3ተኛው እንዳያመልጣችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 236

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 2 месяца назад +63

    ማሻአላህ ስአድ እኔ ዛሬ በጣምደስብሎኛል የሰውደስታየሚያስደስተው ላይክ

    • @tube703
      @tube703 2 месяца назад +1

      ደስታሽ ደስታዬ ነው የኔዋ🎉❤

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ 2 месяца назад

      @@ToybaH-lv1hu እንኳን ደስ አለሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@tube703ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@ሀያትየአምባሰሏደምረኛ

  • @ዙዙያባቷንግሥት
    @ዙዙያባቷንግሥት 2 месяца назад +47

    ማሻአላህ የኔ ሤትእኔ የጪቃ ቤት እንኳ የለኚም ግን ተሥፋ አለኝ ኢንሻ አላህ እንደሥአድ አንድ ቀን ፏ ያለ ኑሮ እንደምኑር
    ተሥፋ አለኝ😢😢😢😢 ዱአ አድርጉልኝ እሢ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +1

      ደምረኛ🎉

    • @Rabyahusen
      @Rabyahusen Месяц назад

      አላህ ያሳካልሽ❤ውደ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 2 месяца назад +38

    እኔ መቼ ኢሻ አላህ አላህ ይርዝቀኝጂ. ሰራተኛ አልፍልግም. ለቤቴ መሆን አያቅተኝም 🎉🎉❤❤

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 2 месяца назад +21

    ሰአድ የኔ መልካም አብሽሪ ጠከር በይ ሲጀመር ስደትን የቀመሰ ሰው ጠንካራ ነው እናም የግል ስራ ከለለሽ እራስሽ ስሪ ወላ ሊደክምሽ ይችላል ግን ለራስሽ ቤት መልፋትኮ ደስ ይላል ስደትም ደክመናል እንኳን ለቤታችን ያረብ እኛንም ላገራችን አብቅተህ በቤታችን ፏ የምንል አድርገን ኢላሂ😢

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +1

      ደምረኛ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 месяца назад +12

    የኔ ባለሙያ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ እስከነ ቤተሰቦችሽ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ደምረኛ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 24 дня назад +1

    አይየሠራተኝ እድል አንች የሚያሣዝንስታወሪ እሷደግሞ የሚያስለቅስልታወራ ትቾላለች አላህ ይስቱረ

  • @mhubaTube
    @mhubaTube 2 месяца назад +8

    ማሻአላህ ጎበዝ ግን በአላህ ሽቲወችሽ ያምሩኛል ጠቁሚኝ የምትገዠበትን ቦታ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 месяца назад +2

    አቤት ቤትሽ ሲያምር ከ ክፉ አይን ይጠቡቅሽ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 месяца назад +10

    ቋሚ ባልና ቋሚ ሰራተኛ ጠፍቷል እናቴ😂 ቻይው ፅዳትሺ ይመቸኛል በርች

  • @tube703
    @tube703 2 месяца назад +4

    የኔ ቆጆ ሠኣዲ ሁሌም ነይ በዚህ አይነት video betam new miwedshi

  • @LubabaAhmedi
    @LubabaAhmedi 2 месяца назад +6

    ክክክክክ አስመርረዉሻል ሰራተኛዉ ሁላ አይዞሽ

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud 2 месяца назад +10

    ሰአዳ ግን ትገርሚያለሽ አንችም ልጅ አለሽ ለአፍሽ እንኳን ፍትህ ለሄቨን ብትይ ምን ትሆኛለሽ ሰራተኛ ከመቦጨቅ😢

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ማሻአላህ ቤትሽም እዳንች ያምራል በርች ውዴዋ አይዞሽሽ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ የስአድቤት የተመርጠቤትነው አላህ በርችውደ ጀግና በርች በግልሺ

  • @ZuzuuTube
    @ZuzuuTube 2 месяца назад +3

    Akka Amala ketiti male sratinyan homa tahane yonaa hirftii.yaraoo tokoyu hin kenitufii Abasha jala hojechura tasa rakachun filadha wolahi biden namai nyatuu laaltani biye nyadhati

