የልደቱ አያሌው ጋዜጣዊ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 21

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 4 дня назад +2

    ልደቱ ትልቅ ኮብራ እባብ የቆመው ለወያኔ ነውሊያስጨርሳቸው ነው የጀዋር በአብቹ በጣም ይቀናል ፈጣሪ ከጎኑ እንዳለ አልተረዳም የያዘው እቃ እቃ የህፃን ጨዋታ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 дня назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 4 дня назад +2

    አሼ እንደምን አለህ አሼ ክፉ ሰው መጥፎ አትበለኝ እንጂ ኢትዬጵያም እዝቦቿም ሰላም እስከመጨረሻው ሰላም እንዲሆኑ አጉል ጀግና ተሟጋች ታጋይ ነኝ የሚሉት ወያኔዎች፡እስክንድር፡ ዘመነ ካሴ ፡ጀዋር ልደቱን ከምድረ ገፅ ካልጠፉ መቼም የምንፈልገውን ሰላም አይመጣም ካልሆነ ልደቱ አያሌውንና ጀዋር መሀመድን ምላሳቸውን እስከ እንጥላቸው ድረስ ቆርጦ መጣል አለበት የሰላም ታጋይ ነኝ የሚል ሰው እንዴት ፋኖን ወያኔን ሸኔን የያዙትን አቋም ይደግፋል የእኛ አገር ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከኢዜማ ውጭ የመሳደብ የማንጓጠጥ አንድን መሪ 365 ቀን ቁጭ ብሎ መሳደብ እንጂ ለመስራት ለመወዳደር የተሻለ አሳብ ይዞ ተቃዋሚ የሆነ ከኢዜማ ውጭ የለም

  • @Kalilishtemagn
    @Kalilishtemagn 4 дня назад

    እዉነት ነዉ ዋጋ መክፈል አለበት ለሞቱት ወገኖች መጠየቅ አለበት ልደቱ።

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 4 дня назад +2

    Thanks The Abresh fir your Point of view. "The policy of ethnic politic is a menu which has been brought to ethiopian people on the table to let fight ethiopian people each other." Tplf Was the vector which carried the vires. To stop ethnic politic in ethiopia is not simple. It takes one to two Generation. It needs time and tolerance. It is very sad to see the so called Pan ethiopianist in diaspora do not want to understand this reality.

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @AbdrehmanAndegbay
    @AbdrehmanAndegbay 4 дня назад +3

    ልደቱ መጣ አልመጣ ሰሚ የለውም።

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 4 дня назад

    አብርሽ አሜን ሟርቱን ለራሱ መፍረስ ይሁንለት እንደአፉ ለራሱ ያድሮግለት ተኝቶ ተነስቶ ለማየት ጓጓ ግን መንቃቱን የሚወስነው ፈጣሪ ነው ።

  • @Kalilishtemagn
    @Kalilishtemagn 4 дня назад +3

    ልደቱ ምንድነዉ ያለፈበት ፓለቲከኛ ምን ማለት ፈልጎ ነዉ እኔ ስልጣን ላይ ስሆን ነዉ ሰላም የሚመጣዉ ማለቱ ነዉ ልደቱ የህዋት አሽከር ነዉ። ኢትዮጵያ አብይን የሚያክል መሪ መቼም አታገኝም።

  • @Merkatosebategna
    @Merkatosebategna 3 дня назад

    ልደቱን ከስሜነህ ባይፈርስ ጎን ጠብቀው አብረው ታያለህ ከሁለቱም ጀርባ አንድ አይነት ሰዎች አሉ.

  • @fantasennay
    @fantasennay 4 дня назад

    እኔ ማልረዳው ፖለቲካ ላይ አንዴ ከከሰርክ በሃላ ኦሮማይ ስለሆነ መስለን :፤ፖለቲካ እና ኤሌክትሪክ በሩቁ ብለን አገራችንን በስራ ብቻ ስናገለግል የኖርነው ። ምድረ ማሃይም ካድሬ ዕድሜ ለዶ/ር ዐብይ አርቆ አስተዋይነትና ጥበብ በተሞላበት ሁኔታ ለውጡን በመምራቱ ብዙ ሰው አትርፋል ። እነ ልደቱ የቀረበለትን አብረሀን እንስራ በትሳሳተ ስሌት ንቆ ትቶ የበፊት ስህተቱን ትተን ማለት ነው።
    እና እነዚህ ሱቅ በደረቴ አነስተና እና ጥቃቃቅን ሚድያዎች ደግሞ ወንጀል በእጃቸው ያለ በነጻነት ስም ሕዝብ በሕዝብ እያነሳሱ አገርን በሶቆቃ እንድትጋዝ ያደረጉ ናቸው ።
    ኤርሚያስ ደግሞ ብልጣ ብልጥ የካድሬ ባህሪ የተላበሰ : ፤ እዚህ ስማርት አስ የሚሉት ዓይነት አንዳንድ የእንግሊዘ አፍ እየተጠቀመ አንዳንዴም ከስታስቲክስ የሰማቸውን ወይም ያነበበውን ቲወሪ በማውራት የተራቀቀ የሚመስለው ግብዝ ስው ነው ። በተቻለ መጠን እሱኑም ቢሆን ምንአላቸውን ልክ እንዳልሆኑ ልነግራቸው ሞክሬ ነበር ። በተለይ ኤርሚያስ በኢሳት ድንካን ሳናግረው ያሳየው ንቀት አልረሳውም 30 ደቂቃ ቆሜ አየሁት አድናቂ ሲይ ይፈነድቃል ፎቶ ይነሳል ። አስተያየት ሲሰጠው አፍንጫውን ይነፋል ። የትም እንደማይደርስ የዛሬ 6 ዓመት አይተናል ። ድርቅናቸው አንገሽግሾን ነው ይቅርታ ።

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 4 дня назад

    የ10000ሰው መስዋዕትነት ነው ስላማዊ ትግል😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 дня назад

    ክደቱትናትናየቤተሰብጉባኤነዉያደረገዉለፈጠራቸዉጌታቸዉእስከሞትትናትምዛሬምበነዚህየሚነዳዉነዉየሚገርመዉክደቱሳሙናዉአትርሱኝ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 4 дня назад +2

    አንተ አይደለህም እንዴለህክምና ብለህ ወተህ ከባልደረቦችህ ጋር ህዝብን ያስጨረስከው ዶላር እየከፈልክ ?እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ደሞ ይቀጣህል !!!! አስመሳይ!!!

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 3 дня назад

    ልደቱ በዘጠና ሰባት ከካርተር ጋር ሸራተን ሆኖ ምርጫዉን ያከሸፈ ሰዉ ነዉ ለወያኔ ባለዉለተኛ በመሆኑ እንግሊዝ አገር ተልኮ ኢንድማር አድርገዉለታል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰለልደቱ ባንዳነት በደንብ ጠንቅቆ ያዉቃል አይጃጃል ???????????

  • @Eremenew
    @Eremenew 4 дня назад

    Asamawochu tesebasebu???

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 3 дня назад

    ❤❤❤❤