🦋ፍፁም የብሩክን ወርቅ ሰረቀዉ ብሩክ ደረሰበት 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@OfficialHassentube‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@MiftahKey‬ ‪@alazaralaka‬ #family

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 часа назад +291

    ሀይሚየን እና ቡራን በፍቅር የምትወዱ❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 часа назад +221

    ወይኔ ፋፄ ማርያምን ያሣዝናል😢 የዋህ ልጅ ነዉ ይቱብ ክፈቱለት

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 часа назад +3

      የምር አሳዘነኝ😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 часа назад

      ​@@EkimaIemlemማሪደምሪኝ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 часа назад

      Siyazini 😢

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo Час назад

      መገንእኛብቅያለውንሁሉዩቶብይከፈትጉድጉድ😂😂

    • @Aleka-bi4jq
      @Aleka-bi4jq Час назад

      በጣም

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 2 часа назад +106

    ብሩኩ ለሀይሜ ቀለበት የሚያረግላት ቀን የናፈቀው እንደኔ❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 часа назад +2

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 2 часа назад +1

      ደምሪኝ

    • @arebtaemieyetenadidenrechr3813
      @arebtaemieyetenadidenrechr3813 Час назад

      ቡርኬ 200 ሳብስክራይፕ ስሞላ ያርግላታል ይመስለኛል
      የሆነ ነገር ኣርጋዋሎው ብለዋል
      እየጠበኩቁ ነኛ 🌹🌹🌹🌹

  • @RakUae-mk2tu
    @RakUae-mk2tu 2 часа назад +72

    እስኪ ላረብ ሀገሯ ለጀግናዋ ሴት ሀይሚ አንድ ግጥም ትግጠምልን የምትሉ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад

      ትግጠምልን❤❤❤❤🎉🎉

    • @Fawzia-x1s
      @Fawzia-x1s 27 минут назад

      ገጥማለች እኮ ስደት የሚል

  • @yugu4361
    @yugu4361 3 часа назад +239

    የኔ ወዶች በጣም ነው የምወዳቹ❤ፍፄ ዩቱብ የከፈተለት የሚል 👍

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray 3 часа назад

      ደምርኝ ውዴ

    • @zinatmohammed2962
      @zinatmohammed2962 3 часа назад +1

      አወ ይከፈትለት ምርጥ ልጅ ነው

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d 2 часа назад

      ❤❤

    • @ኝኝ
      @ኝኝ 2 часа назад

      አዎ😘😘

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    የልጁ እርጋታ በእዉነት በጣም የተለየ ነዉ ።
    በሉ ስጦታ ሰጥታችሁ ካሳ ካሱት😢❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 3 часа назад +131

    አረ ተው ቡሩኬ ና ሀይሚ በፍፄ አትምጡብኝ እኔ እወዳለሁ❤ 🥰 የኔ የዋህ አሳዘነኝ እኮ🥺😂

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i 2 часа назад +90

    ሀይሚና ብሩክን ፍፅን ማነው እደኔ የሚወዳቸው😢😢🎉🎉

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w Час назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 часа назад +135

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤❤❤❤

    • @SikoSilo-q7g
      @SikoSilo-q7g 3 часа назад +1

      ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 часа назад

      ሰለላሁአለይሂመወሰለም❤❤

    • @SadAyas-s9o
      @SadAyas-s9o 2 часа назад

      𝑠𝗲𝑙𝗲𝑙𝑎𝙝 𝑎𝑙𝗲𝑦𝘪𝙝𝘪 𝒘𝗲𝑠𝗲𝑙𝗲𝒎🎉🎉🎉🎉

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 2 часа назад

      ሠለላህ፡አሊሂወሠለም

    • @JamelKesa
      @JamelKesa 2 часа назад

      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameraUniqe
    @SameraUniqe 2 часа назад +38

    ፍፁሚ ጎበዝ ማርያምን ትዕግስትህን አለማድነቅ አይቻልም

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 часа назад +124

    ሀይሚየ ግን በራሧ ፀጉር ያለት ዉበት ይለያል ❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 2 часа назад +5