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Месяц назад

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ❤

  • @SaadSq-yl6uo
    @SaadSq-yl6uo 2 месяца назад +10

    አበዛሺው ሠአድ ተይ ሠራተኛ ሠራተኛ አበይ ሆላችንም ሠርተን ለመለወጥነው ካልተመቻት መብቱዋነው 😢😢😢😢

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 2 месяца назад

      👍👍👍

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm 2 месяца назад

      ምን አደረገች እህቴ ትክክለኛውን ነው የተናገረችው

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg 2 месяца назад

      ምንችገር አለው

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 месяца назад

      እህ ምን ትበላት ሰራተኛ ትበል እንጂ ሸቃላ ገረድ አላለችም እመቤቴ ትበላት

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj 27 дней назад

    ማሻአላህ የኔቆጆ ቤትሺ ያምራል

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ እደሰአዳና አሊ ጀግና አላየሁም ከስደት መልስ❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 месяца назад +12

    ሰአዲ. ታስታውቂያለሽ. ሰራተኛላይ. ስራ. አትጭኒም. ባላሞያ. ነሽ. ❤❤❤❤

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 2 месяца назад +10

      እኔ ዴሞ ሳያት ክፊ ትመስለኛለይ ለቤተስቦቹ ያላትን አስተያየት ስላየሁ ለስራተኛ የምትመች አመስለኝም እርምላናት የዋህ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад +1

      ​@@كبرا-ز6ل ትመስለኛለች ብሎ ነገር አያስኬድም 😂😂

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 2 месяца назад

      @@ktube8920 ብሎም ብቻ ሳይሆን በተስቦቹን ስንቃቼው ስላየሁ የሊን ለውጪ ስው ጥሩ የምኮን ስላልመስለኝነው

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 месяца назад +1

      ​@@كبرا-ز6ل😅😅እረ ዝም ይሻላል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@كبرا-ز6لደምረኛ🎉

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ አንበሥ

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 2 месяца назад +2

    ሀበሻ ትንሽ ሲያገኝ ማዉራት ሰዉን ማጥላላት አታስ ለምጃትም ጉረኛ ባትሆኚ ጥሩነዉ

  • @rammakadir2166
    @rammakadir2166 2 месяца назад +1

    ትበክክክልል❤❤🎉

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h Месяц назад

    እጠቢው

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 2 месяца назад +3

    ሰአድ ግን ባዶ እግርሽን አትሂጅ በግር የገባ ብርድ መውጫው ከባድ ነው

  • @rabiaassen-n4j
    @rabiaassen-n4j 2 месяца назад

    ጎበዝ

  • @nawal5119
    @nawal5119 2 месяца назад +3

    አዲሰ አበባ ጋዝ አለ ሚሞላው 2600 ነው ውዴ

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 2 месяца назад

    የኔ ሴት በርችልኝ አይዞሽ ❤❤

  • @መዳምአችምአቃጥሊኝእኔምላ

    ጡሩተሆሽአድምፍክሽየለም😂የይቶባስራ።ጠትይጀመራልአያልቅም።እረፍትየለው😢

  • @ZeenatHussien
    @ZeenatHussien 2 месяца назад

    አይሠአድ። እህቴ። እኔ8አመት። መንምአልሠራሁ። ሁለየቤተሠብ። ወይአይረዱ። ልፋትብቻ

  • @Sa-un6dy
    @Sa-un6dy 2 месяца назад +1

    አልሰማሽም ያበሻ መዳሞች አትቻሉም አታስመስይ

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 2 месяца назад +2

    እኔአበሻመዳብጋርተምሠራ እምገድላይለመኒብበላይሻለኛል

  • @alimaaalimaa-pr8fv
    @alimaaalimaa-pr8fv 2 месяца назад

    አካበድሽዉእኮ እና ሰዉ መቸእራሱ ጡሩነኝነዉ እጅ መጥፎነኝ አይለም ሁምላችአዳይነትከሆኑ ከራስሽችገረአለ ስላላወቅሽነውእጅ

  • @أول-ذ8م
    @أول-ذ8م 2 месяца назад

    ኡትጉሪ

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 2 месяца назад

    ሰአድ ወላሒ ሐገር ቤት ብቻ አይደለም
    ዉጪም ሔደዉ አይሰሩም ድሮ ይሻላል ሶሻል ሚድያ አናቅም የተሰጠንን ስራ እሰራለን አሁን ግን እስክታ ብቻ

