12ተኛ ክፍሎች ላይ የተቀለዱ ቀልዶች የቲክቶክ ስብስብ |ethiopian tiktok compilations |semere bariaw|besintu|ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 73

  • @ywemlekywemaleyk7680
    @ywemlekywemaleyk7680 Год назад +30

    በጣም ይገርማል ቢገባን እንደ ሀገር ነጠላ አዘቅዝቀን ማልቀስ ሲኖርብን ይሄንን መራር እውነት መቀለጃ ማድረጋችን በጣም ያሳዝናል አዳሜ አርሰናል ማንችስተር እያልክ እናትህን አድርቅ

    • @EKIRAMYASIN
      @EKIRAMYASIN Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😅😅😁

    • @hassenalli067
      @hassenalli067 Год назад +1

      እውነት ብለካል ወንድሜ

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 Год назад +1

      Take a joke

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt Год назад +2

      በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል የነጮቹን ጡሩ ጡሩውን ነገር ትተን መጥፎ መጥፎውን ነው የምንወርሰው

    • @user-qu1mw1sf9z
      @user-qu1mw1sf9z Год назад +1

      በጣም ትክክል

  • @wubalemmengistu2363
    @wubalemmengistu2363 Год назад +2

    በማይቀለደው ስትቀልዱ ታስጠላላችሁ ስንቱ እያለቀሰ እናንተ ትቀልዳላችሁ በጣም ይከብዳል እውነት !😭😭😍😍😍😍

    • @tsionabebe4199
      @tsionabebe4199 Год назад +2

      ስለዚህ ላለማልቀስ መስራት ነበረበት።

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Год назад +7

    እንደሀገር ነው የሞትነው ሰወች

  • @BiniyamKebede-xf1kb
    @BiniyamKebede-xf1kb Месяц назад

    ከምት ንቁዓቸዉ እናንተ ከተማራችሁ Tutorial ስሩላቸዉ

  • @Beki_Ayele
    @Beki_Ayele Год назад +15

    የዚ አመት ተረኞች ነን

    • @fireammen539
      @fireammen539 Год назад

      Enim,alhu,bro gn,bedeb,matnat,newu

  • @ywemlekywemaleyk7680
    @ywemlekywemaleyk7680 Год назад +7

    መንግስት አሁን ማድረግ ያለበት የትግራዩን ጦርነት እንደገና አስጀምሮ ሁሉም እንዲዘምቱ ማድረግ ነው
    ካልሆነ ማጅራታችን አለቀለት

    • @abrham2962
      @abrham2962 Год назад +2

      ኧረ ምን አረግንሽ ሰላም ነው እንፈልጋለን

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Год назад

      የጦርነት ናፋቂ ስይጣን የስይጣን ልጂ🥊

    • @saratsegay6969
      @saratsegay6969 Год назад

      አረ እዛው
      አንተው ጋ አስጀምር ከፈለክ የፈረደበት ህዝብ።

  • @deborahbehailu486
    @deborahbehailu486 Год назад +2

    The last one🤣

  • @selamselam8098
    @selamselam8098 Год назад +5

    የጥበቃው😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalkidanaddisu2919
    @kalkidanaddisu2919 Год назад

    betam yasaznal

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 Год назад +2

    so funny, especially 51

  • @Dirreejaalalaa
    @Dirreejaalalaa Год назад

    Total Kaliti!

  • @asegedechh1936
    @asegedechh1936 Год назад

    በጣም ነወ የምታሥጠሉት የኢትዮጵያ ሙሉ ህዝብ እኮ ነዉ የወደቀው ምን እያደረጋችሁ ነው ማዘን ነዉ ያለብን

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc Год назад +3

    የኢትዮ ህዝብ ደንዝዟል በንሮ በሀይማኖት የአውኑ መንግስት የተማረ የሚጠያቅ ትውልድ ነው የሚፈልገው በሱስ በዝሙት ዘራፊ ስደተኛ ወዘተ እንዲሆን ነው የሚፈልገው::
    ባይሆን ቀልዱን ትቶ ወደ ፈጣሪ የሚጮበት የሚለቀስበት ግዜ ነው 😥☝️

