"እኛን የሽወዱን የህወሃት አመራሮች ናቸው።" እጃቸውን የሰጡ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 370

  • @stigheghebreyesus
    @stigheghebreyesus 4 года назад +10

    ኤህ ወያነ ዘርኢ መርገም ጨካናት ኣረመን ደቅኹም ኣብ ደገ ኣቀሚጥኩም እዚኦም ህጻባት መዓንጣ ዘቆጾሩ ይሕሊፍኩምም ክትህብዎም ብጆኦም ቅድሚኦም ትጸጥሑ፡መስጦኦም የውርደልኩም

  • @fanaalganesh1531
    @fanaalganesh1531 4 года назад

    በጣም ይግርማል

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 года назад +58

    አዲስ አበባ እና ውጭ ያሉ ትግራውያን ልጋጋችውን በ አብይ ላይ ከሚያላቅቆ ለትግራይ ህፃናት ድምፅ ቢሆኖ ይሻላችዋል ።

    • @btsbangtan1208
      @btsbangtan1208 4 года назад +2

      Addis abeba yalenew TPLF andegifim esua endalechiw tigra hulum yitelachiwal manim aywedachum eyalu new le hulum tigra yeminegrut. TPLF anfeligim bitilu manim ayamnachum You have no voice new yeminibalew. If you wane help us help us by showing us love mikniyatum 27 amet mulu chinkilatachin merizew egna manim endimayweden new sinegrun yenberut , ena manim lechigir endemaydersilin ferten ena teteratren endininor new yaderigun .

    • @davepeace2813
      @davepeace2813 4 года назад

      @@btsbangtan1208 ll genocide has been done by specialized military unit trained by aby to cause ethnic conflict by killing people and they dress like the local people to do this first he stop or disconnect internet ,phone ,electricity

    • @btsbangtan1208
      @btsbangtan1208 4 года назад

      @@davepeace2813 how do you know all this ? and I have also been told that debretsion is the one who closed all the roads . I've been told to many different stories and my mom is their right know in tigray and I can't sleep or eat cause i haven't talked to her since it started , but all everyone is talking about is who is at fault and not , hizbu emibela eyata new ezi bet tilo lesira ager selam bilo yehedem ale and all i hear is junta and dictator this should stop I don't want this war to happen I'm sorry but I don't want to believe anyone anymore I just want my mom back here home safe with me and peace for tigray and Ethiopia.

    • @yonatandemissie8219
      @yonatandemissie8219 4 года назад

      @@btsbangtan1208 people should also think of what they are risking their lives for if they really cared about tigray they definitely have enough money to give every tigray a better life but they won't because all they care about is themselves and their families security they won't hesitate to sacrifice each and every single tigray people to protect themselves and their families plz understand how greedy and inhumane they are and also realise that their are many others who fought against this people's injustice against tigray people. TPLF is one party their are many others who would willingly die for the tigray people instead of asking them to die for their cause tell me if you know any mother who got the proper compensation for losing her children at the battle field ? after their safe and comfortable they will forget about those kids in an instant.

    • @yonatandemissie8219
      @yonatandemissie8219 4 года назад

      @@davepeace2813 this is the end of the line Game over !

  • @ቤቲየፍቅርሰውኢቱብፍቅርቻ

    ህፃናቶች እኮ ናቸው ጥላቻን እየሰበኩ ልጆችን መሰዋት ያረጋሉ ምን አይናት ሰይጣኖች ናቸው የትግራይ ህዝብ ንቃ አሁኑ ቡሀላ ይቆጫችሀል የናተ ይደፍራሉ ይገላሉ የኛ ወቹ ግን ምግዜም አዛኝ ናቸው ፈጣሪ አገር ወገናችን ይጠብቅልን

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад +7

    ትክክል።የትግራይ።ልጆች።አትሙቱ።የኛ።አይገድሉም።እጅ።ስጡ።ወደሀገራችሁ።ትመለሳላችሁ።አትሙቱ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 4 года назад +16

