የሮሜ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 24 በፓስተር ዳዊት ጥላሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 5

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 6 месяцев назад +1

    የተወደድክ ፓስተር ሁልጊዜ የውስጥ አይኖቻችንን የሚከፍት የሚያበራ ትምህርት ስለምታስተምረን ፀጋ እየበዛ ይብዛልህ የምታስተምረው የእግዚአብሔር ቃል ለጥቅማችንና ለህይወታችን ስለሆነልን በአንተም ስለበዛው በእኛም ስለሚበዛው ህይወት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤ ሮሜ መፀሀፍ ድንቅ መፀሀፍ 😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤
    የተባረክ ፓስተር❤ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤🙏🙌👏

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 6 месяцев назад

    ዋው ምን አይነት መገለጥ ነው አሜን አሜን ስላንተ ምን እላለው ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏📖

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 6 месяцев назад

    አሁንም ፀጋና ሰላም ምህረትም ይብዛልህ ፓስተርዬ❤❤❤❤

  • @Honor-Gebresilasie
    @Honor-Gebresilasie 6 месяцев назад

    ኢየሱስ የሚከበረው ኢየሱስ ሲወራ ብቻ ነው አሜን❤
    ዋው ድንቅ ትምህርት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