      ትክክል በራሳ ፀጉር 100 በ100 ዉብናት❤❤❤👌

    • @soos6412
      @soos6412 2 часа назад +2

      ❤❤❤❤

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 2 часа назад +2

      በጣም

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d 2 часа назад +1

      ❤❤❤

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p Час назад

      @@drr8432 ደምሪኝ

  • @hchc8534
    @hchc8534 3 часа назад +67

    ሀይሚዬ ስወድሽ የኔ ማር

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 2 часа назад +98

    በነዝህ ልጆች ፍቅር ከመክነፌ የተነሳ ብቻዬን እያወራሁ ነው ማርያምን🙊🙊

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 2 часа назад

      እኔም

    • @feesasd9604
      @feesasd9604 2 часа назад

      እኔም እያወራሁነው

    • @ZinetNurye
      @ZinetNurye 2 часа назад

      Kkkk😂😂😂😂😂

    • @sarabh698
      @sarabh698 2 часа назад

      እኔም🤣🤣🤣

    • @Keyirya
      @Keyirya 2 часа назад

      ወይኔጓደኛአለኝማለትነው😂😂😂😂

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 3 часа назад +63

    ፍፁምን አለማድነቅ አይቻልም ትዕግስት ደሞ ሲያሳዝን😢😢

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH 3 часа назад +81

    ተመስገን መጣችሁልኝ የኔ ጨረቃወች አናንተ ብቻ ኑሪልኝ ሚዲያ ላይ ❤😍

  • @አልሀምድሊለህ
    @አልሀምድሊለህ 3 часа назад +70

    ሀይሚዬዬ የረስሽ ፀጉር እዴት እደምተምሪ የኔ ዉድ👸👸🥰🥰

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 3 часа назад +92

    አንተ አንቺ አዎ እናንተ እናታቹ ዘላለም ያኑርልን❤❤❤

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 3 часа назад +39

    ወይኔ ፍፄ እደሚ በቀሉት ገምቸነበር
    ግን አሳዘነኝ ሚስኪን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsediHope
    @TsediHope 3 часа назад +25

    🙆‍♀️😁🤷‍♀️
    ልጁ ሚስኪን ነዉ 'ለምን ካጠፋሁ ዝም ትላለህ ብለዋል" ወዳጅ እንዲህ ኑዉ😊

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 3 часа назад +48

    ሀይሚዬ አተን ብቻ ነወይ የሚወዱት አልሽ አረ እስፍስፍ ብለን አቺን እኖድሻለን እወድሻለሁ ግን ለምን ቻናልሽ እደቀዘቀዘ ታውቂያለሽ ፕራክሽን ትተሻል ያየዱሮው ፕራክሽ ናፍቆኛል ምርጥ ምርጥ ቪዲይዎ ተሰራሽ ይሮጣል ቻናልሽ አብሽሪ እሺ የኔ ጨረቃ❤❤❤❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 3 часа назад +32

    ፍፂ ምስክን ትግስት ይበል😂ፅቡቃተይ❤

  • @naxijesus3741
    @naxijesus3741 33 минуты назад +2

    አቤት የፍፁም ትግስት

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Час назад +6

    ወይኔ ፍፄ የኔ ወንድም አይዞህ ፊጣሪ ይርዳህ የማይነካ ነክተክ🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂ቡራዬና ሀይሚዬ የኔ ውዶች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azmera-wl1is
    @azmera-wl1is Час назад +6

    ወይ ፍፄ አሳዘነኝ የምር ትዕግስቱ አለማድነቅ ንፍገት ነው🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 часа назад +19

    ሀይሚዬ እና ብራዬ ከተስማሙ መፍራት ነው 😂😂😂😂አይዞክ ፍፄ😂😂😂ይመቻችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 2 часа назад +21

    ዛሪ የቀራችው መስሎኝ ነበር ፍቅር በፍቅር የኔ ፈዲሻወች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መርየምጎንደሬዋ
    @መርየምጎንደሬዋ 3 часа назад +18

    ሀይሚ ፕራንክ ሰታርጊ ሰልክ አይያዝሺ ያሰነቃል

  • @kibnsh
    @kibnsh 24 минуты назад +2

    የቡራ ጎደኘ እንደ ቡራነዉ ፀበያቻዉ በጠምነዉ ደስይለልጌታን አንገቱን ቀሪቅሮ የኔአበት ተጨነቀ ሀይሚዬ ነፍስሽ አይመሪም😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 часа назад +15