    አባካችሁ ለአነዝህ ልጆች ደህንነት ስባል ፍታቸው ለምን አይሸፈንም
    ምክንያትም ነገ ወደ ማህበረሰብ ስቀላቀሉ ስባል

    • @zehabuwussen7199
      @zehabuwussen7199 4 года назад +2

      ለምን እደዛማከሆነውሽትነውየሚሎትእነህቅዠታም የህዋትሠይጣኖች

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 года назад

      @@zehabuwussen7199 ✅✅

    • @ሀዩ-ቀ6ቸ
      @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 года назад

      እደዛ ገተደረገ እማ እዉነትአይመስላቸዉም

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube 2 года назад +1

    አልዋጋም አትሉም
    የወሎን ህዝብ ጨረሳችሁ ማልቀስ
    አያመንም ዘራችሁ ይጥፋ
    ወገኒን እዳጠፋችሁ የናተዘር አድም አያስቀራችሁ ፈጣሪ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ

    የወሎ ህዝብ እባ ይፍረዳችሁ በዳየች😭😭😭😭

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 года назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ የትግራይ እናት እግዚአብሔር ልጆችሽን ሃጅሽ ያስገባልሽ እግዚአብሔር ሆይ አገራችነን ሰላም አድርግል ድልን ነኛ አምላኬ🙏

    • @hiwiabebe7495
      @hiwiabebe7495 3 года назад

      ድል ለአማራ ታስቃላችሁ እስቲ መጨረሻችሁን ማየት ነው ምድረ ውሸታም

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 года назад

      @@hiwiabebe7495 ዉሸት ከናተ ከጅታ ነዉ ከሊጥ ሌባ የለመድነዉ ክክክክ

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 4 года назад +2

    በእውነት እጅግ ያማል እነዚህ ገና ለጋ ወጣቶች ናቸው እኮ
    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ
    እናንተ ኡሸናፊዎች ናችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ሌሎቹንም እንዲሁ በህይወት ያቆይልን። በየትኛውም መንገድ ክፋት እና መለያየትን የሚሰብኩትን እግዚአብሔር አምላክ አፋቸውን ይያዝልን።

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 2 года назад +1

    Shelemettmatt esestoche
    Metamen yelbachewum !!!!!!!! Ayehuda enkuwan selam alewu kenesu!!!!!!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    የኔቅጅመስቀልሽያሚራል
    እነዚአዉሪውችጁንታጁንታ
    ፈጣሪዪፍረድባቸዉኢትዮጵያለዘላለሚ

  • @bediludemissie9855
    @bediludemissie9855 4 года назад +5

    My heart is broken! It is really painful to see our sisters and brothers crying! These Tigrian are our sisters and brothers but now they are broken and suffering because of the dirty poletical elites who are self centered, arrogant who enjoy thier life in 3 star hotels. I hope peace will come soon to our motherland.

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад

    ምን ይበስላሉ አፈር የሊጥ ሌቦች ድል ለኢትዮጵያዊያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 3 года назад

