የውዳሴ ዲያግኖስቲክ : Akkoo Coffee መስራች : አቶ ዳዊት ኃይሉ | Hakim | Entrepreneurship | Buissness

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 46

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 3 месяца назад

    በዚህ ዘመን ከምንናፍቃቸው ዕንቁ ሰዎች መካከል ሊጠቀሱ የሚችሉ ጀግና ናቸውና ፣ፈጣሪ ዕድሜ፣ጤናና ፍቅር ያድላቸው!!!!

  • @hailemariam-z3q
    @hailemariam-z3q 4 месяца назад +2

    I am a grade-12 student. Hakim is one of the most plentiful source of information. Keep it up.

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      We are glad to have you watch our content, we hope that you'll subscribe and be part of our family.
      Kudos Haile!

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 3 месяца назад +1

    ወ/ሮ ውዳሴንና አቶ ዳዊትን እጅግ ከማከብራቸውና ከማደንቃቸው ሰዎች መካከል ናቸው:: ለኔ የስኬታቸው ምንጭ ህብረታቸው ፍቅራቸው መከባበራቸው ነው ብዬ አምናለው:: ይህንን እሴት ሁላችንም እንደግለሰብም እንደህዝብም ልንማረው ይገባናል::
    ጌታ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን የነካችሁትን ሁሉ ይባርክላችሁ::

    • @hakim207
      @hakim207  3 месяца назад

      Thank you for your kind words

  • @feyselmenur6196
    @feyselmenur6196 4 месяца назад +3

    Daye you are a boss like a trainer like a mentor like a brother!!!!

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Thank you for your kind words, subscribe to our family

  • @eyobtadele505
    @eyobtadele505 25 дней назад

    What a man👏🙏

  • @bilisombalcha1965
    @bilisombalcha1965 4 месяца назад +1

    Blessed family….I have been to two Akko coffee branches in addis and I felt as if I went to my Akkoo’s house ….Wudasse diagnostic center also fully sponsored our dinner graduation ceremony( In 2021 at Jimma) which I think all our batch students are grateful for…You also sponsored this podcast which can be an evidence of your passion to community service…One additional point I want to raise is I saw your interview with your lovely wife on EBS and I added your point of views as part of my life principle. I not only showed the interview to my husband but to all my friends. I wish you along life and let all your dreams come to life 👌

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад +1

      Very kind of you to write to us, we hope you have enjoyed the podcast as well... please subscribe and be part of the Hakim family

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 4 месяца назад

    Waaw, this guy is resonating indeed. Brillant, pragmatic, and deeply spiritual! Success devoid of spirituality is not resilient! He is an embodiment of many worthwhile qualities.

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Thank you for the kind words, we hope you'll join us by subscribing

  • @FebenDadi
    @FebenDadi 4 месяца назад

    You are a blessing for this generation. C Gbless you more.

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Kind of you to say, subscribe and join our family

  • @mbaadiss5832
    @mbaadiss5832 4 месяца назад

    We rely on wudassie diagnostic center ❤

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Thank you for your remarks, subscribe and join our family

  • @mizangyohannes2125
    @mizangyohannes2125 4 месяца назад

    ዳዬ በጣም የማደንቅልህ ትልቁ ስኬትህ ከስራዎችህ በላይ ልጆችህ ላይ የሰራኸው ስራ በጣም ይገርመኛል አሁን ላይ የሀገራችን ትልቁ ችግር ተተኪ ማፍራት ተረካቢ ማጣት አንተ ግን ልጆችህ ላይ በደንብ ሰርተሃል በኩራት ድርጅቱ መቀጠል እንደሚችል ከ50 አመት በኋላ ይሄ ድርጅት እዝህ መድረስ ይችላል ብለህ ለምታቅደው ስኬት በልጆችህ ሊሳካ እንደሚችል ምንም ጥርጥር አይኖርህም ምክንያቱም በደንብ ሰርተህበታል
    በጣም የሚገርመኝ ትህትናቸው ሰው አክባሪነታቸው ለሰው ያላቸው ፍቅር በጣም ይደንቀኛል እንዴት እንዳሳደካቸው ደግሞ ተሞክሮህን ብትነግረን እነዝህ ልጆች አይደልም ድርጅት በጣም ብዙ ነገር መምራት ይችላሉ በደንብ እንደሰራህበት ቀርቦ ላያቸው በቀላሉ መረዳት ይችላል ረጅም እድሜ ሰጥቶ የነሱን ፍሬ ያሳይህ
    ዳዬ ሌላው የሚገርመኝ ኳሊቲው በስራ ካመነብህ ሙሉ ሃላፊነት እስከነፃነቱ ሰጥቶ ነው የሚያሰራው የኔነት ስሜት እየተሰማህ በፍቅር እና በአክብሮት አስሮ የማስቀመጥ ችሎታ አለው።
    የISO 15189 -2012 Laboratory quality management system ላቦራቶሪው ላይ ስንዘረጋ የተሳካ እንዲሆን ትልቅ አስተዎዕፆ ነበረው ጥራቱ የተጠበቀ ታአማኒ ውጤት ለተገልጋዮቹ መስጠት የሚችል ላቦራቶሪ ላይ ነው መስራት የምፈልገው ይሄ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል ለዝህ ዝግጁ ነህ ስለው የሱ ምላሽ የተቋማችን ግብ እኮ ተገልጋዮች የሚተማመኑበት ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት ነው የተቋሙ ተልዖኮ ብሎ አረጋገጠልኝ ።
    ከዛም ማንም ያልደፈረው በ3 ዲፓርትመንት በ27 ፖራሜትር በሀገራችን በግል ተቋማት የመጀመሪያው የማይክሮባዮሎጂ በISO 15189-2012 የእውቅና ሰርተፍኬት ያለው ጠንካራ ላቦራቶሪ እንዲሆን ማድረግ የቻለ መሪ ነው ።
    በጣም የሚገርመኝ የቸገረው ሰው እሺ አይታከም ከሌለው ምን ይሁን የሚለው አመለካከቱ ይገርመኛል ።
    ሀኪሞቹም ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ሴንተር ላይ ታካሚው የመክፈል አቅም የለውም በነፃ ስሩለት ብሎ ሲጠይቅ የቸገረው ሰው መታክም እንደሚችል በደንብ ተማምነው ሲጠይቁ ተቋሙ ላይ ያሳደሩት እምነት ይገርመኛል ።
    ለማንኛውም ብዙ ነገር ተምራለው በዝህ አጭር ቆይታዬ ካንተ ዳዬ።

