🤦‍♂️ደግሜ ላገኛቸው አልፈልግም እየደረሰብኝ ያለው ነገር በጣም ያስፈራል ከዚህ በኋላ ዩቱብ መስራት አልፈልግም አለችኝ.!! | Eyuentertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • 🤦‍♂️እየደረሰብኝ ያለው ነገር በጣም ያስፈራል ከዚህ በኋላ ዩቱብ መስራት አልፈልግም.!! | Eyuentertainment
    @WinaTube-el9ct @eyuentertainment @Eyuentertainment2 @BirukTube- @Kidoo.21 @marketube391 @AbelaTube40
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join My youtube Channel Please 🙏👇
    • ናፒ ከ ትልቅ ሆቴል ተባረረ.😂ናፒ ...
    This video content concern about Ethiopian Best RUclipsr Eyu Entertainment and model Emi Funny prank video.
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash

Комментарии • 209

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 2 месяца назад +107

    ወንድሜ ስለ ተማመንክብን እነሰመሰግናለን😍😍
    ኤሚ ግን ይመቻት 🤣🤣🤣

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 месяца назад

      ብድሪ በሚድር ናው ቻለው Eu

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 месяца назад

      ኪዶ ወንድም በወድሙ ይጨክነል እዴ ክክክክ

    • @nesriya2256
      @nesriya2256 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂❤❤

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 2 месяца назад

      በጠምነዉየኮረሁበትእነተምደስይለቹወልብዬየስበለዉ❤ዏ❤❤ዏ❤

  • @Wendezele-1439
    @Wendezele-1439 2 месяца назад +61

    የእዩ ቤተሰቦች የታላቹ ❤❤

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c 2 месяца назад +50

    ሰላም እህት ወድሞቼ ሙቀቱ እንደት ይዟችኾል በሰው ሀገር አሞኛል በፀሎት እና በዱአ አስቡኝ 😢ወድሜም ሞቶብኛል 😢እሱንም አስቡልኝ😢ብቸኛው ወድሜ ነበር😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 2 месяца назад +3

      😢😢አይዞን 😢አላህ ይማርሽ የወንድምሽም ነፍስ በሰላም ትረፍ😢ሁላችንም ወደዛው ነን

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  2 месяца назад +21

      ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት😭

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej 2 месяца назад +2

      አይዞሸ እህቴ❤❤😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 месяца назад

      😢😢😢

    • @asrse539
      @asrse539 2 месяца назад +1

      ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ 😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 месяца назад +39

    የእዩ ወዳጆች እስኪ እዩነን የምትወዱ በላይክ

    • @user-xg4pw5ex9e
      @user-xg4pw5ex9e 2 месяца назад

      አንቺ ደግሞ ማነሽ ሀይሚ ትዩብ ትላለች እኮ🙄✊😜😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +18

    ጥሎብኝ ራጋ ያለች ሴት ውስጤ ነት 😊ህዩኝ ህዩኝ ያመትል 😂አውን ይቺ ልጅ
    ራጋ ያለች ነች እኔ ወድጃታለው😊🎉❤😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 месяца назад +2

      😂አይ አቺ ዙረታም ማትገቢበት የለ😂😂

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 2 месяца назад

      ሴት ስረአት ካለት ተሻንፈልች ተማቼችኝ ለኔ❤❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 2 месяца назад +7

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 месяца назад +9

    ባንዴ አናወጠችውኮ እዩ😅አገኘችሕ 😊በሉ የጋሽዬ ልጆችን አጣምረን ጨረስን ደሞ እዩን😅

  • @ethiopianyout8354
    @ethiopianyout8354 2 месяца назад +3

    የመጀመሪው ቪድዮ ያስቃል ደግሞ ብራክ ነው ዛሬ ሰራሽለት ውዴ በርች

  • @user-fs5pq8bi5p
    @user-fs5pq8bi5p 2 месяца назад +5

    መሬቱን ቆፈርከው እኮ በእግርህ አረ ጫማህ ያልቅብሀል እዩ ምርጥ ልጅነህ መልካም ስነመግባር ያለህ ልጅ አች ደሞ እርጋታሽ ደስይላል

