@bulchdemeksa4692 For your record, Islam is a religion, not a geographical belief. There is no so called Ethiopians Islam or Saudi Islam.Quran and suna of our beloved prophet is our doctrine. Please, brother, why do u hate him? Do u have any evidence against him other than what some politicians say about him and what they want you to think?
Excellent Enterview from both angles, this is really what our country Ethiopia need to understand each other and work together for the great prosperity endeavor, with out that crying Ethiopia Ethiopia it's like walking and getting nowhere forever. Ethiopia is like ones body if you neglect the care of your small finger or kidney it will soon be cancer to drop down dead the whole body, let's not drop down our country by narrowing our vision the table is large enough the provision in it is sufficient for all !. May ALLAH bless our country and guide the whole society. Ameen
✍✍✍What an exceptional elucidation, replete with patience, comprehension, and substantiation! I am at a loss for words to articulate your essence. Your intellect is profound; inherently constituting an enigmatic establishment. In my perspective, finding a replacement for you proves to be arduous. 🙏🙏🙏
አርትስ ቲቪ አካታች እየሆናቹ ነው ፤ እንደ ቲቪ የሁሉንም ድምፅ ለማሰማት እየጣራቹ እንደሆነ እያየሁ ነው👏👏
ይቀጥል ነካ አድርጋቹ እንዳትጠፉ
ጥሩ አጀንዳ ጥሩ ማብራሪያ ጥሩ መልስ በመስጠትህ እጅግ ደስ ብሎናል ኡስታዛችን
የስራው ዓይነት እናትዬ ዛሬ ሂጃብ ነግ ፊት መሸፈን ከዛ ቄሱ ደሞ መቆሚዪን ይዤ ካልስእራሁ ኢትዮዽያዊ ሙስሊም ሁኑ የአፍጋኒስታን ዓይነት አያስፈልግም I love my Ethiopian Muslim
@@bulchdemeksa4692ወገን እስልምና በአንድ ሀገር የሚገደብ ክርስትነና አይደለም፡፡፡
@@bulchdemeksa4692 በጣም አወራክ እሺ ሁሉም ቦታ አለዉ
ቃልም የለኝ ኡስታዜን እምገልፅበት ጀግናችን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያስደስትህ ለእምነትህ እምታደርገውን ትግል አላህ ይክፈልህ
Ahmedin Jebel. We were in the same class . It’s really good to see you after 20 years. Happy Eid holiday for all Muslim brothers and sisters
ምርጥ አገላለፅ ትክክለኛ ጥያቄ ጀበሉ አንበሳው Thank you art tv
ኑርልን ኡስተዝ አህመድ ጀበል የተባረከ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የምታነሳው ነጥብ ሁሉ በጣም ግሩም ነው አላህ ከዚህ በላይ እውቀትና ጥበብ ይስጥህ አላህ ያቆይህ ስራህንም አላህ ይቀበልህ
ሙስሊም ወገኖቼ እንደዚህ አይነት ጥያቄ እንዳላቸው አላውቅም ነበር::
90% ባነሳሃቸው ሃሳቦች እስማማለሁ ሀገራችን የሁላችንም እስከሆነች ድረስ ሁላችንንም በእኩልነት የምታስተናግድ መሆን አለባት:: መብታችሁ ተከብሮላችሁ እስካይ ድረስ ከጎናችሁ ነኝ ወንድሞቼ🏆
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
10q bro
tanks my bro you are polite man
Tanks bro❤❤❤
ከልብ እነመሰግነላን ክበርልን ሁሉም የሌለ እምነት ተከታይ እትዮጵያዊ ሉሙስሊሞች የለው አመለከከት እንድንተ ቢሆን ኖሮ እምዬ እትዮጵያ የት በደረሰች
ሹክረን!
በሰላሳ ደቂቃ ውስጥ የሰላሳ አመት በላይ ህመማችንን ተንፍሰህልናል!
በቀናነት ለሰማው መፍትሄው ቀላል ነው!