  • @fatimam0hum0ed20
    @fatimam0hum0ed20 2 месяца назад +1

    እኛ ምን አገባን አትጎርርብን😢

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 2 месяца назад +5

    አች ሲያውሽ ክፉ ትመስሊ ያለሽ ጥሩ ሰው ከግባሩ ያስታውቃል

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

    • @FatihaMuhammad-d5u
      @FatihaMuhammad-d5u 2 месяца назад

      ትክክል

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 месяца назад

      ሆ ምነዉ ቅናት አገበገበሽ

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 2 месяца назад

      @@helenalamin9762 በምኑ ነው የምቀነው እሱ ከአለምህዝብ የተለየ ምን አላት

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 2 месяца назад

    የሰአዳ ቤት ግን የብሎኬት ነው ወይስ የንጨት ነው ንገሩኝ እምታውቁ

  • @mohameedjamal2893
    @mohameedjamal2893 2 месяца назад +1

    አለሀ ለዚ የቢቀኚ ኢንጂ 10 ልጂ ቤኖረኚ ሰረታኛ አልቀጢሪም ለቤቴ መሲረቲ አየቂታኚም

    • @HawaMohammed265
      @HawaMohammed265 21 день назад

      እሷ እኮ ስራ አላት ለዛ ነው አጋዥ የትፈልገው እንጅ ስራው አቅቷት አይደለም

  • @HgJ-o4s
    @HgJ-o4s 2 месяца назад

    ክክክክክክትገረሚለሺ

  • @AppCenter-q4f
    @AppCenter-q4f 2 месяца назад +8

    ሁሉምረቅሽ አትሁኝ አልሀምዱሊላሒ በይ
    ሢቀጥል አትሚያቸው ካልፈለግ ማስወጣት።

  • @VipVi-on2mu
    @VipVi-on2mu 2 месяца назад +2

    ለምና ድምፅ አቶኒም ለህፃኀኗ 😢ድምፅ ሆኗት ፍትህን ጠይቁ

  • @CghhGgg
    @CghhGgg 2 месяца назад +14

    ክክክክ አር አታስቂኝ የምን መበጥርቅ ነው አሰሪውምደ ለራስሽ የነበሩበትን መርሳት

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 месяца назад

      ውጭ ስራ ስላላት ይሆናል በሱቁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@om_Ryaneደምረኛ

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 месяца назад

      ስራአላታልጆቻንማንይጠብቅላታል

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 месяца назад

    ሳአዲ ግን የህፃን ፌቨንን አልሰማሺም ወይም ባላየ ላሺ በምትወጃት ልጅ ቢደረስስ

  • @آمنهآمنه-ش9خ
    @آمنهآمنه-ش9خ 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ በርች
    ዘሪቱ እደትናት

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад +1

      የኔ ማር❤ ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤

    • @آمنهآمنه-ش9خ
      @آمنهآمنه-ش9خ 2 месяца назад

      @@saadaahmad5973 እሺ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@آمنهآمنه-ش9خደምረኛ

  • @እሙሮዛ
    @እሙሮዛ 2 месяца назад

    የኔውድ❤❤

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 2 месяца назад +2

    ክፍታፍታዳለማነዉእዝህሰራተኛእያልሺአፍሺንእምከፍችዉ

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 месяца назад +1

    እኔ ካእቶጲያ ማዳም ያሳውድ ማዳም ትግዳላኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ደምሪኝ እማ❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 месяца назад +1

    ሰአዲ ምጣፍሸ ሰት ነው በአላህ በአሁንሰ ሰአት

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl 2 месяца назад

    እናጓበዞቹ,የትሄዱሰለ,ሰራተኛግን,ሚዳያላይ,ባታወሪ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 месяца назад

    የኢቶጵያ፡አሠሪ፡ሺአመትይቅሩ፡ቱ፡አርቦች፡አሥርእጥፍይሻላሉ

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 2 месяца назад +1

    ፍትህ ለህፃኗ ልጅ ፍትህህህህ ምነዉ አንች ባላየ ዝም አልሽ ቆንጅት

  • @MdEt-s1d
    @MdEt-s1d 2 месяца назад

    ወግጅዶማ

  • @tube3481
    @tube3481 2 месяца назад

    ቀሲል ከማለት የቁርቁራቅጠል በትይ ይሻላል ሰርች አድርጌ ነው ከሌላ ሀበሻ የሰማሁት 😂

  • @NajatAbate
    @NajatAbate 2 месяца назад

    𝒔𝒐𝒇𝒂𝒔𝒉𝒊 𝒚𝒂𝒎𝒓𝒂𝒍 𝒎𝒂𝒔𝒉𝒂𝒍𝒍𝒂𝒉

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ሠአድየ ምርጥ ሴት ነሺ እኳ ዘሪቱ ሦሥት,አመት ሠርታለች የእኔ ውድ አሁን ያንች ሥራ ምን ከብዶቸው ነው አብርሻቸው እየሠራሺ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ማር❤ ሰብስክ ራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

