ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ #ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው እሽ በርቺ ሰላም እንደት ናችሁ ጤና ስራ ሁሉ ሰላም ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ እላለሁ.ሰላም ወደ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መልካሙ ነገር ሁሉ ለእናንት ይሁን. السلام عليكم ورحمة الله ووبراكاتوهو السلام عليكم ورحمة الله وبركاته كل عمل سلام أقول سلامكم قوي اينما كنتم احبكم يا ابناء وطني اينما كنتم ايها الاخوة والاخوات سلامكم وافر اينما كنتم قد يكون كل خير لك Assalamu Alaikum Warahmatullahi Woberkathu. Peace be upon you. Health, all work is peace. May your peace be strong wherever you are. Peace to my countrymen, brothers and sisters. May your peace be abundant wherever you are. May all the good things be with you.
Selam enkuwan dehna metashi selam fikir andinet lagerachin yhun wanaw selam new selam kale hulum ale behiwet sininor melkamni Hulu enadrgejiahi ybarek betam mirt airs new berchi
የሚገርም ነው በጣም ቆንጆ ምግብ ለእኔ አድስ ነው ግን አሰራርሺ በጣም ያምራል ደስ የሚል ነው አለሽ ሙያ ቀጥይበት ከዝህ የሚበልጥ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ካንች እንጠብቃለን በርቺልኝ እህትነቴ
እህቴ ደስ ሚል ነገር ነው የምታቀርቢልን በርቺ አላህ ይጠብቅሽሰላም እንዴት ናቹ እህቴ በርቺ ጥሩ ነው ከዚ በላይ እንጠብቃለንሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሰላም ትሁን እህቴ እናመሰግናለን3 ጥሩ ነው በርቺ ጐበዝ ብዙ እንደምሰሪ እንተማመንብሻለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስላውሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች
በርቺ እህቴ ሀሪፍ ነው ግን የብረድስቷ ነገር የኔ ሴትዩ ብታየው እንኳን ልሰራበት አምዘግዝጋ ነው የምትጥለው
ሰላምሽ ይብዛ እማ እንኳንም ስላም መጣሽ ዋው አሬፈ የምግብ አስራራ ነዉ እጂሽ ይባርክ ፈጣሬ አምላክ ሁላችንንም በያለንበት ያሰበን እህቴ በርቼ አሬፈ ቆይታ ነበርኝ
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 👍👍👍 አቀራረብሽም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን አላህ ይስጠን በርቺ
ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ውድ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን በእርዕስሽ አሰራርሽ በጣም ያምራልር ውዴ መግሉባ በጣም ምርጥ ምግብ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው በርች እናመሰግናለን
ስላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ለሀገራችን ስላም እና ፍቅር አንድነትን ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሪፍ ቄይታ ነበር በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ዋው በጣም ደስ የሚል የምግብ አስራር ነዉ እጅሽ ይባርክ
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እክዋን በሰላም መጣሽ አሪ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ እህቴ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን
ሠላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳንም በሠላም መጣሽልን ወድ የአግሬ ልጅች ሠላምች ብዝዝት ይብልለን በያላችሁበት wowowo የምግብ አሰራርን ነዉ ያምራል እህት ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነዉ ያምራል እሺ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌 👍👍👍👍👍👍👍👍
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታለም እንኳን ደህና መጣሽ በየሚያምር አሰራር ነው የኔ ቆንጆ እህት በርችልኝ እጅሽ ይባረክ እጅሽን ለወርቅ ለቀለበት ይበለው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው ምርጥ አሰራር ነው በርቺ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጀግና ነሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ
አንኳን ደህና መጣሸ አህት ማሻአላህ ማሻ አላህ
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያምራል በርች