እስታዜ አሏህ እረጂጂጂም እድሜ ይስጥሕ ከጤናጋር
አርትቲቭ እናመሰግናለን ሁሌም የምሰሩት ትክክለኛ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነው ፈጣሪ ይባርካቹ❤
ወደሜ ኡሰታዝ አህመዲነን ጀበል እንወድሀለን አላህ ይውደድህ
ኡስታዝ አህመዲ ጀበል የኔ ዘመን ጀግና !
arts tv ለሁሉም ኢትዮጵያን ማህበረሰቦች አካታች ድምጽ ለመሆን እየሞከራችሁት ያለው ጥረት የሚበረታታ ነው በርቱ
ወቢላሂ ኩራታችንክ ሁልጊዜ በአሏህ ጥበቃ ስር ሁንልን❤
ጀበላችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን እንወድሃለን 👑💙
አይ ጭንቅላት ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤን ይስጥክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ ጀበላችን
ጀበሉ ዛሬም ጀበል ነው !!! One of my Hero🎉🎉🎉
ኡስታዝ አህመዲን አላህ ይጠብቅህ ያነሳሀቸዉ በደሎች ሁሉ ትክክል ነዉ በርቱ ለዉጥ ታመጣላችሁ ብዙ ሰርታችሁ ለዉጥ አምጥታችሀል አሁን ም ታመጣላችሁ
በ30 ድቂቃ ውስጥ የ30 አመት ህመማችን ተንፍስሃል የኔ ጅግና ኡስታዝ አህመዲን ጅበል አላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
ትልቅ ትልቅ እውነት ነው
እውነት ሀቅ
አገላለጽሽን ማሻአላህ
አሚን
👍👍👍👍👍👍
We need to build the new Ethiopia where all citizens will be treated equally and equitably !!
ማሻ አላህ ኡስታዙና መሰሎችህን ያብዛልን🙏🙏🙏የኢትዮጰያ እስልምና ተቋምን ወክለህ የምታደርጋቸው የሙስሊሙን መብት ለማስከበር ሌተቀን ሳትሰለች እየሰራህ ነው አላህ ስራህን ይውደድልህ አላህ ይጠብቅህ ። የኢትዮጰያም እስልምና ጉዳዮችም እጅግ በጣም በጠነከረ ቁመና ላይ በመሆኑ ተደስተናል በርቱልን ከጎናችሁ ነን።እንዲህ አይነት ተቋም ሲኖረን እኛን በሚመጥነን መልኩ መከበር እንችላለን።" የምንገልበት አላማ ባይኖረንም የምንሞትለት ኢስላም ግን አለን" መቸም ከሙስሊሙ ልብ ላይ የማይጠፋ ግሩም ቃልህ አሁንም ፀንቶ ይኖራል 👌
ኢትዮጵያዊነት በተግባር ይረጋገጥ !
የሁሉም ማንነት ይከበር ፣አብረን እንደግ፤
ጉዞ ወደ ታላቅነት !!!
ትክክልልልልል❤
ኡስታዛችን አሚራችን ኑርልን ጀግናችን ነህ ሁለየም እናከብርሀለን ። አማናህን አድርሰካል ሁለየም ኩራታችን ነህ ልጀን እንዳተ ኮትኩች አሳድጌ ለእምነቱ የማይደራደር ልጅ እንድሆንልኝ ከአላህ በታች እሰራለሁ ታሪኩን እንዳውቅ አደርገዋለሁኝ ኢንሻአላህ
ጀበሉ አላህ ሀያትህን በጤናና በሰላም ያቆይልን ምርጡ ጀግና መኪላችን❤❤❤
ጀበሉ ጀበሉ ጀበሉ አላህ ከጤናጋ እድሜ ይስጥህ
ጀበሉ ጀዛከላሁ ኸይራ፣ ያነሳኸው በጣም ወሳኝ ነው በተለይ የጁምኣወና የት/ት ስርዓቱ ላይ ያለው ተማሪ የሆነ ሁሉ ስለቀመሰው በደንብ ይረዳሃል። ጀዛከሏሁ ኸይራ
ARTs ወሳኝ ሰውና ሀሳብ ስለቀረባችሁልን እናመሰግናለን
አህመዲን ጀበል የአይናችን ብሌን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመድን መሰሎችህ ይብዙ ❤
