ባትሪ ቶሎ ቻረጅ የማያደረግ እና ቶሎ የመጨረሻ ባችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 101

  • @emufikertube
    @emufikertube Год назад

    የብስ ባትሪ እየጨረሰ እረበሸኝ አንተን አይቸ ስልኬን ማበላሸቴ😢😢😢

  • @nimaomer5795
    @nimaomer5795 3 года назад +2

    ወላሂ ባተ ብዙ ተማርኩ ማሻአላ ወድሜ ጀዛ ኪላህ ኽይረን ትምህርትህ ግልጺ ነው

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 2 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته السلام لوح بتሰላማችሁ ብዛት ትርፍ ይበል በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ወንድም

  • @ysha3343
    @ysha3343 Год назад

    ማሻ አላህ ወንድም ሠላምህ ይብዛ
    እናመሠግናለን

  • @emufikertube
    @emufikertube Год назад

    ሞክሬዋለሁ ከሰራ ላይ እገጭሀለሁ ተመልሸ

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 7 месяцев назад

    አሰላሙዓለይክ ወድም ስልኬ እሪከርድ ሳደርግ ድምፅአይሰማም መላካለህ በአሏህ

  • @azz4556
    @azz4556 3 года назад

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ማሻ አሏህ ወንድሜ ጀዛካላህ ኸይር አብሸር በርታ

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 года назад

    ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @Eman-cs5np
    @Eman-cs5np 6 месяцев назад

    የኔማ በ8ሠዓት ነዉ ምሞላዉ😢😢

  • @SaadaDananish
    @SaadaDananish 6 месяцев назад

    በአላህአትለፈኝወድሜ ባትሪዉ እያለቀብኝነዉ ግንይሄንን ሞክሬዉእቢአለኝ ንገረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PpPp-ve6lt
    @PpPp-ve6lt 3 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ወድሜ ሠዋ ሸሪሃ ለኢ ቶ እሪሣላ የለውም እደት አርጌ ልመጂን

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      ቪዲዮ ሰርቻለሁ ተመልሰህ እየው

    • @PpPp-ve6lt
      @PpPp-ve6lt 3 года назад

      @@endrisyoutube49 እሽ ሀቢቢ ሹክረን

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад +1

      @@endrisyoutube49 ወንድም ሰበሰክራይብ አደርገኛ

  • @SadaAli-c9h
    @SadaAli-c9h Год назад

    እኔ ደግሞ ፕሌይስቶር አልሠራልኘ አለ ምንድነው ችግሩ ወንድሜ ንገረኝ

  • @seadafethi8615
    @seadafethi8615 8 месяцев назад

    Jezak allah hkyr wondmrwa betam techegre neber

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 Год назад

    መሻአላህ እምትለቃቸዉ በጣም አረፈነዉ ወደማችን😘😘😘

  • @ካሙቲካሙቲ
    @ካሙቲካሙቲ 3 года назад

    ወድሜ ስልኬ የሸሪካ እሰመስ አላመጣ አለኝ

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 Год назад

    ይመችህ ወደማችን ጠቀምከን ተችግሬነበረ👍👍👍

  • @ሀዩወሎየዋ-ኸ3ሰ
    @ሀዩወሎየዋ-ኸ3ሰ 2 года назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወድም እናመሰግናለን

  • @abebechmamo2538
    @abebechmamo2538 Год назад

    ወንድሜ በጣም አመስግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 7 месяцев назад

    ከዛም ሰብ ያደረኳቸው ሁሉም ቭድዮ ሲለቁ ኣይመጣልኝም

  • @fetibintislam1277
    @fetibintislam1277 3 года назад

    ስልኬ ሰምሰንግ ጋለክሲ ኤ32 5ጂ ነዉ ቻርጁን ስሰካ አይጨንርም በሁለት ሰአት ይሞለል ነዉ የሚላዉ ጊን አሁን ለይ ጋና ስሰካዉ 43 ሰአት ይፈጃል ለመምለት ይለኛል ይህ መለት ከሶስት ቀን በለይ ግራ ገባኝ ወንድሜ መላ በለኝ

    • @fetibintislam1277
      @fetibintislam1277 3 года назад

      መለትም በዉስጡ የለዉን ሲተሰብ ሶስት ቀን ይፈጀል ቡዙ ጊዜ 15 % ወይም 20 % እየለዉ ነዉ የመደርገዉ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      እሺ አንደኛ በቪዲዮ መሰረት ሞክሪው ሁለተኛ ፎርማት አድርጊው ስልክሽን እንዴት ፎርማት እንደሚደረገ ከታች ቪዲዮ ሰርቻለሁ