    የኔ ጨረቃዎች እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውድች ፍፄ ውንድም አይዞህ ክክክክክክ 🤣🤭 የልብ ካውያ እና ቅመም እንውድሽለሁ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ አናንተ ብቻ ኑረልኝ❤❤❤❤❤ፍፄ የኔ የዋህ አይዛህ ምርጣ ስው መልካም ስው 😂😂😂😂😢😢

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 часа назад +44

    የኔ ልዩዎች የኔ ፈገግታዎች የኔ አንደኞች የተግባር ሰዎች እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ 😘💚ውይውይ ፍፄ ምንም ማድረግ ኣይቻልም ኣይዞህ ወንድሜ አለም ስያዝን😢😂

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 3 часа назад +47

    የኔ ተንኮለኞች
    የኔ አንደኞች
    የኔ ሁለት አንድ አይነቶች
    በአንድ ሁነው መጡልኝ
    አቤት አንድነታችሁ ሲያስደስኝ😂😂😂😂😂

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 3 часа назад +16

    የኔ ውዶች ስውዳች B &H 🥰🥰ወይኔ fዬ🥺አሳዘነኝ 😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Час назад +5

    ወዶች እንኳን በሰለም መጣች የእኛ ጨረቃዎች ❤❤😂😂 ፉፁዬ የኔ አባት ቻሎው የቅመሞዎ እና የቡሩዬ ፕራክ አይዞንን
    😂😂😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 часа назад +10

    የኔ መጣችሁ ብና አፍልቸ ቁጭ ሥል አገኝሀችሁ በሽ መዳምዬ እዳጠሪኝ አልሰማሽም ዋ ❤❤😂😂😂😂

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx Час назад +1

      ባቺኮሜት ሱሰኛ ሆኩ😂😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 35 минут назад +1

      በእውነት ነው የምልሽ ኮሜንትሽን ፍለጋ እየተከራተተሁ🤣🤣🤣

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 3 часа назад +25

    ተመሰገን መጣችሁልኝ የኔ ጨረቃወች🥰💪🥰ወይኔ ፍፄ ዛሬ ቻለዉ😂😂😂😂😂

  • @Soof1122Al
    @Soof1122Al 3 часа назад +16

    ኡፍፍፍፍ ፍፄዬ አሳዘከኝ😢😢 የተመታችሁ😂😂

  • @CgSg-xy4tm
    @CgSg-xy4tm Час назад +6

    እነዚህ ልጆች ስወዳቸው በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina Час назад +6

    ፍፄ ምስኪን ነው ብሩኬ እራሱ ከፍፄጋር ከሆነ ቡኃላ ጥሩ እየሆነ ነው የሰውልጅ አዋዋሉን ይመስላል ይባላል እውነት ነው ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የፕራን አምባሳደር ነሽ💪💪❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Час назад +1

      ቡራ ከመጀመራውም ምረጥ ልጅ ነው ምረጥ አስተዎይ ነው ቡራ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 часа назад +116

    ሀይምየ ቅመሟን የምትወዱ የምታደንቁ የት ናችሁ

    • @KamilqCabdi
      @KamilqCabdi 3 часа назад

      👎👐👐👎

    • @soos6412
      @soos6412 2 часа назад

    • @ThxJkr
      @ThxJkr 2 часа назад +2

      አለን ሀይሚዬ የኒቅመም የቡራንግስት❤❤❤❤🎉🎉

    • @BetiDera
      @BetiDera Час назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HiwotAdmu
      @HiwotAdmu Час назад

      ❤❤❤

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 Час назад +5

    ትግስት ብሎ ዝም የብሩኬ ጓደኛ አደለህ ጎበዝ

  • @KkGfd-wd7wd
    @KkGfd-wd7wd 3 часа назад +54

    ማነዉ እደኔ አይናይን ሲያይ የዋል😢❤❤❤❤

  • @Hananwasie
    @Hananwasie 18 минут назад +2

    ይገርማል የሰው ልጅ ውሎውን ይመስላል ሚባለው እውነት ነው ቁጭ ቡርኬ መታደል ነው ትትነሕ አመላለስሕ በቃ ሑሉ ነገርሕ ተመሳሳይ ቡራን የውነት ይሕን አንድነታችሑን እግዚአብሔአይለያችሑ❤❤❤❤ሌላው ቢሖን ተናዶ ነበር ሚሕደው አንተግን ትለያለሕ በርታ በዚሕ አጋጣሚ ብራ ምርጥ ወንድም ነው ያለሕ