  • @mdet8849
    @mdet8849 Месяц назад

    ጉድ ስራተኝ አለሺ አችም 😂😂😂

  • @hayatnurye8478
    @hayatnurye8478 2 месяца назад

    ቡና እርዲ 3 ምዲነው

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 месяца назад +3

    ደስ ስቲኢ በርቺ የምትሉአት እስኪ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤

    • @MonaTubeሙና
      @MonaTubeሙና 2 месяца назад

      @@saadaahmad5973 እሽ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 месяца назад +5

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኛ ሀገሬም ገብቼ ሀብታምም ብሆን ሰራተኛ አልይዝም ምናልባት ስወልድ አደኛ እዳልበድላት ስል ሁለተኛ በፍፁም አንስማማም እርግጠኛ ነኝ የሰዉ ስራ ጪራሽ አይጥመኝም አይገባኝም እዚህ ለራሱ የሴትዮየ ልጅ ሰራተኛ ታቀያይራለች ሲመጡ እኔጋር ስራ ሲያግዙኝ አይጥሙኝም ሺትቤትም ሲያጥቡ እቃም ሲያጥቡ አይጥሙኝም ተቀመጡ ነዉ የምላቸዉ ያኮርፋሉ እቃም አያፀዱም በደም ምድጃም ሀማምም ሲያፀዱ በደብ ይቅን ብለዉ አያጥቡም እድህ አድርጊዉ ካልኳት የመጣቺዉ ሁሉ ታኮርፋለች አችም እደአረቦቹ ይሉኛል አረቦቹንማ ከኔጋር አታወዳድሪያት እኔኮ ሰራተኛነኝ በደብ አፅድቼ የምሰራ እሷን ነይ ሀማም እጠቢ ብላት እደኔ አታጠራዉም እኔደግም ለማንም ብየ ሳይሆን ለራሴ የምደሰትበትን ነዉ የምሰራዉ ሁለተኛ በስራየላይ ታማኝና ጌታየን ፈሪ የሚያስመሰግንም ስራ መስራት አለብኝ እላቸዋለሁ እናም ሰአዲ ጎበዝ ነሽ ለዛዉም ሰራተኛ ይዘሽ ተግባብተሽ መኖርሽ ያዉ ንፅህና ትወጃለሽ ብየነዉ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 2 месяца назад

      የእኔቢጤ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 2 месяца назад

      አችእንደኒነሽእፍፍፍፍፍ

    • @ነኢማሀርቡ
      @ነኢማሀርቡ 2 месяца назад +1

      በጥራቃ ጉራብቻ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 месяца назад

      @@ነኢማሀርቡ ነይና እይኛ ጉራ ከሆነ ዝርክርክ ትሆኛለሽ ይህኔ 😂😂😂

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 месяца назад

      @@fatimamohammed6818 አዎ

  • @أول-ذ8م
    @أول-ذ8م 2 месяца назад

    ጉትኛ

  • @taibaimam3122
    @taibaimam3122 Месяц назад

    እረአካበድሺውአየሀበሺቱቱቱቱቱቱቱ

  • @SareinahaniSareinahani
    @SareinahaniSareinahani 2 месяца назад

    Makenwesae gezeye kahwrbae sera yakelelsheilae

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @FatumaBintDawud
    @FatumaBintDawud 2 месяца назад

    አትዋሽ ሀይለሸኛ ነሽ

  • @ዩአደን
    @ዩአደን 2 месяца назад

    ዘርቱ ምን ለይ ደረሰች??

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 месяца назад

    ባለሙያ ነሸ ሳዲ ማሻ አላህ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 месяца назад

    እንቁ ሴት❤❤❤

  • @selam7643
    @selam7643 2 месяца назад

    ሠራተኛ ቀጥሮ የማያቅ ነው አጉል የሚቆረቆረው እስቲ ሁላችሁም ለ1ወር ቅጠሩ እና እዩት

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp 2 месяца назад +1

    መሸአላ ሰአዱ እኔም ልክ እዳች ጠካራ ሴት መሆን ነው እምፈልገው ❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ ❤❤ስወድሽ ❤ማሬ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ደምረኛ