    • @hakim207
      @hakim207  3 месяца назад

      A wonderful testimony, thank you for writing to us!

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 4 месяца назад

    Wel done keep it up dr አብርሃም -ሀኪም page

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Kind of you to leave us your comment, appreciate it. Subscribe and join the family

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 3 месяца назад

    Tebarek ewnte zere manzerh yebarek kenbalbateh fetariy yetbkachu kefu ayenkachehu sew betfabt zemn sew hono megegnt

    • @hakim207
      @hakim207  3 месяца назад

      ለመልካም አስተያየትዎ እናመሰግናለን : Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @DrB56
    @DrB56 4 месяца назад

    Thank you @Hakim for interviewing an awesome and practical person 👏.

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      We thank you for the kind words, hope you'll subscribe and join the family

  • @eyosiUpdate
    @eyosiUpdate 4 месяца назад

    Appreciated, keep up your good work!

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Much appreciated! Please subscribe and join our family

  • @messymeddytube9131
    @messymeddytube9131 4 месяца назад

    ዳዬ ከምጠብቀው 5% ብቻ ነው የተናገረው:: የኔ አስተማሪዬ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከምትወደው ቤተሰብህ ጋር ኑርልኝ

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад +1

      Thank you for the kind words, subscribe and join the family

  • @IzmirAbil-ue5zf
    @IzmirAbil-ue5zf 4 месяца назад

    Hakim's it is a good move!
    Beyond the scope!
    😊

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Thank you for the support, subscribe for more 😉

  • @EliyasTesfay-ce6to
    @EliyasTesfay-ce6to 4 месяца назад +1

    Daye my king

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Thank you for your kind words, subscribe and join our channel

  • @DrDHAYOW
    @DrDHAYOW 4 месяца назад +1

    Wow ❤

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад +1

      Subscribe for more!

  • @mbaadiss5832
    @mbaadiss5832 4 месяца назад

    We need branchs around saris and kality (wudassie)

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Nice suggestion, do subscribe for more content

  • @asnakemuluneh9996
    @asnakemuluneh9996 3 месяца назад

    Is he Dr Amanueal NOVA Speciality clinic owner with Dr Abrham?

  • @Randavo
    @Randavo 4 месяца назад

    Excellent podcast and nice conversation, but the guest's questions are not in the right order, which caused me to become a little confused the next time you ask a question like act 1.......Act 2........Act 3...(begins middle ending )

    • @hakim207
      @hakim207  3 месяца назад +1

      Noted! Thank you for watching, subscribe for more

  • @kiyabirhan3835
    @kiyabirhan3835 4 месяца назад

    Daye

    • @hakim207
      @hakim207  4 месяца назад

      Thanks Kiya... subscribe 😉

  • @fissehaarega4253
    @fissehaarega4253 3 месяца назад

    Good lesson from the guest.
    But the interviewers interrupt the guest 1000 times....and share their views on each questions they asked......
    So other time you invite guests, just listen ,and dont share your views .please.... dont interrupt....

    • @hakim207
      @hakim207  3 месяца назад +1

      Thank you for your remarks

    • @selamawitterefe6958
      @selamawitterefe6958 3 месяца назад

      Yes they are not letting the gusts finish his idea rather they are taking their own view

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 3 месяца назад

    ወ/ሮ ውዳሴንና አቶ ዳዊትን እጅግ ከማከብራቸውና ከማደንቃቸው ሰዎች መካከል ናቸው:: ለኔ የስኬታቸው ምንጭ ህብረታቸው ፍቅራቸው መከባበራቸው ነው ብዬ አምናለው:: ይህንን እሴት ሁላችንም እንደግለሰብም እንደህዝብም ልንማረው ይገባናል::
    ጌታ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን የነካችሁትን ሁሉ ይባርክላችሁ::

    • @hakim207
      @hakim207  3 месяца назад

      Thanks for your kind words, subscribe for more