    አላምናችሁ እናተ ይሄኔ ስንት ነፍስ ነጥጋችሆል ስንት እናት ልጇን አሳጥታችሆታል

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 года назад +1

    ዕኔ ውሎዬ ሳቄ ጨዋታዬ ትዳሬ ህይወቴ ሁሉ ከህፃንነቴ ጀምሮ ትግርኛ ተናጋሪ ጋር ነው። ዓሁንም ተሰድጄ የኮከብ ነገር ሆኖ ኣክብረውኝ ወደውኝ ልዩነታችንን ጠብቀን ኣብረን ነው ያለነው። በዚህ ፴ ኣመት ውስጥ ትሕነግ፣ ወያኔ ነን ባዮች የሰሩትን ግፍ ተንኮል፣ ስርቆት ወንጀል ዕና ግድያ ትምህርት ሥለቀሰሙ ዓንዳቸውም ኣይደግፉም ይህ ደረጃ ዕንደሚደረስም በደንብ ያውቁ ነበር። የትግራይም ህዝብ ዓደጋ ላይ ዕንደሚወድቅ ያቁትም ነበር። ሕወዓት በቸኛ ተጠያቂ ዕንደሆነችም ዓይጠራጠሩም። የሚያሳዝነው ሌሎቹ ዕያዩ ዝም ማለታቸው ነው። ዕንዴት ነው ፖለቲከኛ ተብለው ፓርላማ መቀመጣቸው። ከየት የመጡ ደደቦች ኣረመኔ ጎሰኞች ቢሆኑ ነው። የዓማራ መንግስት የሚባልሥ መቼ ተቀምጦ ገዝቶ ያቅና ነው። የሐገሪትዋ የጋራ ቋንቋ ሆኖ ሰዉ ኣብዛኛው ስለተጠቀመበት በኣስተዳደር ስራ ውስጥም ስለተገለገሉበት ዛሬ ያንን ቋንቋ የተናገረ መገደል ኣለበት? ወንጀል ሰርቶ የሰልጣን ምርኩዝ ዓይያዝም። ማንም ኣይምራችሑም። ተዉ ገላችሑ፣ ቀጥፋችሑም መድረክ ላይ ኣትቀርቡም።
    ህወኣት የወንጀለኞች ግንባር ነው። ዓያነጋግረንም።
    የኛ ትግሬዎች ሥለሆኑ ደግ ዓደረጉ፣ ዕንክዋን የኢትዮጵያን ህዝብ ከፋፍለው ዓስተራረዱት፣ ሐገር በተኑ፣ ዕንክዋን ዘረፉ ካልሆነ በስተቀር በንቀት፣ ኣለዚያም ንጥር ያላችሑ ደደብ መሐይሞች መሆን ኣለባችሑ ሕወዓትን ደግፋችሑ ለመሞት የተሰናዳችሑት። በ ኣፍሪካ ውስጥ ከኣረቡ ባልተናነሠ የነጠራችሑ ዘረኞች፣ ከይሲ ኣረመርኔ ገዳዮች ለመሆናችሑ ስራችሑ ምስክር ነው። ታሪካችሑን ብታውቁ የኣጋዚያን ሥምም ትርጉም ይሄው ነው። ኣጋዚኣን ማለት ዓረመኔ ተዋጊ ማለት ነው። ኣክሱም የኣንድ ትልቅ በዔምፓየር ደርጃ የሚታወቅ የነበር ሢሖን፣ ስደተኛ መሸሸጊያ ስራ ፈላጊ ኣስጠግተው ጉድ ተሰሩ። ኣፈናቅለዋቸው ኣሰድደው ዛሬ ስም ቀይረው ትግራይ ዓሰኙ፣ ታሪካችሑ ሑሉ በደም የተነከረ ነው። ዓሁን በቅርቡ ግብፅ ውስጥ የተገኙትን ፬፭ሺ ሰዎች ብታዩ ከየት ዕንደፈለሳችሑ ትረዱ ነበር። ዕነኝህ ሰዎች መንግስት ወይም በግብፅ ህዝብ ቁጥር ውስጥም ያልገቡ ግን በረሃው ውስጥ በዘላንነት ነዋሪ ናቸው፣ ባህላቸውና ቋንቅዋቸው ትንሽ ለየትም ቢል ከትግርኛ ጋር ምሥሥል ዓለው። የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶች ከጥበብ የራቀ ወይም መላቢስም ቢሆን ከትግራይ ምርት ጋር ኣንድ ነው ከጀበና ጀምሮ። ይህ ማለት ለኢትይጵያ ምንዋም ዓለመሆናችሁን ነው። ሥራችሑ ሁሉ ዓፀያፊ ስለሆነ፣ ያም ከደደብነት ከዕብሪት በመሆኑ ዓልደነቅም። ፍቅርና መቀራረብ ለዕድገት መሰረት ነው፣ ዕናንተ ግን በጥላቻ የተሞላችሑ ስለሆነ ኣፍሪካውያን በተባበረ ክንድ ያጠፉዋችዃል። ዓክሱማውያን ተርፈው የሸሹት ሲሪያ ሐገር ገብተው በጥበባቸው ፔትራን የመሰለች ውብ ከተማ ሰርተው ቅርስ ትተውልናል። ዓንድ ንፁህ ፖለቲከኛ ብሩን ሃብቱን ሃገር ውጥ ብቻ ነው የሚያቆየው። ኣንድ ንፁህ ፖለቲከኛ ሃብት ዓያሸሽም። የሚገዛቸውም በሃገሪትዋ ድርጅቶች የተመረቱትን ነው። የት ኛውን መስፈርት ያምዋላሉ የናንተ ገዳዮች።

