God bless you. I was one of a few to listen to this song the first time came out and broadcasted through Radio Voice of the Gospel in the 60s. My Church Full Gospel choir.
Your choir's performance was absolutely breathtaking! Each note and harmony filled the sanctuary with such reverence and joy. Thank you for sharing your incredible talent and uplifting our spirits with your beautiful voices.
የመከራ ጉም በላይ ቢያንዣብብ
አለና ኢየሱስ ፍጹም አታስብ
ቢመስልህ ጉዞ ፍጹም ተራራ
ረዳትህ እያለ ፍጹም አትፍራ
ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
በኀጢአት ቁስል ብትማቅቅም
በስሙ አምነህ ፍጹም አትወድቅም
ስለሚመለስ ጌታ ከሰማይ
መብራትህ ይብራ ብርሃንህም ይታይ
ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
አትሞኝ ከቶ በዓለም ደስታ
ስለማታገኝ የሕይወት እርካታ
መቅረዝህ ይብራ ቁም ተዘጋጅተህ
ጌታ ሲመለስ ትነጠቃለህ
ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
ቋሚ ጓደኛ ስላለህ ኢየሱስ
በእምነት ተጋደል በተስፋ ገስግስ
ዓለምን አትይ ማብለጭለጯንም
ተስፋ ከመቁረጥ አታድንህም
ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
Full Lyrics
አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
የመከራ ጉም በላይህ ቢያንዣብብ
አለና ኢየሱስ ፍጹም አታስብ
ቢመስልህ ጉዞህ ፍፁም ተራራ
ደጋፊ አለህ ፍጹም አትፍራ
አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
በኃጢአት ቁስል ብትማቅቅም
በሥሙ ካመንክ ፍፁም አትወድቅም
ስለሚመለስ ጌታ ከሰማይ
መብራትህ ይብራ ለዓለምም ይታይ
አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
አትሞኝ ከቶ በዓለም ደስታ
ስለማታገኝ የሕይወት እርካታ
መቅረዝህ ይብራ ቁም ተዘጋጅተህ
ጌታ ሲመለስ ትነጠቃለህ
አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
ቋሚ ጓደኛ ስላለህ ኢየሱስ
በዕምነት ተጋደል በተስፋ ገስግስ
ዓለምን አትይ ማብለጭለጯንም
ተስፋ ከመቁረጥ አታድንህም
አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
ጉዞህንም ቀጥል
ሕይወትህንም አድን
🥰🥰
God bless you. I was one of a few to listen to this song the first time came out and broadcasted through Radio Voice of the Gospel in the 60s. My Church Full Gospel choir.
ወሰዳችሁን ወደልጅነታን እቤትውስጥ ስንሰማው ይደግነው የካሴት መዝሙሮች :: በጣም ተባረኩ እነዚህ ዘመን ተሻጋሬ ዝማሬዋችን ተቀብላችሁ ለትውልድ እንዲተላለፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ስላደረጋችሁ 🤗❤️
የ፭ ኪሎ መካነ የሱስ መዘምራንን ትመስላላችሁ ፤ አዘማመራችሁ !
💜 ብሩክ ሁኑ!💙💙
Jawaati hari qaafi
Alba higge hari
Lubbokki gatisiri.
In Sidamic Language.
God bless all of you!
የጥንቱ አዘማመራችን እንዲታደስ ጌታ ሆይ ይህን ጅምር አብርታ 😢😢😢😢😢😢
Ere gn lyrics btaskemtu arif new
Wow what a beautiful song!!!!
May God bless you Rhythm choirs ❤
እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው
This choir revived old song bless you !! Guy's
A very old song but powerful. Old is gold! 🙏
wow!!!!!!!!!listening from Zimbabwe
በጣም የተወደደ የቀድሞ መዝሙር!! God bless all!
Dagi ena bita ena hulawuhum geta tsegawun yabzalachu ewedachuhalew!