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እህቴ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ የሚል ምግብ አሰራር ነዉ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ሌላም እጠብቃለን ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን እኛም በያለንበት ሠላማችን ይብዛ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ እንኳንም በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ወዋ በጨም ምረጥ አሰራር ነው እጅሸን ይበርከው የኔ በላሙያ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በርችልን 🌹🌹❤👌👍
አስላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ዴህናመጣሺ እህት አሪፍ አስራርነው እጂሺ ይባረክ አብሺሪ በርች እህት አገራችን ኢቶዩጵያ ስላሙን ይመልስልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐
የሳውዲ አረቢያ አንደኛ ምግብ እኔ ለራሱ ከምወደው አንዱ ነው ምግሉባ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን በርች ጠንክሪ እህታችን ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን እሪፍ ቆይታ ነበር ሸር ሰላርግሽልን ጠቃሚ ቪድው እናመስግናለን በሌላ አሪፍ ቪድው እንጠብቅሻለን በርችልኝ
ማሻ አላህ ተባረከላህ እህት ደስ የሚል አሰራር ነዉ ቀጥይበት
ሀሪፍ አሰራር ነው ታስረዝሚያለሽ እጅ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ በጣም ምርጥ ነው ዋውውው በጣም ጥሩ ነው እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እናመስግናለን
አሰላምአሌኩም ወራህመት ውላሂይ ወበርካአቱ ማአሻአላህ በጣአም የሚያአምርና የሚጣአፈጥ አሰራአር ነው ያአሳየሽን በጣአም እናአመሠግናአለን ባወቅሹን ለኛአ በማአሳወቅሽ ሽኩርን ብለናአል በርቺይ አላህ ያአግዝሽ
ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉዉዉዉ በጣም የሚያምር እና ቆንጆ ምግብ አሠራር ነዉ ያሣየሽን በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን አሰከዛዉ ፈጣሪ በየአለንበት ይጠብቀን
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ዋዉዉዉ በጣም የሚያምር እና አሪፍ አቀራረቡ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ 👌👌👌
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ምርጥ የሆነ አዘገጃጀትነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናል ማማየ ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ሰላሞን ይመልስልን
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ ማሻአላህ በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነበር እናመሰግናለን 👍👍👍🌹🌹🌹
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሶፊ እንኳን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ የመግሉቢ አሰራር ነው ደስየሚል አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየዉሽ ደስስ ብሎኛል ደስስ የሚል ቆይታ ነበረ ያሳለፍነው እናመሰግናለን ስለ ነበረን ቆይታ ደስስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ በቀጣይ ስራ እንዴ ምያይሽ አምናለሁ
ዋውውውው በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው እጅሽ ይባርክ ባለምያ ነሽ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን አሜን በረቺልልኝ በዚህም ቀጠይብት
ሰላም የተከበራችሁ ቤተሰብ እንዴት ሰነበታቹ በአላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ የኔ ቆንጅ እንኳ በሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነዉ በረችልኝ እጅሽ ይባርክ ምሩጥ አቀራረብ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገርችን ሰላሙን ያዉርድልን
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለሰላምታሽ ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራር ነው በርች ውዴ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ የበልጥ እጠብቃለን ካቺ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ነውስለነበረን ቆይታ እናመግናለን
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ ነሽ አሪፍ አሰራር ነው አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን መተዛዘንን እንጅ ጎጠኝነት አላህ አጥፋልን እስከመቸ እየተባላን