    • @fetibintislam1277
      @fetibintislam1277 3 года назад

      @@endrisyoutube49 አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @nodosamesu3114
    @nodosamesu3114 Год назад

    በረታ ወድም

  • @gingin6217
    @gingin6217 2 года назад

    ዋዉ 👍👍በጣም ተቸግሪ ነበር ❤️

  • @halimaadam8771
    @halimaadam8771 Год назад

    ወድምለቤትሕአድስነኝባትሪዉእያበጠተቸገርጉ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  Год назад

      የቻርጁን ገመድ ቀይረሽ ሞክሪው

  • @እሙአነዋር4
    @እሙአነዋር4 3 года назад

    ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እድሪስዪ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Год назад

    ይሄ *‡9900‡ አድርገን የምናስተካክለው ምንድነው የሚጨምርልን?

  • @aminaidris7660
    @aminaidris7660 3 года назад

    የተደለተ ትክቶክ እንደተ መመለስ ይችላል ወንድም

  • @birtukantilhuan3685
    @birtukantilhuan3685 3 года назад

    ሁለተኛ ፌስብክ አካውንት ልከፍት ፈልጌ እቢ አለኝ

  • @jemalmehtube
    @jemalmehtube 2 года назад

    ማሻላ በርታልን እድሪስ

  • @yimamhusen1234
    @yimamhusen1234 Год назад

    እናመሠግናለን

  • @miratmirat8169
    @miratmirat8169 3 года назад

    በማርያም ስልኬ ቶሎ ቶሎ ቻርጅ አይደርግም ina12ሰዓታትን ቻርጅ አርጊ ይለኛል ምን ላርግ ወንደሜ በናትህ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      ስልክሽ ምንድ ነው ስሙ

    • @miratmirat8169
      @miratmirat8169 3 года назад

      @@endrisyoutube49 samsung Galax 21

    • @miratmirat8169
      @miratmirat8169 3 года назад

      ከማታ ጀምሮ አስካሁን ቻርጅ ላይ ነው ግን ገና 20%ላይ ነው

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      ሙቀት አለው ስልክሽ?

    • @miratmirat8169
      @miratmirat8169 3 года назад

      @@endrisyoutube49 የለዉም minm

  • @ሰላም-ጸ2አ
    @ሰላም-ጸ2አ 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @nrenunuteseme5754
    @nrenunuteseme5754 3 года назад

    Note 4 new silke mn mareg alebgn batrry yalkal bzu aykoym

  • @destatigray9547
    @destatigray9547 2 года назад

    እናመሰግናለን በርታ ወንድም

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Год назад

    tabarek

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    የኔ ጥያቄነበር ወንድሜ 😢🎉🎉🎉

  • @AhMad-b6c9r
    @AhMad-b6c9r Год назад

    ሁነት ነዉ ኢንዴ

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 3 года назад

    የእቶፖ ፓሠፓደ እሚል እንዴት ማውቅ እንችላልን

  • @ካሙቲካሙቲ
    @ካሙቲካሙቲ 3 года назад

    ስልኬ ሀዋዊ ነው ግን ሲትግ ውስጥ አላገየሁትም

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      ላሀዋዊ አይሰራም ለሳም ሰንግ ብቻ ነው

    • @ካሙቲካሙቲ
      @ካሙቲካሙቲ 3 года назад +1

      @@endrisyoutube49 እ ለዛ ነው ግን ወላሂ ቶሎ ቶሎ እየጨረሰ ተቸግራለው እባክህ ካወክ መላ በለኝ ቶሎ ይሞላል ቶሎ ይጨርሳል

  • @hubiabdu6086
    @hubiabdu6086 3 года назад

    ልሞክረው እና እመለሳለሁ

  • @adnadegu3278
    @adnadegu3278 3 года назад

    ከምር አመሰግን አለሁ በጣም ነበር ባትሪ ያስቸገረኝ

  • @hphonetatstic5390
    @hphonetatstic5390 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
    @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ 3 года назад

    ዋው

  • @MohaMoha-uo3ob
    @MohaMoha-uo3ob 2 года назад

    Teru new

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 3 года назад

    እንዳተ የኔየለውም ምንላድርግ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      ስልክሽ ኦርጅናል ካልሆነ አያመጣም