  • @الحمدللهالحمدلله-ف8ط

    እነዚህ መርዞች አውቀው ነው ምስጦች ናቸው

  • @ayinukadebebe460
    @ayinukadebebe460 2 года назад

    የኔ ውድ አንኳን ድነሽ አውነቱን አወቅሽ አሁንም አምላክ ይጠብቅሽ

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ገብርኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ሩፋኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ኡራኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የቅድስ ሚካኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 3 года назад

    ያረቢ ሁላቸውም ልጆች ናቸው የአላህ ያሳዝናሉ አላህ ሰላምን ይስጠን

    • @jitudebbo4927
      @jitudebbo4927 2 года назад

      Weshetamoche biashenfu noro keneconguachew neber yemigezun. Don't trust them they are International liers.

  • @اخوكماحمد-د3ت
    @اخوكماحمد-د3ت 2 года назад

    📮ዱዓ ላይ እንበርታ ወንድሞች
    ‏"ربّي أنت الذي غلبت مشيئته كلَّ المشيئات، وغلب قضاؤك الحيل كلها..
    ولو اجتمع إنسٌ وجان وأنهارٌ وأوتاد ستظلُ فاعلًا ما تشاء.
    ربّي إنا نظن بك الظن الجميل..
    فآونا وتولّنا وكن لنا عوناً ومعينا وناصراً ومؤيداً وظهيرا
    لا إله غيرك فندعوه ولا ربَّ لنا سواك فنرجوه
    اللهم بتوحيدنا إياك لا تعذبنا واعفا عنا وفرج كُربتنا"
    آمين آمين آمين ..

  • @waterobire8599
    @waterobire8599 3 года назад +6

    የተማረኩት የሚያወሩትን አትመኑ አጭበርባሪዎች ናቸው

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 3 года назад

      ሳህ

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 3 года назад

      ሳህ አሁን ቢለቀቁ መልሰዉ ለመግደል ማን ያምናል እናንተን እስካሁን አሻራ ቢታይ ሰዉ ገለዉ ይሆና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለሀገራችን ኢትዮ

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 3 года назад

    ያረቢ በቃ በለን ምን ይሻላል ምስኪኑ የድሀዉ ልጅ አለቀ

  • @ethioethi1238
    @ethioethi1238 4 года назад +5

    ወይኔ አሳዘናችሁኝ የትግራይ ወጣቶች አይዟቹህ ዝምብላችሁ ለመከላከያ እጃችሁን ስጡ መከላከያ እህት ወንድሞቻቹህ ናቸው

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 4 года назад

      እነሱ እህት ወንድም ትርጉሙን ሲያውቁ አይደል !
      ትግሬ እኮ አብሮሽ እየበላ እና እየጠጣ አንቺን የሚሰልል የዘቀጠ ማህበራሰብ ነው እንኩዋን እናዚህ ህፃናት ከትውልድ ቀናቸው ጀምሮ ጥላቻን , ዘረኝነትን እና ትግሬ ተራራን ያንቀጠቀጠ ዘር እያለ ያሰደጋቸው ህፃናት ተወጊዎቹ ቀርቶ

    • @abdubd7762
      @abdubd7762 4 года назад

      ዋይ መዋረድኮነው😜

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 4 года назад

    Thank you Good bless you

  • @knone2484
    @knone2484 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይወቅ እነዚህን ማመን ከባድ ነው ግን በጣም ጥንቃቄ እሺ ልጆቹ እሺ ትልልቆቹ ግን እውቆ የተኛ ናቸው እሁን ለነዚህ ቀለብ የትግራይ ህዝብ ያዋጣ ይርዳ ግትሮች ናቸው መመለሳቸውን ጌታ ይወቅ