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 2 месяца назад

    አንቺም እደነመዳም ሰራተኛ ማማረጥ እና ማመስገን ጀመርሽ አረቦችም ሰራተኛቸው ስትሄድ ሌላ ሳመጡ ያችን ያስታውሳሉ አንቺም እደነሱ ሄንሽ

  • @WALLOOTUBE-b8f
    @WALLOOTUBE-b8f 2 месяца назад

    ቀስ ብለሽ አስተማሪያቸው አንቺም አጀር ታገኛለሽ አረቦቹ ስንት እና ስንት ችግራችንን ችለው አደል እንዴ የሚያሰሩ ቤታቸው የማይለመድ ነገር የለም ይማራሉ

  • @forgottensunnah7296
    @forgottensunnah7296 2 месяца назад +2

    እኔስደትላይ12አመት ተሠቃየሁ ወደሀገሬም ገባሁ ሳልገላታ ከዚሀዉአዲስአበባ ቆንጆኢማነኛባልሠጠኝ ወዲያዉኑም ወለድኩ አሁንየሁለትልጃች እናትነኝ አልሀአምዱሊላህ ግናእርዚቃችን ጠበበ ዉዶችየ የክራይቤት ሊያሳብደኝነዉ ከአከራየወቹ ተከራይ መቀመጫአሳጡኝ በዚየተነሳ ትዳሬም ሊፈርስነዉ አረኦሮሞወች ፈላባቸዉእኔአማራሰለሆንኩ ከቤትነዉየምዉል ዘመዶቸም እሩቅናቸዉ በቃበአሽሙርአሳበዱኝ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 2 месяца назад +1

      ቀይሩ ቤት

    • @أمكلثوم-ب9ت
      @أمكلثوم-ب9ت 2 месяца назад +1

      @@forgottensunnah7296 አብሽሪ አላህ ሀላል የሆነውን ሪዝቅ አላህ ይረዝቃችሁ ይወፍቃችሁ ያረብ ኢነ መአል ኡስሪ ዪስራ ኢንሻ አላህ

    • @seadayoutube3908
      @seadayoutube3908 2 месяца назад +1

      gala new yagebachu lilik likchawen nigerchawe kochacha insasa kibir aywekim 😭🐂🐂

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 2 месяца назад

      ቤት ልቀቁ እንጅ ትዳር ለምን ይፈርሳል አማራ ወዳለበት ተከራይ እህት

    • @forgottensunnah7296
      @forgottensunnah7296 2 месяца назад

      ባለቤቴ እቢአለእማ እነሡንፈርቸ አልወጣም ይለኛል​@@الكنجالكنج-ت1ل

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 2 месяца назад +2

    ማሺ አሏህ ሠአድ አብሺሪ የኔ ባለሙያ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 месяца назад +1

    ሰአዲ ዘሩቱ ከምንደረሰች ቆይ??

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤

  • @ሀባቻናል-ቀ4ቀ
    @ሀባቻናል-ቀ4ቀ 2 месяца назад +1

    ሰአዴየ እቃየ መች ይሆን የማይ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 2 месяца назад +1

    ቆይ ግን መናገር አልወድም ሠራተኛ ሄደብኝ አልገባኝም ?

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 2 месяца назад

      ግባሮ ያስታውቃል አስመሳይ ክፉ ሰው ናት

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 2 месяца назад

      ​@@sameerasameera1988እሰኪ ዝም በይ ኤጭ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 месяца назад +1

    ቀስል ምድነዉ ሰአድ እስኪ ንገሪኝ ???✅✅✅✅

  • @MyLove-ci7mf
    @MyLove-ci7mf 2 месяца назад

    😘😘😘😘😘😘

  • @ሰሚራ-ጐ9ቘ
    @ሰሚራ-ጐ9ቘ 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 месяца назад

    ዉነትሽ ነዉ አጀት ያቆስላሉ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 2 месяца назад +5

    ግንኮ የሀበሻ መዳም ከባድ ነው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 2 месяца назад

      ያሁኑ ሰራተኞች ሙደለአ ናቸው

    • @zainabmuhammadzainab1330
      @zainabmuhammadzainab1330 2 месяца назад

      ​@@حضرمحمدسيد በጣም

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ደምሪኝ እማ በቅንነት❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ​@@saadaahmad5973ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤❤❤