ጀዛከላህ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ በደል የሚደርስባቸውን አላህ ያግዛቸወ።
አንተ ማለት በቃ ሰው ነህ በቃ ሰው አንተን ማንበብ የሚችለው ወላሂ ሰው ብቻ ነወ ኑርልን
ጀዛኽ አላህ በብቃትና በጥራት የኡማውን ችግሮች አቅርበኻልና በረካ ሁን።
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በጣም ጥሩ እና ወሳኝ ጥያቄዎች ነው ያነሳኸው
አርት ቲቪ እናመሰግናለን
ምርጥ ሃሳብ❤❤❤❤❤ጋዜጠኛውም ጥሩ አዳማጭ ነው
ጀግናው አደበተ ሩቱ የሙስሊሙ ደምፅ ኡስታዜ አሏህ እድሜክ ያስረዝምልን ከነ ሙሉ ጤናክ ያረብ
እኔ እንጃ ቃላት የለኝም ምን እንደምልህ በመሀከላችን ስላለህልን አላህን አመሰግናለው አላህ እድሜህን ያርዝምልን
ኡስታዝ አህመድን ጀበል የኢትዮጵያ መስሊሞች ድምፅ አላህ ከነመላ ቤተሰብህ ረዥም እድሜ ፣ጤና፣ ይስጥህ።
አሚን ያረብ
ለአማራ ክልል አማራዎች ድምፅ ሆኖ ያውቃል እንዴ? በፍፁም! የፖለቲካ አጀንዳን ከእምነትና ሀይማኖት ጋር ቀላቅሎ ለአላማው ይጠቀምባቸዋል እንጅ!
የኢትዮዽያ ሙስሊም ነው የሚያስፈልገው የሳውዲ ኡይደለም የቱርክ የራሱ የአፍጋኒስታን የራሱ የኛ ኢትዮዽያዊ የሚመስል የተዋሃደን አለን ኡስታዙ የሳውዲ ተከፋይ ናቸው
@bulchdemeksa4692
For your record, Islam is a religion, not a geographical belief. There is no so called Ethiopians Islam or Saudi Islam.Quran and suna of our beloved prophet is our doctrine.
Please, brother, why do u hate him? Do u have any evidence against him other than what some politicians say about him and what they want you to think?
Ena muslem ngn yha sewya ymametaw hulu sew lemabalate nw.bealah melku becha sayhon tebayum ayamerm eskfurla
ዩኬ ነው የምኖረው። በታውናችን ብዙ ቁጥር ያለው ሙስሊም ስላለ የልጆቻችን ትምህርት ቤት አርብ ከሰአት ይዘጋል። ኢድ አልፈጥር ኢደል አድሀ ይዘጋል። ለሙስሊም ብቻ ሳይሆን ለሂንዱ ለጁ ለሲክ ለሁሉም በበአላቸው ይዘጋል። ስለሁሉም እምነቶችም ይማራሉ። አንድ ቀን ኢትዮጵያም ለእምነቶች አትኩሮት ቢሰጥ ብየ እመኛለሁ። ልዩነታችንን እና የሚያመሳስሉንን ነገሮች ልጆች ቢማሩ ደስ ይላል። ስራ ቦታም በሰላት ሰአት ለመስገድ ይፈቀዳል። ዩኒቨርስቲወች ሆስፒታሎች ለክርስትያንም ለሙስሊሙም የመፀለያ ቦታ አላቸው።
ለኛም እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያሥፈልገናል በተግባር
እኔ ክርስቲያን ነኚ ነገር ግን ጥያቁው መሰረታዊ ነው ሃገሪቱን ወይም ህብረተሰቡን የሚጎዳ ነገር የለውም ትክክለኛና መሰረታዊ ጥያቄ ነው መንግስት በአስቸኩይ በስራ ላይ እንዲያውላል ላቸው
እናመሰግናለንንእዴህነውኢቶብያውይነት❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ለቅንነተዎ