  • @ተምረናኝ.ወድሙቸእህት

    በጣምይገረማል

  • @אלהלאקאו
    @אלהלאקאו 3 года назад +3

    እጅ የሰጡትን በሰላም መከባከብ አስፈላጊ ነው ሁሉም እጂ እዲሰጡ ነው እጅ የሰጠ ሰው በሰላም መኖረ ትችላላችሁ የዎያኔ መሪዎች ናቸው ጨካኞች

  • @tasfawtameyet6388
    @tasfawtameyet6388 3 года назад +1

    It is very old clips

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet980 4 года назад

    Egziabher kenategar yihun menew mekerachen bezaben becha betselot bertulen Egziabher kenantegar ena kegnagar yinur AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏

  • @ላምባዲና-በ3ኘ
    @ላምባዲና-በ3ኘ 4 года назад +18

    ምንም አላምናቸውም ለማነኛውም ጥንቃቄ

    • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
      @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 года назад +3

      እንደት ይታመናል የስንቱን ደም የጠጡ ሸረኛ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад +5

      አወ ኣይታመኑም ቢለቋቸዉ መልሠዉ እኛኑ ይረሽናሉ እመኑኝ

    • @wayiizadiroo2096
      @wayiizadiroo2096 3 года назад +1

      ትክክልል

    • @rakrak4060
      @rakrak4060 3 года назад +1

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ትክክል እናንተን አንነካም ብለው ሲያበቁ ዙረው ጥላት የሆኑት እነዝህን አላሁ አለም

    • @ayshaaysha1691
      @ayshaaysha1691 3 года назад

      @@rakrak4060 ሴቶቹ ባለፈዉ አይቻቸዉ አለሁ የበፊቱ ነዉ ወለ አድስ ነዉ

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ

    አላምናቸውም ስንቱን አርሶ አደር ገለው ይሆን ሌላኩዋ አይረቡም አዛውንትና ህፃን ይገላሉ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 года назад +2

    ያሳዝናል ግን አትመኖቸው ሲያዙ ምን ይላሉ ያረብ ሰላሙን መልስልን

  • @melawit9956
    @melawit9956 2 года назад

    🇪🇷🇧🇴🇪🇷🇧🇴🇪🇷🇧🇴👍

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    ጤና ይስጥልኝ ሁሉ በሰጡ እና ሰላም በሆነ

  • @AAA-rl9lq
    @AAA-rl9lq 2 года назад +1

    Ohh God they're so young and I don't think they know anything about the war. My heart is broke 💔 and I cried so hard 💔. God hoy help Ethiopia and send love and peace 🕊️!

  • @najaddis874
    @najaddis874 4 года назад +7

    አትመኗቸወ ልባቸዉ አይገኝም ነገም ዞራ በጀርባች ይጨርሡናል አትመኗቸዉ

  • @tomialemayehu771
    @tomialemayehu771 2 года назад +1

    ለምንድነው እነዚህን ይዞ መ.የሚቀልባቸው እነዚህ መቼም ከስህተታቸው አይማሩም

  • @fgdffgf5093
    @fgdffgf5093 2 года назад

    ትግራይ ተዓዋ💊💊💊

  • @temesgenfetari7958
    @temesgenfetari7958 4 года назад +2

    sle Hwehat bzu new yasaznal,,,sle Hagerachew blxigna ayasbum keterunet mn tagegnaleh,,mskin ymotal,,,Malelit gbate meret ygebal