  • @EnatEth
    @EnatEth 2 месяца назад +6

    ጎበዝ ጓደኞችክን መተማመንክ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 месяца назад +7

    እ አለፈልኝ ዘሬ ተመስገን 5ነኝ በሉ ገበገበ በሉ ቀስበሉ እደትረግጡኝ 😂😂😂 እነ ለይክ አርጉኝ ነዉዋስ አይገበኝም 😢😢👍👍

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 2 месяца назад +10

    ዳጋ አረጋሺ ሁሌ ሰዉ ኢየሰለቂሲ ነበር😅😅😅😅❤

  • @user-kh2zc4sj8i
    @user-kh2zc4sj8i 2 месяца назад +2

    እኔ በጣም ነው የምወድሽ የባለፈው ቪድዮ በጣም ነው የአሳገኝ እስካሁን ገና ሳይሽ ሲቃለሁ አስር ጊዜ ነው ያየሁት

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 2 месяца назад +1

      በተለይ ሳለምተዉ ሳስበዉ ወይኔ ክክክክክክክ

  • @ali-tt5om
    @ali-tt5om 2 месяца назад +8

    በሉ
    የመዳምቅመሞችእዩን
    አጣምሩትመቸም
    እንንተያላችሁትነገርሥለሚሣካ😂🎉

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y 2 месяца назад +4

    ጎበዝ በርቺ ተሰራልህ 🤣🤣🤣🤣

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 2 месяца назад

    እዩዬ የኔ አባት አሳዘነኝ😢😢😢 ግን ደግ አረግሽ እሱብቻ ነውዴ ፕራክ የሚሰራው😂😂😂😂😂😂

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r 2 месяца назад +3

    የኔማር እርጋታዋ ደስ ሲል አዮ ደግ አደረገችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 2 месяца назад +7

    እናንተስ ለምን ይቅርባቹ ተጣመሩ 😮😅😅😂😂😂❤❤🎉

    • @RdMeer-jq4tr
      @RdMeer-jq4tr 2 месяца назад

      ክክክክ

    • @Slibana8k
      @Slibana8k 2 месяца назад

      🤣🤣🤣😊

    • @user-qd3sf1mi1r
      @user-qd3sf1mi1r 2 месяца назад

      አይ የኛነገር ሁሉንም ማጣመር 😂😂😂😂

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 месяца назад +4

    እዩን የምትወዱ እስኪ በላክ ደምሩኝ 👍👍👍👍👈

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 месяца назад +1

    እዩ ትለያለህ ለብህን መሻት አላህ ያድርግልህ ለጓደኞችህ ያልህ ክብር እምነት ትለያለህ

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 2 месяца назад +3

    ግን. የቡታጅራ ልጆች. አትሰሙም አይደል. ሙቢ እና እነዘለቀን ማስታረቅ አቃታቹ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 2 месяца назад

      አንቺ ደግሞ ከየት መጣሽ ይህ ኮሜንት ሰልችቶን ነበር ታርቀዋል ግን አብረው መስራት አይፈልጉምምም።

    • @sofiyewrgewa1927
      @sofiyewrgewa1927 2 месяца назад

      ​@@Guragewa5270ሚሰኪን አንች ለመመለሰ እነሱ ለመጠየቅ አያርፍ ሰትናገሪ አይሻለሁ ግን አይሰሙም 😅😅ታሳዝኚኛለሺ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 2 месяца назад

      @@sofiyewrgewa1927 ከሁሉም ቦታ ልብ አድርቅ ናቸው አዲስ ቪዲዮ በተለቀቀ ቁጥር እራሱ ኮመንት ደግመው ይኮምቱታል ሆ፣

  • @Arkidan
    @Arkidan 2 месяца назад +1

    እዩ ወንድ ሜ አይዞን

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 2 месяца назад +1

    እዮ ተገኘተሀል ዛሬ😀

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 2 месяца назад

    ዚህም ተጣመሩ እሚል አይጠፋምኮ😂😂 እኛኮ ማጋባት ማፋታት ስራችን ሁኗል 😂😂😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 2 месяца назад +2

    እዩ ማህተብት ነዉ የታየኝ❤️👍👍👍

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +1

    ዩእዩየጎደኛጥግየምትሉላክ❤❤👍👍👍

  • @aleemamuhammed
    @aleemamuhammed 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂ሰራችልህ

