מוזיקה אמהרית לכול סוגי לאירועים dj dankira 📲0545794326 0546436522📲 צפייה מהנה

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 28

  • @samirasamirasasa1973
    @samirasamirasasa1973 4 месяца назад +1

    ዘፈኞ ድምፁ ዋው ብያለሁ ሲቀጥል አማራየ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ እውዳችሁለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @צהיינש-כ8כ
    @צהיינש-כ8כ 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 5 месяцев назад +3

    በጣም ደሥ ሥትሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: ቀጥታ ወደ ሃገሬ ያሳለፍኩትን ወርቃማ ጊዜ አሥታወሰኝ።

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 8 месяцев назад

    Greetings from Canada ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zohar-yh4rn
      @zohar-yh4rn 6 месяцев назад

      טלי😅😅😅😂😂❤❤❤❤❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 года назад +4

    ደሞቸ

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 года назад +8

    ውይ ይሄን ፀይም ልጂ ስወደውኮ እሱን አለማድነቅ አይቸ ማለፍ አልችልም የሙዚቃ አመራረጥ ደግሞ ሲችሉ ብቻ ይመቻችሁ ለኑሮ ብላችሁ ዜግነት ብትቀይሩም በወረቀት እንጂ ሃቅን መቀየር አልቻላችሁም በየሄዳችሁበት የአበሻን ባህል ነው የምታንፀባርቁት ለምን ብትሉ ሁሉም እቃ በውስጡ የያዘውን ነው የሚያወጣው ሰውም እንደዛው ከውስጣችሁ ባይኖርና ባታፈቅሩት በሌላ ሀገርና ሀይማኖት እየኖራችሁ የአበሻን እስክታ እንድህ በሚገርም አጨፋፈር መጨፈር ባልቻላችሁነበር ስለዚህም ነው በያላችሁበት ቦታ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ እያልኩ በዱአየ የማልረሳችሁ ይመቻችሁ።

    • @djdankira6071
      @djdankira6071  2 года назад +4

      በጣም ከልብ አመሠግናለሁ,ሞራልሽ አይለየን,እኛም በየጊዜው አሪፍ ቪዴኦችን በሙዚቃ እያቀናበርን እንጭናለን

    • @tlahunamare6317
      @tlahunamare6317 2 года назад

      በመጀመሪያ ለሞራሉ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
      ሲቀጥል እኛ ቤተ እስራኤሎች ለምችት፣ ህይወት ለመቀየር አይደለም ወደ አገራችን(እስራኤል አገር) የመጣነው፣ ወደ አገራችን የመጣነው ይህ የነበርንበት ጊዚያዊ መኖሪያችን ስለ ነበር ነው፣ ወደ አገራችን መሰብሰብ ስላለብን ነው። ፈጣሪ እራሱ በድርጊታችሁ ከዚች(እስራኤል አገር) እበትናችሁ አለሁ፣ እንዲሁም እሰበስባችኃለሁ እንደ ተባለው(3334 ዓመት በፊት የተነገረን ትንቢት)ይህን ትንቢትም አሁን ብዙ ወገኖቻችን እያደረጉት ነው፣ እኛም(ከኢትዮ የመጣን አይሁዶች) እንደዚያው።
      በአጭሩ እኛ ወደ ቤታችን ነው የተመለስነው፣ ለምችት አይደለም።

  • @ewnetubelete6556
    @ewnetubelete6556 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 Год назад +1

    Bit ... Digt ...Hammer ...it ...!!!

  • @user-vz6sq4wf8i
    @user-vz6sq4wf8i 7 месяцев назад

    ❤❤የሀገሬ ልጆቺ በል ሁኑልኝ ደነ አንገናኛለን በባህል ሙዚቃ🎉🎉

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 2 года назад +4

    ኢትዮጵያዊነት ሚስጥርም ቅኔም ነው!! በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ ከምኮራባቸው አንዱ ይሄው የትም የሌለና የትም የማይገኝ የኔና የኔ ብቻ የሆነው ጭፈራችን ነው። ውዶች ባህላችሁንና ማንነታችሁን በእጅጉ ስለጠበቃችሁ ሁሌም እንኮራባችሁአለንና በርቱ።

  • @muluGetu-u5y
    @muluGetu-u5y Год назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @chalaseman2728
    @chalaseman2728 2 месяца назад

    Tru

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zohar-yh4rn
    @zohar-yh4rn 6 месяцев назад +1

    טלי❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉טלי

  • @Tarko-lt5xb
    @Tarko-lt5xb 7 месяцев назад

    wow

  • @zohar-yh4rn
    @zohar-yh4rn 6 месяцев назад

    טוטחימל ל

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 Год назад

    DJ Music the Master of Country Music እስክስታ Bitt it Hammer it Dig it

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 Год назад +1

    እረ ጎጃም ጎጃም ጎጃም የወንዶቹ ወንድ የበላይ ዘለቀ አገር ...

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 Год назад +2

    የወንዶቹ ወንድ የበላይ ዘለቀ አርበኞች ጎጃም አገር በል እባክህ አንተ ተበርክ አዝማሪ ወንድሜ ... ???

  • @djdankira6071
    @djdankira6071  2 года назад +3

    ሠላም ውዶች,በጣም እናመሰግናለን Subscribe and like&share በማድረግ ለቤተሠቦች ና ለጓደኞች ያካፍሉ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 года назад +1

    ሙሹሮች አይፀለሙም

  • @BiniBini-fp6gz
    @BiniBini-fp6gz Год назад

    𝑲𝒐𝒏𝒋𝒐

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