  • @henokericheno7358
    @henokericheno7358 4 года назад

    We love you guys ok

  • @ayalewulakachewshibesh4366
    @ayalewulakachewshibesh4366 2 года назад

    Ewunet newu kezih behuala manm aywedachehum

  • @abdimohammedsuleyman5382
    @abdimohammedsuleyman5382 2 года назад

    Tigray tisiri የሚባል ነገር ከንግዲህ አክትሟል ፡፡

  • @burtelisan5540
    @burtelisan5540 4 года назад

    betam eyasazinal aramene hiwahatochi yasirachun eyitachu

  • @hope8944
    @hope8944 4 года назад +10

    መስቀላቸው ደስ ሲል

    • @hope8944
      @hope8944 4 года назад

      @fre eee I think so too😥

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 года назад

      እኒመችምእዳላያችው።ሰቱንጨርሱትጨካኒናችሁ።ሰውቅርቱእሰሳ።

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад

      ያመሣቅልሺ

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq 2 года назад

    👈👈👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 4 года назад +5

    ይሄ እርጉም ህውሃት የሚሉት ቡድን ካልጠፋ ትግራይ መቼም ሰላም አታገኝም አታድግም እነሱ ለሚዘርፉት ለሚገሉት ደሃው የትግራይ ወጣት ዋጋ ይከፍላል ሲያሳዝኑ አይዟአችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከናንተ ጋር ፀብ የለውም ከዲያቢሎሶቹ እንጂ::

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 4 года назад

    ሞትለወያኔ ድልለአገራቺን ለአማራህዝብ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ዛሬ ስለተያዙ ቢለፍልፍ አትመኑ ነገ ተነስተው ለመውጋት ወደኅላ አይሉም ግን የት ግራ እናቶች እነዚህን ህፃናቶች እደት ፍቅደው ይልካሉ አጂ የወሎ እናት ልቅሶ ስቃይ ይፍርድባችሁ

  • @rogerhaitokala3537
    @rogerhaitokala3537 3 года назад +1

    Long live ethiopia!

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 4 года назад

    ያረቢ ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @ዜድወለየዋ-ጠ6አ
    @ዜድወለየዋ-ጠ6አ 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    ፈጣሪዪፍረድባቸዉየኔቆጆፈጣሪይፊረድባቸዉ

  • @1974degu
    @1974degu 2 года назад

    እዚህ መናፈሰቶቸ ያሳዘናል በጣም

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 3 года назад +1

    በትግርኛ እንዲናገሩ ለምን አታደርጉአቸውም ለትግራይ ትውልድ እንዲገባው??? በአማርኛ መናገር ለምን አስፈለገ???

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад

    ላታመልጭ አትሩጭ አለያገሬሰው

  • @samiralbrahim2355
    @samiralbrahim2355 2 года назад

    ይገራማል እኮ ኢቶቢይን አጠፋለሁ ሲሉ የራሳቸውን ህዝብ እየበደሉ ነው ላያሽንፉ ነገረ ህዝቦቸ እራሱ ሙኝ ናቸው ልበል። አተሙኝ። ደል የኢቶቢያ ነው

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 3 года назад

    አይዞችሁ ፈጣሪከናተጋይሆናል

  • @ጦይባየመርሳዋ-ደ7ዀ
    @ጦይባየመርሳዋ-ደ7ዀ 3 года назад +1

    የእናተ እናት እድለኛ ናት በሂወት ተረፋችሁላት እኔ እማዝነው ለናት ነው

  • @jazeeraajman4478
    @jazeeraajman4478 2 года назад

    ከሀዲዎችናቸውየእናታቸውእጅየበሉአውሬዎችፈጣሪያጥፋቸው

  • @pcclub3716
    @pcclub3716 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯

  • @mohammedhussen690
    @mohammedhussen690 3 года назад +1

    ምንም አናቅም ይላሉ እንዴ ድብን አርገው ያቃሉ ላለመሞት ነው እንደዚ ሚያለቃቅሱ

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 2 года назад

    this video was on tv a longtime

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    እማኣምላክ እናትየ እባክሽን ከልጅሽ ጋራ ኣስታርቅን ዋይ ደቂ እነይ ታይማዓቱ እዩ እዚ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 4 года назад

    ወይ እድሜ ዘልዛላው እናተናችሁእኳ እነስብአት ደብረፅዩ ጌታቸው ፀህየ ስም እኳንሳትሞቱ ጉዳችሁን አያችሁ ሞቱም እንኳን ናቃችሁ።

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 4 года назад +1

    አትመኗቸው እነዚህን እባቦች ከዚህ በኻላ ማንም አያምናቸው የጁንታ ዘር የአውሬ ጥርቅም ከንግዲህ የሀገር ክህደታችሑን ሁሉም ህዝብ አውቋል ሞት ለህወሓትና ለባንዳወቹ