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f 2 месяца назад

    በሉ ቅመሞቺ እነዚን ልጆቺ እነጠምሪ መጠመሪ ሲፈቺን ነዉ እዩ ተገኛክ ዘሬ 😂😂😂😂😂🎉

  • @zenashe
    @zenashe 2 месяца назад +1

    Eyu Melkam Sawe Nake

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ 2 месяца назад +1

    እዩ ትለያለሽ እኮ

  • @user-kx8ub2ho1n
    @user-kx8ub2ho1n 2 месяца назад +1

    እረጋታሽ ደስ ይላል ሴትልጅ እረጋ ስትልነዉ እኅት አለም በርችልን አብራችሁ ደግሞ ስሩ

  • @user-lj3bw5lf9q
    @user-lj3bw5lf9q 2 месяца назад +1

    ቀና በል እጂ እዮ ምነው ምትሰረው ተገምብሰህ😂😂

  • @user-mf1yi9sp5p
    @user-mf1yi9sp5p 2 месяца назад +1

    ይመቺሺ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፕራንክሺን,ቀጥይበት😂😂😂😂😂

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 2 месяца назад +1

    ወዉዉ ደስ ያምትል ልጅ ነት ረጋ የለቺ ነት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ለጓደኞችህ የላህ ፍቅር እዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ❤❤❤

  • @haregewoinworkineh273
    @haregewoinworkineh273 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ቀጥደበት❤❤❤❤

  • @user-xi9it3ym9z
    @user-xi9it3ym9z 2 месяца назад

    ሀሀሀሀ እዩ አጊታሀለች
    ማን አተን ብቻ ፕራክ አድራጊ አረገህ

  • @user-yb8il8fk9y
    @user-yb8il8fk9y Месяц назад +1

    ዋዉ

  • @user-ht2wr6zz5r
    @user-ht2wr6zz5r 2 месяца назад +2

    ሰራችልህ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад

    እዩ ዛሬ ተገኘክ ግን አሳዘንከኝ አተ ስትስቅ ነው ደስ የምትለኘ

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 месяца назад

    ምርጥ አድርገሽ አፋጠጥሽዉ ይመችሽ❤❤❤በቃ ያጋጥማል ቻለዉ😂😂😂😂

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 месяца назад

    እዩዩዩ ዛሬ ተገኘ አለቀ በቃ ።

  • @samrilove1772
    @samrilove1772 2 месяца назад

    Iyu gin saqih salfelig new miyasiqegn😂😂 teseralhi zare

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch 2 месяца назад +1

    በጣምነው.ደስእምትይውየተረጋጋሽ❤❤❤

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂በርቻ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 месяца назад

    እዩ ስታሳዝን ልብህን እግዚአብሔር አይቀይርብህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 2 месяца назад

    እዩ አሰዘናኝ ተጨዋች እና ቀልደኛ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆና

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 2 месяца назад +1

    ተገኛክ እዩ ዛሬማ ሰረች😂😂😂😂

  • @Tinshu_tube-21
    @Tinshu_tube-21 2 месяца назад +1

    የእዩ ፋሚሊያንስ ሰላም ብያለው🎉🎉🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 месяца назад +1

    ያን ሣቂታ አይመሥልመ ቆዘመ ሀሀሀሀ😂😂😂😂

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 2 месяца назад

    በጓደኞቹጥርጥርየለውምጀግናነው
    ይመችህጓደኛማለትየሚተማመኑበት🎉🎉🎉

  • @ashutube16
    @ashutube16 2 месяца назад

    ጁስስስስስ😂😂😂😂😂😂😂 ጨጓራራ😂😂

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 2 месяца назад +1

    ወዴሜን😂😂😂

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v 2 месяца назад

    ተገኝተሀል ዛሬ እዩ አይዞን😂😂😂😂

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂አይ ተገኚተሀል

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 2 месяца назад

    ይመችሺ አቦ እዩ ሰራችልክ 😂😂😂😂

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626 2 месяца назад

    Ayu wendimachin azok egzhaber etebikh sewedik❤❤❤❤

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 2 месяца назад

    እዩ ለብ ባለቢ ሆና ጎቦዚ 🥰🥰🥰🥰

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 2 месяца назад +1

    ከበድ ነዉ ሰረሽለት

  • @GeletawBelete-kz6qj
    @GeletawBelete-kz6qj 2 месяца назад

    እዩ ግን ጓደኞችህን በደብ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ፖራንክ እንኳን አርጋ ተነሰታ ይቅርታ አላለችም ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j 2 месяца назад +1