ጀዝባ እኛም ሰንበትን ሳውድ እናክብራ
ቡዙ ሙናፊቆች ለሆዳቸዉ የሚኑሩ ቢኖሩም እንደ ጀግናዉ ኡስታዝ ኣህመዲን ጀበል ደሞ ለዲናቸዉ ለኡኩልነታቸዉ በእውቀት የሚተጋሉ ሙሁሮች ስላሉን ኣልሓምዱሊላህ እንላለን ጀዛከላህኼር ኡስታዛችን🙏
እምሮክን አሰራው ሰውዬ ምን ማለቱ እንደሁ አስተውል አሽባ ሪ ነው
ስታሳዝኑ ሁሌ አሸባሪ ለመሆኑ የት ነው ሲያሸብር ያያችሁት እስኪ 1 ማስረጃ አምጡልን የተናገረዉ በሙሉ ሀቅ ነው ቢመርህም ዋጠዉ ወገኔ @@ayshaahmed8148
No የስራው ዓይነት እናትዬ ዛሬ ሂጃብ ነግ ፊት መሸፈን ከዛ ቄሱ ደሞ መቆሚዪን ይዤ ካልስእራሁ ኢትዮዽያዊ ሙስሊም ሁኑ የአፍጋኒስታን ዓይነት አያስፈልግም I love my Ethiopian Muslim
@@bulchdemeksa4692 መጀመሪያ ለመረዳት ሞክሩ እኛ ረሱልን እንጂ እምንከተለዉ አፍጋኒስታንን አይደለም ሲቀጥል አላህ በግልፅ ቁረአን ላይ ጅልባብ እንድንለብስ እንድንሸፋፈን አዞናል ሱረቱ አል-አህዛብ 59 ለይ ግባና ተመልከት እምነት ብሄር ወይም የአንድ ሀገር አይደለም ሁሉም ቦታ ላይ ይተገበራል
ቀፎ ጭንቅላት
አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ
የኡማው ድምፅ ጀግናው ኡስታዝ፡፡ ምርጥ መጽሐፍቶችህን አንብቤ ተደንቄአለሁ፡፡ የትውልድ ባለውለታ፡፡ አላህ ይጠብቅህ፡፡
ሳአቱን በትንፋሽ እንኳን ሳያባክን ቁምነገርን ያስተላለፈ የመጀመሪያው ጀግና አርት ቲቪም የኢቶጲያ ሙስሊም ሊያደንቀው የሚገባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ከነ ቤተሰቡ እድሜ ጸጋ ይሁንልን
,በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም አህመዲን ጀበል!!! (ጀበሉ] ትለያለህ እንዳንተ ያለውን መልካም አስተሳሰብ ለሃገራችንም ሆነ ለዲናች ቀና ና ብሩህ አእምሮ ያላቸውን አላህ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን::
የያዝካቸው ዓለማዎች በህወት ኖረህም ይሁን ቀጣይ ዓለም ሁነህ ዓላማዎችክ እያደጉ ይሄዳሉ
ዉሃ እያጠጣህው
Jilll@@mulugetatsedal609
❤❤❤❤❤ትክክልል
ኡስታዛችን ❤️ ኑርልን 🤲
ጀግናችን ኣሏህ ከክፉዎች ይጠብቅልን በሀሳብህ የኔም እንደ ኣንድ ሙስሊም ጥያቄ ነው ሀሳብህ እደግፋለው
ማሻ አላህ ኡስታዛችን እኔ እንደማስበዉ ለኢትዮፒያ ሚጠቅም ሐሳብ ነው በእኩል እነት ዉስጥ በረካ አለ
Masha Allah Tabarakallah Ustaz Jzk Allah bless you ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም።
አላህ ለሙስሊሙ ኡማ ብሎ እድሜ ይስጥልን ሙስሊሙ ስለ ውስታዛችን ጠቅቆ ማወቅ አለበት ለምን ልጆቻችን እደሱ ፈርጣማ የድን ጋሻ እዲሆኑ ማሳወቅ አለብን ወድሞቼ
ሹክረን ኡስታዝ❤
ጀቡሉበርታተጎንህነን አበሳችነህድምፃችንለአለምእያሳማህልነውውውወሏሂአሳቤነውዬገለፅከውአብሶ ዬጉችሬውሙስሊሞችዬሀድያሙስሊሙችዬጎደርርሙስሊሞች?ዬከባታሙስሊሞች?ዬጎጃሙስሊሞችዬወለጋ ሙስሊሞችእዬተጨቆኑነውበጣም
ኡስታዜ ኩራቴ🙏🙏🙏