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 2 года назад +1

    እረዝምበሉ ትግሬበሙሉ የአማራ ጠላት ነው አሁንም በሰፈረበትቦታ ንፁሀን እያስጨነቁነው ትኩረት ለወረባቦ 😭😭😭😭

  • @fessehaziomkidane3988
    @fessehaziomkidane3988 3 года назад

    እባካችሁ ሁላችሁ ኢትዮጵያውያን ክርስትያን ናችሁ ዉግያ ኣቅሙ።

  • @ማርያምሆይአበርችኝ
    @ማርያምሆይአበርችኝ 3 года назад +1

    ያሳዝናሉ ግን አትመኗቸው እባካችሁ ትግሬና ምስጥ ወደውጥ ይባላል ቢመቻቸው እነሱም አማራን ከማጥፋት አይመለሱም

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 4 года назад

    Jegnaw ye amara leyou hayel ina mekelakeyachin 👍👍👍👍

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 4 года назад +5

    አይዟችሁ ወገኖቸ እግዚአብሄር አምላክ ባጭር ጌዜ ይህንን ጭፍጨፋ ያብርድልን ወደ ድሮ ፍቅራችን ና አድነታችን እሡ በጥበቡ ይመልሠን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢

  • @najat1117
    @najat1117 3 года назад

    ፋኖ ይማርካል መከላከያ ይለቃቸዋል

  • @ytyfyg3649
    @ytyfyg3649 4 года назад

    Wshet new ansetm yetigray hzb jgna new 🇻🇳🇻🇳🇻🇳💪💪💪💪🇪🇬🇦🇪

    • @ademhussin7326
      @ademhussin7326 3 года назад

      😅😅😅😅😅💊🤮💊🤮

  • @liyanna7521
    @liyanna7521 2 года назад

    I dont have a heart to hate this kids I feel bad and my hearts breaks they just brain wash and force to fight us
    I hope we will heal and brave enough to give them second chance
    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 hagere ayezosh enate Ken Allen gena

  • @natnalnatnal3159
    @natnalnatnal3159 4 года назад

    Hasewti zeytehnbbalom

  • @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ
    @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ 2 года назад +3

    እነዚህ ልዩ ሀይል ሳይሆኑ አህዮች ናቸው

  • @الحمدلله-ر7ح3ج
    @الحمدلله-ر7ح3ج 3 года назад +1

    የተማረኩ ግዜ ነው እሚዋሹት አትሸወዱ

  • @hanam3589
    @hanam3589 4 года назад

    My God this song sad poor people

  • @sabthalim9888
    @sabthalim9888 2 года назад

    ትግራይ ይሞታል እንጅ እይሰጥም

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 4 года назад

    የትግራይ ልጆች እንኳን በማታውቁት በአረመኔው ወያኔ ምክር ጦርነት ውስጥ ተማግዳችሁ እንኳን አልሞታችሁ ፈጣሪ ይፋረደው ወያኔ የሚባል አውሬ እንባችሁን ፈጣሪ ይቀበልላችሁ ወገኖቻችን የአማራ ህዝብ ጠቅላላው የኢትዮጲያ ህዝቦች ይወድዶአችሁአል ወያኔ እርኩስ ነው ። ግን እነ ደብረ ሰይጣን የወያኔ እርኩሳን እስኪለቃቀሙ እና እስኪያዙ ድረስ እባካችሁ የእነዚህን ልጆች ፊት አታሳዩአቸው ቤተሰቦቻቸውን ያንገላቱአቸዋል አረመኔዎቹ ይገድሉባቸዋል የተማረኩትን እጅ የሰጡትን ፊትለፊት በሚዲያ አታሳዩአቸው ። የትግራይ ህዝብ ወገኖቻችን ናቸው ። ምንም የማያውቁትን እኮነው መለስ በ86 ዓመተምህረት በእዚህ ትውልድ ላይ ጠንካራ ስራ እንሰራለን የአማራ ትመክህትን የኦሮሞ ጠባብነትን የሌሎች አናሳ ብሔርሰቦችን እሱ የአስተሳሰብ ትንሽ ሆኖ ሳለ ትልቋን የኢትዮጲያ ህዝብ አናሳ ትምክህት ጠባብ በማለት በትግራይ ጀግኖች እንደሚመሩ እና የበላይነታቸውን አውቀው እንዲያስከበሩ እንሰራለን ነበር ያለው ።

  • @hshs9013
    @hshs9013 4 года назад +1

    አወ አጋልጡ ጎበዞች

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 года назад +1

    Oh lord have mercy , all these young became victim of" hyena tplf". I really feel it.