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 3 года назад

    ማሻ አላህ

  • @ፋፊነኝአባቴንመሳይ
    @ፋፊነኝአባቴንመሳይ 2 года назад

    የኔ ስልክማ አዉዉ ብሎ ነዉ ባትሪ የሚበላብኝ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 года назад

      በዚህ ሞክሪው

    • @ፋፊነኝአባቴንመሳይ
      @ፋፊነኝአባቴንመሳይ 2 года назад +2

      @@endrisyoutube49 እሸ በቁጥሩ of ነበርon አድርጋለሁ እስኪ ለዉጡን አየዋለሁ ደምረኝ ወንድሜ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 года назад

      ደምሬሻለሁ ግን የራስሽን ቪዲዮ ስሪ

    • @ፋፊነኝአባቴንመሳይ
      @ፋፊነኝአባቴንመሳይ 2 года назад

      @@endrisyoutube49 የኔ ወንድም በራሴ እንዳልመጣ 1 ሸሪዓዉን መጣስ ይሆንብኛል ሴት ልጅ ሚዲያ ላይ መዉጣት አትችልም ግን ዝም ብየ የሱና ኡስታዞችን ቪደዎ እለቃለሁ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 года назад

      ሳት ወጪ ስት ነገር የሚሰራ ሞልቷል

  • @ftisied4185
    @ftisied4185 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረሀመቱላይ ወበረካቱ ኢንድሽ የምታስተምራቼዉ ት/ም ሁሉ ጠቃምና አስተማር ነዉ ወላህ ስልከ ባትር ቶሎ እየጨረሰ አስቸግሮኝ ነበር በቃ አሁን አስተካክላለዉ ሸክሬን ጀዛኩሙላ ከይረን አላህ ይጨምርልህ

  • @siifaniiaboo4658
    @siifaniiaboo4658 3 года назад

    Tekiyu

  • @meseretmelak8870
    @meseretmelak8870 2 года назад

    ሠላም

  • @heymi6970
    @heymi6970 3 года назад

    አረ የኔምንምአያመጣ ቁጥሩ😒

  • @hawahawa3555
    @hawahawa3555 3 года назад +1

    ሰላም

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      ሰላሞ

    • @hawahawa3555
      @hawahawa3555 3 года назад

      @@endrisyoutube49 ብር ወደኢትዮጲያእንደትመላክይቻላል

    • @hawahawa3555
      @hawahawa3555 3 года назад

      ማለቴየሞባይልካርድ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 года назад

      በሰዋ ነው በዘይን

    • @hawahawa3555
      @hawahawa3555 3 года назад

      @@endrisyoutube49 ይቅርታስኡድነህደበዱባይነበርየፈለኩት

  • @mamiyoutube1430
    @mamiyoutube1430 3 года назад +1

    ከልብ እናመሠግናለን

  • @tseganeshtesfayesamuelitse9424

    😍😍😍😍👌👌👌

  • @musamanaser7282
    @musamanaser7282 3 года назад +2

    በጠም ታቻግሬ ነበሪ 👍👍👍👍

  • @ሰላም-ጸ2አ
    @ሰላም-ጸ2አ 2 года назад

    🥰🥰🥰👌👌

  • @zedofamilytebe1627
    @zedofamilytebe1627 3 года назад +1

    ማሻአላህ ደስስ ይላል

  • @PpPp-ve6lt
    @PpPp-ve6lt 3 года назад +2

    እኳን ደህና መጣህልን

  • @oromofrest4316
    @oromofrest4316 3 года назад

    Salm

  • @ahmedaldosry1475
    @ahmedaldosry1475 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @adnadegu3278
    @adnadegu3278 3 года назад

    ❤❤❤👏

  • @መቻልባላገሩYouTube
    @መቻልባላገሩYouTube 2 года назад

    እናመስግናለን ውድ ወንድማችን

  • @rehema_hussen8992
    @rehema_hussen8992 2 года назад

    ሽኩረን ወድምየዉ💖

  • @ፎዚያይቶብ
    @ፎዚያይቶብ 3 года назад +1

    እስኪ ደስ ይበልህ ተቀላቀልኩህ

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 3 года назад

    ዋው በጣም አመሰግናለሁ

  • @fafitube4110
    @fafitube4110 3 года назад +1

    መሻአላህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @argobbajebeti
    @argobbajebeti 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @mohamedsaid9952
    @mohamedsaid9952 3 года назад

    ዋው