Your choir's performance was absolutely breathtaking! Each note and harmony filled the sanctuary with such reverence and joy. Thank you for sharing your incredible talent and uplifting our spirits with your beautiful voices.
ምዕመን ጋር በዚህ መልኩ እንዲደርስ ስላደረጋችሁ ጌታ ይባርካችሁ!ደስ ብሎናል በእናንተ!
Teramed berta berta hiwotenhem adene!!!🙏🙏🙏
God bless you Rhythm National Choir and the dedicated brother Paul! much grace!
Beautiful 💚💛❤
🔥🔥🔥❤❤So Lovely Harmony
Wow wow wow!!! Just wow!!!😮
God bless y'all.
Keep up this great and blessing work👏👏
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ 👍👍
God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallelujah!!
ጌታ ይባርካቹ❤❤
ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ 🚶🚶
wow that's awesome... stay safe and blessed!!
Wow GBU
እረታ ማንም አተን የተረዳ የለም ::
Excellence 🙏
Amaizing! The name of the Lord be blessed for the wonderful sone.
Let grace and peace of our Lord Jesus Christ be multiplied to you❤
Blessed bless you
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Great work1! God bless you all
እናንተም በርቱልን ቀጥሊ አስደንቁን በድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤❤
Thanks, guys for the good work
please with lyrics wow praise God
Teebareku yene widoch i really miss you.
terareku
በብዙ ተባረኩ በርቱ!!❤❤
መዝሙሩ በጣም በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርካችሁ። በእግዚአብሔር ቤት ያለነው አገልጋዮች ለሌሎች በሁሉ ነገር ምሳሌ መሆን ስላለብን የእህቶች ፀጉር ከአለማዊነት ቢለይ ካልሆነም መዝሙሩ በምስል ባይቀርብ ጌታ ይባርካችሁ
ልክ በቤ/ክ choirs እንደተለመደው ፀጉራቸውን ቢሸፈኑ አንድ አማራጭ
God Bless you all abundantly !! Amazing song
1st
Bless you retiye and all team
That's what choir is ❤❤
wow!
God Bless you all abundantly
This reminds me my childhood ❤
Amen ❤❤❤❤❤❤❤
ሐጃዋቲ ሀሪ ቃፊ❤❤❤
God bless you more.
God bless you all!
Amen
❤❤... ተባረኩ
Waww so beautiful🥰 God bless you!
What a beautiful song
Egiazbher yibarikachu
🙏🙏🙏🙏 God bless you
ጃዋቲ ሀር ቃፍ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Just WoW keep up
❤❤❤
Reta tabareke❤❤
Wow
So beautiful 👌
Amazing!
beautiful
፨❤❤❤
Tebareku❤
❤❤❤❤
Super!
🔥🔥🔥
❤
🥰🥰🥰🥰🥰
😳😍🥰🥰🥰
😇💥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow! tebareku
🥰🥰🥰🔥🔥
Think about Sound Engineer next time.
በጣም ይገረማል ተባረኩ ኳየር 100% ሀርመኒውን የፃፈው 100% ሁሉ ነገሩ ልክ ነው ከ ሚክሲንግ ውጪ sound 0% too much compressed, distorted
ጥሩ ሙዚቃ አድማጭ ነህ ግን ለሳውንዱ 0% መስጠት ልክ አይደለም:: ያደነከውን ሀርመኒ እንኳን ጥራቱ እንደሚፈለገው ባይደርስም አጣጥመህ ሰምተኸዋል:: ለሳውንዱ 40 ከመቶ ሰጥቼዋለሁ ብትል ራሱኮ በጣም ገለኸዋል ነበር ሚባለው፥ አንተ ዜሮን አከናነብከው:: ተው እንጂ ወዳጄ፥ ተሳስተሃል::
Wow what a great chior 🎉🎉
WOW
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤,
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤
🥰🥰🥰🔥🔥
🔥🔥🔥
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🔥🔥
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤😊
👏👏👏👏👏
❤❤❤❤