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ቆንጆ የሚያምር የምግብ አሰራርና እጅሽ ይባረክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰላም ለአንች ይሁን እህት ባለሸበት ቦታ ሰላምሸ ይብዛ ዋውውውውውው ከአቀራርብ እሰከ አሰራር ሲያምር እጅሸ ይባርክ ያሰብሸው ሁሉ ይሳካልሸ እህቴ በርችልኝ የሰው ልጅ ጂማሪው ሳይሆን ፊፃሜው ሲያምር ነውና ፊፃሜሸን ያሳምርልሸ አሜን
ሠላምሽ ይብዛ በጣም ምርጥ አሰራር ነው በርችልኝ የኔ ልእልት ካች ብዙነገር እንጠብቃለን ሙያማ አለሽ ሙያ ሲለካ ሀበሾች እናተ ነችሁ ለካ ብለዋል ብዙዎቹ👌✅✅
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድና ተናፋቂ እህታንን እንኳን በደህና መጣሽል ስላየንሽ ደስ ብሎና ፣ በጣም ጥሩ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ፣ በዚሁ ቀጥይ በርቺልን ሰላምሽ ጤናሽ ባለሽበት ብዝት ትርፍርፍር ይበልልሽ
❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አህለን እህት እንዴት ሰሽ ሰላም ነዉ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው በር ቺ በርቺ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
ሠላም ጤናይስጥል ውድ እህቴ እን ኳን ደህናመጣሽልንብያለሁ ስለመጣሽ ስላየሁሽበጣምደስብሎኛል የሠራሽልን የሚያምርና እጆ የሚያስቆረጥም እዳምነወየሠራሽልን በጣምያምራል እኔዋውውውውውውውብያለሁ በርችልን ከዚህ የበጠለሰራተሽ ታሳይናለሽብየአስባለሁ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን በርችልኝ ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር እጂሽ ይባረክ የኔ ባለማያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም ግዜ ነበር
ሰላም ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሑ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ባለሽት የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ከዚህ የተሻለ ይዘሽ እንደምትመጭ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
ሠላም እህት እንዃን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው በርች እህት
ሰላም ለዚ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን ዋው በጣም ደስ የሚል ሙያ ነው በዚሁ ቀጥይበት ትልቅ ቦታ ደርሰሺ እንደማይሺ ተስፋ አለኝ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ውዷ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን አገራችን ሰላሟን ይመልስለን ያረብ አገር ሰላም ሲሆን ነው እኛም ተስፋ እሚኖረን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ውድ እንኮንም ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ እጅሺ ይስለም ለነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በቀጣይ ርእስ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ
ማሻአላነዉየሠራሺዉምግብሞክሬዉበጣምይጥማልአሪፍነዉበርቺ
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰለተዋወኩሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው አለም የምትኖሩ ወገኖቺ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋው እህቴ እንዴት የሚያምር ምግብ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ሺር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን በርችልን እህቴ
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እሕቴ እናመስግናለን ጥሩ ስራ ነበር ከዚህ የተሻለ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፍ አደርጋለሁ ከአንቺ ብዙ ነገሮች እጠብቃለሁ
ዋዉበጣምዴስይላል ምጥአሰራር ብልሀፋያብያለሁ 💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪
አስላመ አለይኩም ወራህም ቱላሂ ወበረካትሁ
እህትስላምነሽ እንኳን ስላም መጣሽ
በጣምሀሪፍ መግበነው ሙያማሻአላህ
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ እማ በርች ደስ የሚልጨስራ ነው አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በርች ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
ሰላም ሰላም ክርስቶስ ይብዘላችለሁ ወድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን ወዋ እህታች በጠም ምረጥ ነው እጅሽን ይበርከው በርችልን👍👍👌👌🌹❤❤🌷
ዋው አሪፍ አሰራር ነው ውደ እጂሽ ይባረክ ፍቅርን ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን መረዳዳትን ትግስትን ቅንነትን መተሳሰብን መረዳዳትን ቅነንትን መተሳሰብን ይስጠን