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 2 месяца назад

    የምታቁ ንገሩኝ በመስመር ወደዴሴ አይሰራም ወይስ ለኔ ብቻ ነዉ የምታቁ ካርድ ገዝቼ አልሰራ አለኝ ስልካቸዉ😭

  • @FatumaAbdellah
    @FatumaAbdellah 2 месяца назад

    በይ በይ ሥራት ያዠ😢ሥም አታጥፍ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 месяца назад

    መግሰላሽ በጣም ጠቁራል በጣም አፀጀዉ እ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 2 месяца назад +4

    ያረቢ ኢቴዮጵያኮ አሰሪ ስትይዙ ወቀሳቹህ መከራ አሁን ምን አጉድለውብሺ ነው አረቦች ስቱነው የምንሰባብርባቸው የኢትዮጵያ አሰሪወች አጋጅ ያሳጣቹህ አቦ

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 2 месяца назад +2

      እዉነትብለሻልእህት፡አላህይጨምርላቸዉአረቦቺ፡እኔካስትጉዲቃሰበርኩ፡2ቀሳላ፣ካዉያማማአትነዉያበላሸሁት፡ብዙነገርነዉየተበላሸብኝ፡ተሰበረተበላሽ፡ታልኩምንምአይሉኝ፡ገዠቶያመጣል።

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Месяц назад +1

      ጉረኛ በያት እድህ ናቸዉ እኮ አዳዶቹ ደሞም ሥት ደግሠዉአለ ብዙወቹግን ምንም ብታረጌላቸዉ እድህናቸዉ ለማኝ ሁላ

  • @batibati1819
    @batibati1819 2 месяца назад +2

    Medam sada me eyalsh new

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤

    • @ZuzuuTube
      @ZuzuuTube 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 месяца назад

    er.sadiye..feth.beye.lhven

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 2 месяца назад +2

    የሰአዳ ቤተሰቦች እኔን ገብታችሁ ብታበረታቱኝ ምችግራለው ስወዳችሁ

  • @MdEt-s1d
    @MdEt-s1d 2 месяца назад

    ሥሪምሁነሻልአሞላቶሠቶሻል

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 месяца назад

    ሰአዲ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 2 месяца назад

    ቀስል ምንድን ነው??

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍😍💐💐🌹🌹💐💐

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 2 месяца назад +2

    ማሸ አላህ አብሸረ አላህ ያግዘሸ

  • @እሙእንድሪሰ
    @እሙእንድሪሰ 2 месяца назад

    እኔ ልሠጠሽ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 месяца назад

    አረ ውሀውን አታባክኚ

  • @AaA-fd8fg
    @AaA-fd8fg 2 месяца назад +12

    ኧረ አረጋጊው አችም ሠራተኛ ነበርሽ ጉድ😢

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 2 месяца назад +2

      እና ብቶንስ የሰው ልጂ አይቀየርም ሁሌ ሰራተኛ መሆን አለባት

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 2 месяца назад

      ምን ያንሳታን

    • @haytube6877
      @haytube6877 2 месяца назад

      እና ምን አለች

    • @AaA-fd8fg
      @AaA-fd8fg 2 месяца назад

      @@bintmoha3172 አላልኩም ግን አሥረዜ ሠራተኛ ሠራተኛ ትላለች ለምን??

    • @ዩአደን
      @ዩአደን 2 месяца назад

      የበተችነት ስሜት ለምን ይሰመቿል ስረችን ነው

  • @ይሁንለበጎነው-123
    @ይሁንለበጎነው-123 2 месяца назад +10

    ምነው አበዛሽው ሰራተኛ ሰራተኛ ክርት የጠገብሽ አልመሰለሽም

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 месяца назад

      ቅናት መጣቡሽ አይዞሽ እኛም አገር ስንገባ ሰራተኛ ሸቃላ ገረድ እንላለን ለሶ ቡቻ ማን ፈቀደላት ጠንክረሽ ስሪ ቡቻ

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 2 месяца назад +1

    እረ እቀ ማበጠቢያው ላይ ያለቆሻሻ ይዘጋል አፅጅው ወሬውን ትተሽ ኤጭ በቃ ሴትነት በሚድያ ብቻ ኤጭ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 месяца назад +13

    የመዳምን. ስራ. ትቸነው. ማያችሁ. እኮ. 😊😊😊😊

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад

      ያወይልች 😂😂 እሽተገሊ ከሊወሊ ሰአዲ

    • @meram123
      @meram123 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂❤​@@ktube8920

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@ktube8920ደምረኛ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ደምሪኝ እማ❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ​ደምሪኝ እማ❤❤❤