አህመዲን ቀል ዬለኝም አንተን ምገልፅበት ዱአ ከማድረግ በስተቀር ሀቢቢ
ጀዛከላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ ልጅ ይውጣልህ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ ነህ እናት ወልዳለች ጀግና አምሳያህን ያብዛልን አላህ ሰላሙን አማኑን ይስጠን ሀገራችንን ቸላህ ይጠብቅልን 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Txs Arts Tv,,
Ahmedin, Jezakellah
May Allah bless our Ostaz and historical intellectual Ahmdin Jebel. You are the best 👌 whatever you said absolutely true
ጀግናችን አህመዲን ጀበል እውቀት በተግባር እንዳንተ ያለ አሊም ሁሊንእውቀት ጀግንነት አንተማለት ለሀገር ለዲን በለህ ቁርጠኝነት እውነት ትልቅሰውነህ አላህ ይጠብቅህ🎉
አላህ ይጠብቅ ውድ እስቶዝ
hey mashaAllah you are our icon ustaz
አላህ ይጠብቅህ እውነት ከመረጃ ጋር ሲታገዝ ያምራል።
Jebelu jebel eko new የአላህ ረጅም እድሜ ስጥልን።
ኡስታዛችን አለሀ ይጠብቃ✅
ሙሠሊሙች ለታሪክ አሠቀምጡት ይጠቅመናል❤❤❤ኢሄ ኢንተርቢ
አላህ ይጠብቅህ። አላህ ይጠብቅህ። አላህ ይጠብቅህ
በኛበሸዋ ሮቤትፋኖዬሚባለውአውሬ ስትሙስሊምአማራውች ኦሮሞወችእዬገደሉናውአላህብቻሰላማችንይመልስልን
ወላሂ አንተን ምገልፅበት ቃላት የለኝም የኔ ጀግና ኡስታዜ አላህ እስከቤተሰብህ ረጅም እድሜ ይስጥህህ
ማሻአላህ ተባረከላህ ድንቅ ማብራሪያ። ረጅም ሀያት ኡስታዛችን። አርትስ ቲቪ 🙏
Great,uzstaz Ahmedin !
❤❤❤በሚገርም ድምፅ የሚገርም አገለለፅ
art tvልትመሰገኑ ይገባል ።እደሌሎች ጣቢያዎች ሙነሽድ ተብዬውችን እደሚያቀርቡት ባለ መሆናችሁ
አንበሳ! ጀዛከሏሁ ኸይራ
ማሽ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅ በተለይ የትምህ ተቃም ላይ በጁመአ ቀን ጉዳይ አሁን ድ ረ ስ ያለችግር ነው የአለባስ ጉዳይም መፍትሕየ ሊያገኝ ይገባል ::
ወላሒ ማሻአላህ እውነት እኮራብሀለሁ እሰይ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤አላህ ያህፍዘክ
የጊዜ ጉዳይ እንጅ የህዝቦች እምነት ይከበራል። ነገራቶች በ መስሪያ ቤት ሀላፊ በጎ ፈቃድ ሳይሆን ህግ ሆነው መከበር አለባቸው።ነገሩን የትግል አጀንዳ ከማድረግ እንድህ በምክክር ቢሆን ይመረጣል። ባለስልጣን የመስሪያ ቤት ሀላፊዎች ከስልጣናቸው ይወርዳሉ እንጅ ህዝብ አይወርድም። ስለዚህ የህዝብ መብት ይከበር ይሄ የሙስሊሞች ጉዳይ ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ አንድ አካል ጉዳይ ነው። ኡስታዝ አህመድን በጣም እናመሰግናለን።
ትክክልልልል
❤❤❤❤❤❤❤
ሙስሊምዬተማሩትምበዬመግስቱቤትመግባትአለበትእዬተገፋነውያለውበምነቱዬተማሩትምእያሳተፋቼውአይደለምምምም❤❤❤❤❤ጀሉ
አመት በዓልህ ተከበረልህ መስኪድ ተሰራልህ ሃይማኖትህን ታካሂዳለህ ።ምን ፈለግህ?
ኡስታዝዬ ኑርልኝ አርትስ ቲቪ እናመሰግናለን.