መርሀባ እህት እደት ከረምሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ሳይበሉት ያረካል እህት ቀጥይበት
በጣም ደስ ይላል❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሕቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ማሻአላህ ብያለሁ ጎበዝ በርችልኝ እህቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😍❤️❤️
እናመሠግናለን ዉዴ❤❤❤❤❤
ፍቅር ሠላም አንድነት ለህዝብቻችን አሜን እህቴ እንዴት አባቱየሚያምር የመግሉብ አሠራር ይዘሽልንየመጣሽ የማናቀውን እኛም ካንች እንማራለን የኔ ጀግናሴት ባለሙያ የሠራሽበት እጆሽ ይባረክልን የምር ምራቄን አስዋጥሽኛ ዋውውውው
አሰላምወሊኩምወርህመቱላሂወበርካትሁሰላምእህታችንአህለንእንካንደህናመጣሽስለመጣሽደስብሎኛልበርችልኝጠንክሪጠንክርንከሰራንአላማችንንእግብእናደርሳለንማሻአላህያሳየሽንይምግብአይነት በጣምአሪፍነው
ሠላም ሠላም እንዴት አላችሁ ቤተሰቦች ሰላም ብያለሁ ሁላችንም ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት። ሰላም እህት እንዴት አለሽ ዋውውውውውውውውው በጣም ምረጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋውውው በርች እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ማር ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ በጣምአሪፍነው በርችእህቴ ሠላምሽይብዛልኝ በቅንነትቀቢኝ
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጆች ሁላቹም በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል አሜን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አንድንት ፍቅር መተሳሰብን ያድልልን አሜን ዋውው እጅሸ ይባረክ በርቺልን በዚው ቀጥይልን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ
ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ወውው የእውነት ተወዳች ምግብ ነው በጣም ለስውነት የሚያስፈልግ ነገር ነው የስያሽን ከልብ እናመስግናል እችሽ ይባርክ መያ ማለት እንድ ነው አርፍ ነገር ስለሆን በዚሁ ቀጣይባት
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ማሻአላ ትስለምየዲኪውዴእናመሰግናለን በርችልን እህት ሀገርወገንን ሰላም ያርግልን
ሰላም ሰላም ሶፍያ ሰላምሽ ይብዛልይ እህቴ ምርጥ የመግሎባ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam wude ihete unkuan dena metash wooow betam Arif yehone Aserar nw betam yemitem endehone beayin yastawuqal ejesh yibarek yene mar tiru koyeta neber enameseginalen
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እህታችን እንኳን ደህና ሐጣስ የኔ ውደድ ስለመጣሽ እና ስላይሁሽ ስ ብሎኛል በረርቲ እህታችን ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከላህ ደስ የሜል አሰራር ነው በቃ ዛሬ ምሳ አንቺጋር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ዊወዊው ውዴበርችልኛየኒባለመሞያ እጅሺይባርክውዴጥሩአሰሪርነውይዘሺልንየመጣሺውሥለንበርንቆይታበጣም ደስ ይል ብር ውድ ብር ልብ ሀገራችን ምርት ብይን ሰላም ያድርግልን በሥደትያላችሁ እህትውንድሞችእግዚያብሂርይጠብቃችሁይጥብቅን
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሠላምእህቴ ማሽአላህ ማሽአላህማሽአላ ምርጥምግብነው ማሽአላህ በርችልኝ ዋው 🌹ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹{ ﷺ } ስነምግባር ያለው #ጨዋ #የሚባለው ምን አይነቱ ሰው ነው 🌹 ? ? ? አላህን አራህማንን አያሉ ጌታውን አላህን #የወደደ 🌹 አሻፈረኝ ሳይል ለትህዛዙም #ያደረ 🌹 ረሱልን { ﷺ } አስከትሎ ሱናቸውን #አንዳችም ሳይጨምር ፣ አንዳችም #ሳይቀንስ_የተገበረ 🌹 ፣ ሰውንም የማይዋሸው እውነት #ተናጋሪ 🌹፣ ፍቅር የተቸረው ትህትናም #ገንዘቡ 🌹 ፣ የሰውን የማይፈልግ #ጥሮ 🌹 ፣ ግሮ ፣ #ለፍቶ የሚኖር #በላቡ🌹 ፣ ቃል ኪዳን አክባሪ ያልሆነ #ወላዋይ 🌹፣
#ለእውነት 🌹 የቆመ ያልሆነ #አስመሳይ 🌹 ፣ በጭራሽ #ዘር ቀለም ሳይቆጥር #ለአላህ ብሎ ሁሉንም ሰው #የሚወድ አድርጎ #እንደራሱ🌹፣ እምነቱን ጠባቂ የሚያድር #ለነብሱ 🌹፣ #ሀቀኛ የሆነ መብላት #የማይፈልግ የሰውን ሀቅ በሀራም መንገድ በዛች #በውሽትዋ 🌹 ፣ ይህን ስነ ምግባር #አላህ_ከወፍቀው 🌹 መልካም ሰው #እሱ_ነው !!! #የሚባለው "♥#ጨዋ♥"አላህ #ይወፍቀን !!! አላህ #ይወፍቃቹ !!! አላህ በእዝነቱ ስነ ምግባር ያለው {ያታደለው} ጨዋ ሰው ያድርገን ♥ #አሚን_ያአላህ ።
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣችሺ እህት እንደት ነሺ ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት.
አሏህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
ይከንን ያለንበትን ዘመን. የደስታ ያድርግልን ያርብ በስላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበርን ቀጥይበት🌹🌹🌹👍👍👍✋🥰😍ማሻአላህ
በርቺልን ዘይቱ ግን ተጠንቀቂ ታስፈልጊናለሽ 🤗
Selam yibzalegne ehete woww teru yemoya nawu yastmarshen yassyeshen barchii arif koyita nabren
Selam lachibyihun sofi ikuwan dena mexash ijigun betam layet yale azegejajet new yizeshilin yemexashiwu ijochish yibarekuu ihitalem barichi
አሰላመአለይኩም ወረህሠቱላሂ ወበረካቱሁ
እህትእደነሽ ሰላምሽ ይብዛዉዴ አላህ
አገራችንን ሰለሟን ይመልስልንንንንንን
አላህ ይስጥሺ ለጀማሪ ሀሪፍ ነው
ማሻአላ❤❤❤❤❤
selam selam lezebet selam lagerachin aref koyta neber enamsegenalen ejish ybarek ehty melekam sera
ማሻአላህ❤❤❤😊
selam lazih bet yihun ijigun betam giruum ina xafacii yehone ye migib azegejajet new yasayeshin kazih channal betam buzuu xabiqalewu ijochish yibareku ihitalem
ማሻአላህ❤❤❤
Selm selm selamishi yibizalishi baleshibeti bota unkani baslam maxashi wedi yagere lijii wwooooww baxami arifi yehone ena asatamari asarari new barachi bazihu qaxiyi egezaberi agerachin etophiya selama yaragilini Amen3
Wawu yamirali berchi bezehi keteyi selamena fekire leswu lijichi bemulu yadelini
Aselamualeyekum werahmetullahi weberekatuhu enkan selam metash betam enamesegenalen berchilen kezih beveled edemenegenag tesefa aleg berchi beterefe ehta
ጎበዝ እህቴበርች
Selmish yibzling wud ihitachin inkwan dana matsh indihum wud ye agre lijochi selmachu yibzlin fatry agarchin selm yadarglin Amen
🌹♥️🌹
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁአህለንሶፊየየኔውድማሻአላህሀሪፍአሰራርነውየኔባለሙያያገሬልጂበርችልኝካንችብዙእንጠብቃለንሶፊየሁቢ የመዳብቅመሞችአላህያጠንክራችሁ ሼርአደረኩውዴ
Salm lazi beti yihun hindeti nash wide hunkan badana maxashi Salm la agarchin Ethiopia yihun fiqir andinat yisixin wawoo baxam arifii nu barchii betasab hognelo
Selam xenaa ysxlny selamchu yanzaa hulachum baylchubat arif qoytaa nbren bazuu nager anxbqaln barchi faxrii hagrchn selam yadrgln amen
መሻአላህ ሁቢ
Selam selam lezi bet yihun edet nesh hulu selam Egziabher yimesgan Berchi bexammmm arif koyita neber enkuwan dena mexashiln melkam sera
Egziabher hagerachin Ethiopia 🇪🇹♥❤😍💖selam hizbochuwa fiker yadeliln 🇪🇹♥❤👌
እህቴዋበጣምነውእማሰግነውስራሽንበጣምወድጀዋለሁበርችበዚሁቀጥይበት
ሰላም ሰላም ዎውው ኢድ ይባርክ ውዴዴ
ዋው
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ #ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው እሽ በርቺ ሰላም እንደት ናችሁ ጤና ስራ ሁሉ ሰላም ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ እላለሁ.ሰላም ወደ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መልካሙ ነገር ሁሉ ለእናንት ይሁን.
السلام عليكم ورحمة الله ووبراكاتوهو السلام عليكم ورحمة الله وبركاته كل عمل سلام أقول سلامكم قوي اينما كنتم احبكم يا ابناء وطني اينما كنتم ايها الاخوة والاخوات سلامكم وافر اينما كنتم قد يكون كل خير لك
Assalamu Alaikum Warahmatullahi Woberkathu. Peace be upon you. Health, all work is peace. May your peace be strong wherever you are. Peace to my countrymen, brothers and sisters. May your peace be abundant wherever you are. May all the good things be with you.
Selam enkuwan dehna metashi selam fikir andinet lagerachin yhun wanaw selam new selam kale hulum ale behiwet sininor melkamni Hulu enadrgejiahi ybarek betam mirt airs new berchi
Aslmalkum Wrhmtulh Wbrkatu mashallh batam arefi new asara new barech bezw ketybat baktay yatshal negar entabekalnmelkam
Selam Selam Wooww Mesega Aserarar Mashalabelenal Muya Beye Betu New Betam Dese Yelale Bertulen Fekwr Selam Yargelen Ethiopan Amen Amenn
Selam Lanchi Yihun ehta Berchilgni Betam New Yemiyamerw ejishi Yibarek Balemoya Neshi Ketiyibet Tichiyalshi Fetari Hagerchin Selam Yadergln
Mesha. Alah tebarekalah ayzoshiabshri