комментарии • 17

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ Год назад

    ማሻአላህ ጠቃሚ መረጃ ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤

  • @k2910
    @k2910 Год назад

    አስላምአሊይኩምወራህመቱሊላሂወበረካትሁ እንዴትናችሁ ቤተስብ አላህሀገርችንንይጠብቅልን ምርጥቆየታነው በርቻልኝ ለቤትሽአድስነኝ

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris  Год назад

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አህለን

  • @fer-x5c
    @fer-x5c Год назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰሙ እንኮደህና መጣሺ ደስ የሚል ቆይታ ስለነበርን እናመሰግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣሽ ሡመያየ ማሻአላህ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው እናመሰግናል🥰🥰

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Год назад

    ሰላም ሱመያ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ
    የስልሳ አምስት ብር መጃን ጥሩ ነው ሰዋ መጃን ግን ዳታ ለመጠቀምና ወደ ኢትዮጵያ ለመደውል ጥሩ ነው እውቅት አይናቅም እናመሰግናለን ❤

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 Год назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ አህለን ሱመያየ አሪፍ መረጃነው ውዴ ጀዛኪላህ

  • @shemistube
    @shemistube Год назад

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺ምርጥ መጃን 🎉🎉

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሶሚያዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ ባለሺበት እናመሰግን አለን ያወቁትን ማስወቅ እጂግ መልካምነት ነው

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад

    ሰላምእንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን

  • @sadamu
    @sadamu Год назад

    አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን❤

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад

    ማሸአላህ ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Toybau
    @Toybau Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ

  • @susu21
    @susu21 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እናመሠግናለኝ ሡሚ🎉🎉🎉🎉

  • @ኩራዝ
    @ኩራዝ Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ በርች ውደ

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel Год назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ከጎንህ ይሁን ሰላም ለሁላችንሰላም ለሀገራችን አላህ ያምቻችልሽ