  • @Mmmmmmm-e3c
    @Mmmmmmm-e3c 2 часа назад +11

    አቤት ያፍፄ ትግስት ጋራምኝ ❤️❤️🎉🎉😢😢

  • @AfranA-i3x
    @AfranA-i3x Час назад +3

    የፍፄ ትግህስትን አይሳክ ፈጣሪ ሀይሚ ብድር በምድር መልሰሽታል የኔ ጀግና አገኘሽው❤❤❤❤❤❤

  • @2-iu2co
    @2-iu2co 3 часа назад +26

    ብሩክ ብድሩን መለሰ የሀይሚ ሸበላ😂

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z 2 часа назад +12

    ኣይይይይ ፍፄየ የኔ እባቴ😢😢 እረ ቤተሰብ ተበቀሉት ኮ ሆይ🤦‍♀️😆😆❤️❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 часа назад +28

    ወይኔ ዛሬ የምቀሩ መሥሎኚ ጨቆኚ ነበር የኔጨረቃዎች❤ አይ ፍጼ ከነሱጋ አትሳፈጥ ብየህ ነበር😂❤ከምር ብሎ ያማረባቹህ❤😘😘

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 2 часа назад +9

    እንኮን መጠቹልን ያኛ ደይሜዶች❤❤❤❤ሀይምዬ አምሮብሸል ሁሌ ፎ ፈሽ በሉልን❤❤❤❤

  • @53t36yre
    @53t36yre 3 часа назад +11

    ወይኔ ፍፄ አሳዘነኝ 😮😮
    ሀሚና ቡርክ በቃ ስራቹህለት 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Mahder21
    @Mahder21 3 часа назад +20

    አረ ፕራንክ ስትዳረጉ ያለዉ ፓርት ኣታርዝሙት ሲረዝም ይሰለቻል ከዛ ቪድዮቹ ሙሉ ኣይታይም😘

  • @امامين-ف7ت
    @امامين-ف7ت 3 часа назад +11

    አይ ሀይሚ የፕራንክ ንግስት ነሽኮ😂😂😂 አይንህ ያስታውቃል እለች😂😂😂😂😁

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 3 часа назад +18

    ያበደ ፕራንክ ነው😂😂😂

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 часа назад +19

    ፍጼ የኔ አባት ትለያለህ ስረአትህ ልዩ ነህ❤❤❤❤ሀይሜ የፍራኳ ንግስት ❤❤❤ማነዉ ፍጼ እንደኔ ያሳዘነዉ ❤❤❤

  • @DanasewAmbaye
    @DanasewAmbaye 3 часа назад +16

    ዬኔ አበባዎች መጣችሁልን ዬኔ ጨረቃውች ይመቻችሁን❤❤❤❤❤ሸበላው እና ቅመሞ ❤👍🥰❤❤

  • @FkbbVmgb
    @FkbbVmgb 3 часа назад +12

    የኔ ጨረቃዎች የኔ ጠንካራዎች የኔ ኣንጀኛዎች የኔ ተንኮለኞች የተግባር ሰዎች እግዚኣብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Час назад +3

    እናተ ቡታጅረወች ትግስታችሁ ፍፂ አንደኛ ትግስት

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o 3 часа назад +31

    ብሩክ እና ሀይሚ የሚወድ ብቻ ♥♥♥♥😂😂😂

    • @JaharaM-r3u
      @JaharaM-r3u 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

    • @Kiyyatubej7
      @Kiyyatubej7 2 часа назад

      እንሱ ማኖ ምጣልቹ የኔ ጨርቃዎቼ ❤❤😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Час назад +10

    ሚስኪን ፍፁሜ አሳዘነኝ ትዕግስቱ ታጋሽ ነው በከባድ ተበቀላቸው ሀይሚናብራ ተባበራችሁበት❤❤❤❤❤❤

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 3 часа назад +18

    ጨረቃወቼ መጣችሁልኝኝኝ💕 አይይ ፍፄ የማይነካ ነክተክ ጉድክ ፈላ ቻለው እንግድክ 🥺

  • @AfranA-i3x
    @AfranA-i3x 2 часа назад +13

    ጨረቃዎ ቹ የቀሩ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር እንካን በሠላም ተመለሳቹ ውዶቼ