  • @solomondemissie4843
    @solomondemissie4843 Год назад +3

    ቀልዱ እናንተ ምን አለባችሁ በደህናው ጊዜ ተገላግላችሁ😭😭😭😭

  • @iyasusmedia1415
    @iyasusmedia1415 Год назад +1

    እኔን የገረመኝ ከነሱ መዉደቅ ይልቅ የቲክቶከሮች ማትሪክና ኢንትራንስን አለመለየት ነው

  • @yaredtamene1377
    @yaredtamene1377 Год назад +5

    51 ቶታል

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Год назад

    ቲክቶክ ኤፍቢ ዩቲዩብ ላይ ተጥደው እብላኝ ለውላጆች ተቸግረው አስተምረው

  • @Mismak_45
    @Mismak_45 Год назад +5

    Total 450 😎

  • @sekinhawa9128
    @sekinhawa9128 Год назад

    Z total icant 😥😥

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Год назад

    እኔ የምለው በፈተና ቀልድ የያዛችሁ ሰዎች ጤና የላችሁም እንዴ?

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Год назад

    ጀልጡሁላ

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 Год назад +1

    እያዳድሽ አታጥኚና ራስሽ ላይ ነው የምትቀልጂው

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 Год назад +2

    ስንት ይሚስራ ስራ እያለ ማሽሟጠጥ መስዳደብ ነው ስራችሁ በናንተ እድሜ ሌላው ዜጋ ስንት ነገር ይስራል እናንተ ጫት እየቃማችሁ በምርቃና መስዳደብ ብቻ ነው የምታውቁት

  • @yeneMB
    @yeneMB Год назад

    Weregna anchi bitfetegni 10 atamechimi...matrik kelale mesiloshale..atawukiwu aleferdimi

  • @befkadukinfe8613
    @befkadukinfe8613 Год назад

    Iam sorry

  • @biyalfewbitew9904
    @biyalfewbitew9904 Год назад +2

    Ena yalserashiwun keyet yimta

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @DANIELREGASA
    @DANIELREGASA Год назад

    COOL

  • @NEWTECH3803
    @NEWTECH3803 Год назад +1

    Bittifetangi 40 atamacim qizan

  • @soresa5238
    @soresa5238 Год назад

    ህዝቤ ኩረጃን ተማምና ገብታ 😂😂😂

  • @yaschalew6557
    @yaschalew6557 Год назад

    እያንዳንድሽ ዲግሪ እና ማስተር በወንጭፍ ይዘሸል ቀልጅ።

  • @Tri_rec
    @Tri_rec Год назад

    Guys teregagu bzu sra ale like affiliate marketing so many!

  • @meski229
    @meski229 Год назад +1

    ሙያ ከመሰላቹ ቀጥሉበት😕

  • @Samaritan_Law
    @Samaritan_Law Год назад

    ገመዳ ፊዳ 32/700 አምጥቶ አይቻለሁ!
    ወይኔ ልዩነት!!

  • @rebira1054
    @rebira1054 Год назад

    Yemin 49 0 zero yameta iyale

  • @tomasberhanu
    @tomasberhanu Год назад +1

    ምንቸገረሽ ምናገቦሽ 33 አይደለም ለምን 0 አናመጣም

  • @tizibt
    @tizibt Год назад

    waiwai

  • @maranathawengel2487
    @maranathawengel2487 Год назад +1

    So funny

  • @sumeyanesro
    @sumeyanesro Год назад +1

    Mnagebachu atashkblu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Год назад

    😂😂😂

  • @danieltsegaye8541
    @danieltsegaye8541 Год назад +1

    ለልጆች ቦታ የለንም

  • @eyobteasw290
    @eyobteasw290 Год назад

    49 ካንቺ ይሻላል አንቺ ንፍጥ

  • @getachewshiferaw6942
    @getachewshiferaw6942 Год назад

    ቀልደሽ ሞተሻል ኮረጀ የለም የቀለደ ቀለደ

  • @ananiahailu3066
    @ananiahailu3066 Год назад +1

    Ke 150 nw yetefetenut 😂😂✌️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈👈👈

  • @mestat27
    @mestat27 Год назад

    hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @sut2294
    @sut2294 Год назад

    Techawtben enema 134 ametahu🥲🥲🥲🤭🤭🤭🤭

    • @amaredesalegn4836
      @amaredesalegn4836 Год назад +1

      matric ina entrance inkwan yemayleyut tictokeroch bitifetenus.......

    • @sut2294
      @sut2294 Год назад

      @@amaredesalegn4836 😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад +2

      @@amaredesalegn4836
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @gombotube8761
    @gombotube8761 Год назад +2

    So funny