الله ይጠብቅህ الله ይጨምርልህ❤
Excellent Enterview from both angles, this is really what our country Ethiopia need to understand each other and work together for the great prosperity endeavor, with out that crying Ethiopia Ethiopia it's like walking and getting nowhere forever. Ethiopia is like ones body if you neglect the care of your small finger or kidney it will soon be cancer to drop down dead the whole body, let's not drop down our country by narrowing our vision the table is large enough the provision in it is sufficient for all !.
May ALLAH bless our country and guide the whole society. Ameen
Thanks our Hero Ahimedin Jebel for your precise and genuine explanation. I hope all Government body and officer listen and will applied it.
ጀበል ❤
ጀበሉ ማሻአላህ በርታልን ሚሊዮን ጀበሎች እየተፈጠሩ ነው!!! ለጊዜው ነው ሁሉም መብቱን ያስከብራል ኢንሻአላህ!!! የለመዱት ስለሆነ ሙስሊም መብቱ ይከበር ሲባል እንግዳ ይሆንባቸዋል! ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ . ... አረብ ይመስላቸዋል መሰል!
አለህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ! ለክፉ የሚያስብህ ሁሉ አለህ ቀልብ ይስጣቸው
🎉የኔ ውድ ጀግና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አላህ ይጠብቅህ❤
በእውነት አርትስ ቲቪ በጣም ደስ ይላል አካታች ለመሆን እየሞከራችሁ ነው ይልመድባችሁ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ያገለለች ኢትዮጵያ ፈፅሞ ሃገሮች የደረሱበት አትደርስም። ፍትህ ያስፈልጋል
Masahallhe ውስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ለዘመናት የታፈነ ጥያቄ ነው ያነሳከው አቦ ትለያለክ ኸላሂ አላህ መሠሎችክን ያብዛልን ያረብ ሌላ ቃላት የለኝም 🥰🥰🥰🥰
ጀበሉ ጀዛከላህ
MashaAllah ustaz Allah yitbikh
የጀበሉ ልጅ ጀበል አሏህ ይጠብቅህ ዱንያ አሄራህን አሏህ ያሳምርልህ ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና እስከነ መላው ቤተሰቦ የኢትዮ ውብ የታሪክ ተሞጋች
ጀግናችን በትክክል ትምህርት እንኳን ተከልክለናል ጉራጌ ሀገር ከሠባት አመት በፊት እንዲሁ ነበር❤
ምንም ቢሆን መልሱ ጥያቄው መቅረቡ ከመልስ በላይ ነው። የዚህ ትውልድ አካል በመሆኔ እኮራለሁ። ኡዝታዝ የአንተ የዘመኑ ፊት አውራሪ የኢስላም መሪነህ። ሃያትህን ከአፍያህ ጋር አሏህ የቆይህ።
ጀግናችን ጀበላችን እንወድሀለን በርታልን ጥያቄያችንን ፍንትው አድርገህ ጠይቀህ አሳይተህልናል‼ Arts tv world እናመሰግናለን 🙏
አላህ ዱንያ አኬራህን ያሳምርልህ
جزاك الله خير الجزاء
ሀቅ ነዉ ጁመኣ ለሙስሊሞች የእረፉት ጊዜ ።የጁመኣ ሳላት ሰአት ዝግጂት ስለሆነ በሁሉም መስሪያ ቤቶች እና በመንግስትም እዉቅና ተሰጥቶት የእረፉት መሆን አለበት ጀበሉ እናመሠግናለን
ጀበሉ ጀበል ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍
አገራችን ላይ ሁሉም ዜጋ እኩል መብት አለው ። የሚለውን መቀበል ግዴታ ነው ። ይህን አለማመን ነው እስከዛሬ የሀይማኖት እኩልነት ያላመጣው።
አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀዛክ አላህ አልፍ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤
✍✍✍What an exceptional elucidation, replete with patience, comprehension, and substantiation! I am at a loss for words to articulate your essence. Your intellect is profound; inherently constituting an enigmatic establishment. In my perspective, finding a replacement for you proves to be arduous. 🙏🙏🙏
Proud of you our hero jezakallah hyer ወሳኝ ጥያቄ ነው
እድሜ ጤነ አለህ አውዝቶ ይስጥ መሰሎችህንም አለህ ያብዘልን
we thankyou ,, kbur ustaz ahmedin jaebal ,,, eid ,,, mubarake for you all muslim all over the world ,,, jezakeallah ,,,