Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ከቤተ ክርስቲያናችን ቀጥሎ አንተን የሰጠን ማኅበር ማኅበረ ቅዱሳን ዘላለም ይኑር። እንደእናንተ ያሉ የዚህ ዘመን ስጦታዎቻችንን ለታይታ ሳይሆን ለነፍስ የምታገለግሉትን ባለነጠላ ለባሽ መለዮዎች መምህራኖቻችንን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት እድሜአችሁን እንደ ሰማይ ርቀት ያርዝምልን እንደ ከዋክብት ብዛት ያድርግልን በመጨረሻም የህይወት ቃልን ያሰማልን። ማኅበረ ጽዮንንም ያስፋልን በርቱና እንዲህ አበርቱን። በተረፈ ካሜራውን አንዳንዴ ወደ ምዕመኑ እያዞራችሁ እንዲህ አሳዮን ድባቡ ለናፈቀን... እና ደግሞ መምህር መዝገበ ቃልንም ደጋግማችሁ ጋብዙልን ከቻላችሁ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ዘጎንደርንም እንዲሁ ጋብዙልን። 🙏🏽
መምህር በእውነት ለእኔ ትልቅ መምህሬ ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን!!!
የዲያቆን ያረጋል ትምህርት ዘወትር ፍትፍት ነው፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ግሩም ነው ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ ትህትና ከእርጋታ ጋር አስተባብሮ የያዘ በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ድንቅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
❤ክፋ ትውልድ ምልክትን ትሻለች ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እግዚአብሄር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Mamerachen qele eyote yasmalen ammen
እጅግ ደስስስ የሚል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
የሚገርም ጸጋ ነው ፣ መሰረታዊ ትምህርት ነው መምህሬ❤ እናመሰግናለን። ደሞ አንተን በዚህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ብቅ በልልን እባክህ። 👍ማህበሩንም እናመሰግናለን። 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብቅብን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በልቦናችን ቅዱስ ቃሉ ሰምተን እንድንለወጥ ይርዳን 🌾🇪🇹👍
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ደቅ የሆነ ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው ቃል ፋሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
በዕድሜ በጤናው ያቆዩት።ያቆይልን።
ቃለ ህይወት ያሰማለን በእውነት እግዚአብሔር የአገልገሎት ዘመንዎን ይባርከልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen kalenhiywet yasemalin🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
KALEHIWOT YASEMALIN....!!!!
🙏
🕌🕌🕌💗💓😍😍😍
ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ......would you have telegram page? /youtube account? pls continuously upload your lectures..ezabehair amelake tegawene yechemerelehe
ይቅርታ የኦሪት ዘፍጥረት ትርጓሜ ቢጀምሩልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ከቤተ ክርስቲያናችን ቀጥሎ አንተን የሰጠን ማኅበር ማኅበረ ቅዱሳን ዘላለም ይኑር። እንደእናንተ ያሉ የዚህ ዘመን ስጦታዎቻችንን ለታይታ ሳይሆን ለነፍስ የምታገለግሉትን ባለነጠላ ለባሽ መለዮዎች መምህራኖቻችንን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት እድሜአችሁን እንደ ሰማይ ርቀት ያርዝምልን እንደ ከዋክብት ብዛት ያድርግልን በመጨረሻም የህይወት ቃልን ያሰማልን። ማኅበረ ጽዮንንም ያስፋልን በርቱና እንዲህ አበርቱን። በተረፈ ካሜራውን አንዳንዴ ወደ ምዕመኑ እያዞራችሁ እንዲህ አሳዮን ድባቡ ለናፈቀን... እና ደግሞ መምህር መዝገበ ቃልንም ደጋግማችሁ ጋብዙልን ከቻላችሁ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ዘጎንደርንም እንዲሁ ጋብዙልን። 🙏🏽
መምህር በእውነት ለእኔ ትልቅ መምህሬ ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን!!!
የዲያቆን ያረጋል ትምህርት ዘወትር ፍትፍት ነው፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ግሩም ነው ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ ትህትና ከእርጋታ ጋር አስተባብሮ የያዘ በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ድንቅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
❤ክፋ ትውልድ ምልክትን ትሻለች ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እግዚአብሄር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Mamerachen qele eyote yasmalen ammen
እጅግ ደስስስ የሚል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
የሚገርም ጸጋ ነው ፣ መሰረታዊ ትምህርት ነው መምህሬ❤ እናመሰግናለን። ደሞ አንተን በዚህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ብቅ በልልን እባክህ።
👍ማህበሩንም እናመሰግናለን። 🙏