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 4 года назад

    👌

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    ወይ ሲያሳዝኑ እግዛብሔር አንተው ሠላሙን አምጣልን 😭😭😭

  • @berhanuyoseph8584
    @berhanuyoseph8584 4 года назад +1

    Please let the yelo helcopter go to Mekele we are waiting

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela6433 2 года назад

    IT'S ONLY THING I CARE UNDER AGE TIGRAY CHILDREN ⚰️⚰️ GIVE YOUR HAND 😭🇪🇹❤️U

  • @tibatiba9903
    @tibatiba9903 4 года назад +1

    አችዉሸታምአልተሣካላችሁምእጂልትጨፈጭፉነበርየወጣችሁትእባቦች

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 года назад +5

    😭 ሲያሳዝኑ ወጣቱ አለቀ ......ጅንታው ተጠቃሎ ካልተቀበረ ችግር የፈጥራል

  • @تاكلوتاكلو
    @تاكلوتاكلو 4 года назад

    ❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mfs9224
    @mfs9224 4 года назад +1

    ወይኔ ወላሂ ሲያሳዝኑ ያአላህ ፍትህ ለህፃናት ደም

  • @ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ

    😥😥😥😥😥😥😥

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 2 года назад

    ህወሐት ከጅምሩም ለሁሉ ብሔረሰብ እኩል መብት አለው ይልና ነገር ግን በተግባር ጉረቤት የሆነው ለአማራ ህዝብ ግን በደበር ይገባኛል ጥያቄ ሰለሚያቀርብ መቀጨጭ አለበት የሚል አቋም በመኖሩ ለአማራ ህዝብ አደገኛ በመሆኑ ህወሐት ጋር መቸውንም ሰምምነት አይኖርም ይህ መሰረታዊው የአማራ ህዝብ የማያቋርጥ የህልውና ዘመቻ ነው።ህወሐት ካለ ዐማራ መቸውንም ሰላም ሰለማይኖረው እሰከሲኦል ድረሰ ወርዶ ህወሐትን መፋለም ትልቁ ሥራ ለድርድርም የማይቀርብ ለወሬም የማያዘነጋ የማይመች ነው።የአማራ ህዝብ እደዚህ ባለው ግዜ በአንድነት በመሆን የሚፈተንበት ወቅት ነው።ኢትዮጵያ ለላለም ትኑር።

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 4 года назад

    ውይ ህጻናት ናቸዉ ሲያሳዝኑ ለነሱ ሰልጣን ህጻናት ን መማገድ ያሳዝናል አይዞችሁ።

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 года назад

    በጣም ያሳዝናልልልል

  • @yewbdariejalm1485
    @yewbdariejalm1485 3 года назад +2

    ወይ ውሸት እየፈከረ ወጥቶ አሁን ሲጨንቃቸው ይዘባርቃሉ እባብ ሁሉ

  • @sarayakob4169
    @sarayakob4169 4 года назад

    የነሱ ወታደሮች እንደዚህ አማርኛ ያወራሉ ይገርማል

  • @wosanemekonene5517
    @wosanemekonene5517 3 года назад

    yesew dem metach

  • @Ad-mb7ob
    @Ad-mb7ob 4 года назад +1

    Wow interesting, They speak Amharic better than the typical Amhara people. Are you sure they are Tegaru?

    • @shalom5044
      @shalom5044 4 года назад

      I don’t think so they are Tigrian.

  • @Hነኝየማሜእህት
    @Hነኝየማሜእህት 3 года назад +4

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝቦች😢

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ

    ወይኔ ሢያሣዝኑ ኡፉፉፉ