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 3 часа назад +12

    አይዞክ ፍፄ የማይነካ ነክተክ ቻለው የሀይሚ የብራንክ ቅመም ናት ገና መች አይተህ😂😂😂😂

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Час назад +1

    ፍጼ አቤት ተዕግትህ በጣም መልካም ልጅ ነህ ተባረክ ብሩኬና ሃይሚ ዩቱብ ክፈቱለት ❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 часа назад +7

    ሰለሞ ብሩክና ሀይሚ ፍፁም ቻለዉ ሀይሚ ተይ ዉይ የኔ እነናት ማርያምን ሲል ሲያሳዝን ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle 2 часа назад +5

    ተመሰገን የኔ ድብራቴየ መጣችሉን❤❤🎉🎉ፍፆ ግን ትግስቱ ዋዉዉዉ🥺

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 часа назад +13

    መጡልን❤እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ

  • @TsegeMekoya
    @TsegeMekoya 3 часа назад +10

    ሀሚዬ የኔ ቆንጆ ስወዳቹ ❤❤ነዉ

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 3 часа назад +10

    ዉይ ይስዉ ፍቅር ስጠኘ አምላኬ❤ስወዳችሁ❤🎉

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 3 часа назад +20

    እረ ኡኡኡኡኡ ልጁን አታሰቃዩት እደት እዳሳዘነኝ መልሱን ቻሉት😂😂

  • @astubtube
    @astubtube 3 часа назад +10

    እንኳን በሰላም ተመለሳቹ ዛሬ የፍፄ ተራ ነው ለሁለት 😂😂

  • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
    @አላህወኪል-ዠ1ኘ 51 минуту назад +3

    ሸር ሸር 🙌🙌🙌🙌🙌ሸር ቤተሰብ 100 ሺ በላይ እይታ ገብተን ማደር አለብን የት ናቺሁ ጨረቃ ፋሚሊ

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 часа назад +5

    የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ እና ቡሩኬ የኔ ዉዶች የ ምርጦች በጣም ነዉ የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠቡቃቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zamzam-e9r
    @Zamzam-e9r 29 минут назад +1

    ሀይሚ እና ብሩክ እኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ ምርጥ የብሩክ ጓደኛ ሰላማችሁ ብዝትይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir 2 часа назад +10

    ኪሱን ዳብሲ አደርገ ፊፂ አይይ ወንደሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 2 часа назад +3

    ወይኔየ ፋፄ ትግሰትክ እውነት ጥሩ ልጀ ነክ ወላህ

  • @TiTi-q5z
    @TiTi-q5z 3 часа назад +55

    Uይሚ እና ብሩክ የሚወድ ብቻ♥️❤️‍🩹ደሙሩኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 часа назад

      ደምሪኝውዴ❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 часа назад

      ደመርኩኝ

  • @buzeemideksa3293
    @buzeemideksa3293 Час назад +3

    ዋይኔ ምስኪን ይጋዛሎው አላለም ፍጡሜ አዛዛናኝይ ጌታን😢😢 🙆🙆🙆

  • @FirehiwotRuth
    @FirehiwotRuth 3 часа назад +6

    ሀይሚዬየኔዉድ አቃጣሪ❤😂❤የኔቆንጆ ድመቂልኝ ድምቅ ብለሻል❤

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Час назад +1

    ተመሰገን መጣችሁልኝ የኔ ጨረቃወች አናንተ ብቻ ኑሪልኝ ሚዲያ ላይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lila-j7j
    @Lila-j7j 3 часа назад +16

    ልጁ ሢያሣዝን የናተ ፕራክ አያልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 часа назад +17

    ወይኔ ፍፁሜ ቻለዉ ዱሮም እመይሆን ሠዉ ነዉ የነካህዉ ጠብቀን ነበር 😂😂😂😂የኔ አበቦች 🍎🍎🍎

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 2 часа назад +6

    በአሁን ሰአት ይሄ ፕራክ የሚባለው ነገር እዴት እዳስጠላኝ 😢😢😢ክው እያደረገ አመዳችንን አቦነነው ደሞ እኮ እኛ ፕራክ እደሆነ እያወቅን የምንጨነቀው ነገርስ🤔