      Wergna balefew teyekech eko demo pranke new normal new

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 2 месяца назад

    😅😅😂❤እረእህቲፕራክነዉአደል❤❤🎉

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 месяца назад

    እዩ ሰራችልህ 😮😅 ግን ስታዝን አሎደም ስቅህ ነው እሚያስቀኝ 😂😂

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 2 месяца назад

    ተገኘተሀል ተመቸሽኝ ዉዷ😂😂

  • @AliAhmed-cc5cn
    @AliAhmed-cc5cn 2 месяца назад

    የኔወድም በጣምነውየምታሣዝነኝ አይዞህየኔወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok6xl4sv6j
    @user-ok6xl4sv6j 2 месяца назад

    Lejetua gn des setel ergatawa😊😊

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 2 месяца назад

    እዩየተመለሰልህፕራኩ❤❤🎉አይዞህ

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 2 месяца назад

    Berchi gobez nesh 😂😂😂😂ayizo iyob

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u 2 месяца назад

    ይመችሽ እናቴ ቀጭ አጥቶ ነበር❤😂

  • @asrse539
    @asrse539 2 месяца назад

    እዩየ የኔ አባት 😢❤ የኔ አሳዛኝ 😂😂

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 2 месяца назад

    እዮ ተገኝተሀል ዛሬ😂😂😂

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 2 месяца назад

    ተገኝታሀል አባቴ አቃጥለህ ልደፋቸው 😂😂

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu 2 месяца назад

    እዩ ተጌተሀል ቻለው

  • @AminatJune
    @AminatJune 2 месяца назад

    እዩ❤እሄን ያክል ጨዋነክ❤

  • @AaEe-ct9vz
    @AaEe-ct9vz 2 месяца назад

    ይመችሽአቀሽበተልኡከነምአደረግሽዉ❤❤❤❤❤

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 2 месяца назад

    እናተም ተጣመረ😂 ታምራላችሁ እዩ😍

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 месяца назад

      😂😅መገን😅

  • @user-rt5ij2gd5j
    @user-rt5ij2gd5j 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂 ሰራችልክ

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 2 месяца назад

    እሰይ ይመችሸ🎉🎉🤣🤣🤣

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 2 месяца назад

    አጊታሀለች❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @RahmaRahma-tt7cn
    @RahmaRahma-tt7cn 2 месяца назад

    አረአተብቻ ፕራክ ልታረግ ደግ አረገችህ😜😜

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 2 месяца назад

    እዩተገኝተሃል😂😂

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 2 месяца назад

    የራሳቹ ጉዳይ 😊😊😊

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 2 месяца назад

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤ሰራችልህ❤❤❤

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂ደጋ አረግሽ

  • @user-uv7gb5fu2g
    @user-uv7gb5fu2g 2 месяца назад

    ሰራችልክ

  • @wubit19
    @wubit19 2 месяца назад +2

    ❤🎉

  • @saedihussen
    @saedihussen 2 месяца назад

    አይ እዮ መቻካ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SitheenaAdam
    @SitheenaAdam 2 месяца назад

    😂😂😂አቤት😂😂😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад

    እዩየ❤

  • @Ailysh-tl1to
    @Ailysh-tl1to Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Aetb-ur9qw
    @Aetb-ur9qw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @selambuu473
    @selambuu473 2 месяца назад +2

    ❤❤🥰🥰🥰😂😂

  • @MaMa-qg4ul
    @MaMa-qg4ul Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @uukk4645
    @uukk4645 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅❤

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 2 месяца назад

    አዩየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😢😢😢😢

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 месяца назад

    yesssss

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b 2 месяца назад

    ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉😢😢😢

  • @AdanechMisganaw
    @AdanechMisganaw 2 месяца назад

    😂😂😂