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 3 часа назад +12

    ተመሰገንእንኳን በሰላምመጣችሑ
    ሐይሚዬቡቡዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d 3 часа назад +10

    ቻለዉ እግዲ ፍፄ ማይነካ ነክተህ ፈርዶብሀል😂💪

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 3 часа назад +17

    ጨረቆቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሩኬ አደራ በሰማይ በምድር 😢 ለሃይሚ ቀላል ብራኬ😢😢 አድርግላት እቺ ልጅ ለምን እንደሆነ አላውቅም አንጀቴን የምትበላኝ

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 2 часа назад +1

      አቤት ማሽቃበጥ. ከሱ በላይ አስበሽ መተሽ😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 часа назад

      Er atashekabechi wedza yefelgewn yaderge esu 3kene mulu eko new yetsekayew sera new demo

  • @EtsayMarse
    @EtsayMarse Час назад +2

    ሀይሚዬ ስወድሽ የኔ ማር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 часа назад +7

    ሃይሚቲና ብሩክ አስጨነቃችሁት ውይ ፍፁም ያለወሰደውን ወርቅ ተጨንቆ ገዝቼ እመልሳልሁ አለ ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 3 часа назад +10

    ማነው በር በር ሲያ የዋላ😢❤❤

  • @sitheena
    @sitheena 3 часа назад +13

    የጨራቃዎቼ ፉሚሊ ዋው❤የኔ ማርች❤

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Час назад +2

    የኔ አቀጣሪ በሪችልኝ ሃይሚዬ ♥️♥️😂

  • @HaymiFeta
    @HaymiFeta 2 часа назад +8

    ❤💪💪🥰🥰🥰የኛ እሥማርቶች እናተብቻ ሚድያውን ምሩት የተግባር ሠው❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w Час назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 часа назад +3

    ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ ሰወድሸ በቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 2 часа назад +13

    ኧረ ቡራ ፕራኩን አፍጥነው እንወጣው በጭቀት ሞትን እኮ😂😂😂አዳሜ ዝግጁ ሁኑ😂

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 2 часа назад

      Ewenet new😢😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 часа назад

      😅😅😅

  • @halenLove
    @halenLove Час назад +1

    የኔ ልዩ ጨረቃዎቼ💫ወይኔ ፍፄ ተገኝተሃል ግን የዋህ አስተዋይ ነው እንደ ቡርኬ❤😂 ሀይሚዬ የቆጅ አምሮብሻል ደሞ ከሁሉም ነገር ደቆዬት ነፃ❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 часа назад +13

    ኡፍ የኔ መደንገጥ ሀይሚ ተደርጋ ነው ብየ

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ

    የኔሚስኪን😂ፍፄ ወላሂ አሳዘነኝ😥

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 3 часа назад +34

    ዛሬ ተሳካልኝ አንደኛ ሆኩ😂😂

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa Час назад +1

    የኔ ማሮች እንኳን ሰላም ተመለሳችኩልኝ ስስቶች እወዳችአለዉ❤❤❤❤❤

  • @fetiya-o5z
    @fetiya-o5z 3 часа назад +17

    ዘሬ ኢዬንን ፁፍ ምተዩ ሁሉ ሀአለህ ከፉ ነገር ይጠብቀአቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሰውለራሱእጂለሰውአይኖርም

    ሽር ሸር ሸር ጨረቃ ፋሚሊ 👌👌👌 ሀይሚን እና ቡራን የምወዱ ፕሊስ ድምፅ አትውሰዱ እይታው ይቀንሳል 🙌🙌🙌🙌🙌 ቻናላቸውን ብቻና ብቻ የኒ ምርጦቺይ💪💪💪💪 እየመራን ነው በርቱ እይታው 100 ሺ በላይ ገብተን ማደር ዘለብን የጨረቃ ፈምሊ የት ናቺሁ 💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 часа назад +6

    ብሩኬ፣ሀይሚ ሁለት ተንኮለኞች😅😅 ተበቀላችሁ ፍፄን😢😢
    አሳዘነኝ ፍፄ የተመታችሁ😂😂