አቤት ፍቅር ደስ የሚል ጊዜ ከቃል ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Год назад +137

    ፎቶዎቹን እና ስራዎቹን ለማግኘት የ Eyob__pictures የ Instagram አካውንቱ ውስጥ ያገኙታል 👇👇👇
    instagram.com/eyob__pictures?igshid=ZDdkNTZiNTM= +251974024574ይደውሉ

    • @hayat2146
      @hayat2146 Год назад

      አመሰግናለሁ

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 Год назад

      ዋጋው የኔ ቢጤ ደሀ ይችለዋል ወይ አዲስየ 😅😅😅

    • @kfc8734
      @kfc8734 Год назад

      መሻአላህ

    • @rishangiday942
      @rishangiday942 Год назад

      Ja ja 🙏 🙌 👏🏼 ❤️

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Год назад

      ​@@hayat2146 ውዴ ደምሪኝ

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Год назад +584

    አንደኛ ነኝ ዛሬ የቃል የአድስ አድናቄወች በላይክ አሳዮኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ ❤❤

    • @cameleayousef2922
      @cameleayousef2922 Год назад

      ማሻአላህበጣምታምራላችሁ፡አላህአይለያችሁ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад

      እኔኝ 666እኛነኝ 🤨😏😏😂😂😂

    • @መቅዲ-ኸ7በ
      @መቅዲ-ኸ7በ Год назад +1

      የኔ ውድ ቃልዬ እመብረአን ትቅረብሽ

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 Год назад +1

      @@bzu4394 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🤣❤️🤣🤣🇪🇷❤️❤️❤️

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Год назад +138

    ቃልዬ የኔ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ🕊🙏
    እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ😍

  • @tube896
    @tube896 Год назад +21

    በመጀመሪያ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለሰው ዘር በሙሉ።
    በመቀጠል ቃልዬ & ፈትለወርቅ የኔ ሳቂታ እም ብርሃን ትቅረብሽ ደስታን አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል እንዲሁ ደስታን ያብሰረን ።
    በመቀጠል ለኢዩ ካሜራ ማን በእውነት እጅህ ይባረክ ሰራህን እግዚአብሔር ይባርክ ግሩም ነዉ ፎቶው።
    በመቀጠል አንዲና አንድ ጥሎብኝ እኔ ይሄን ሆድ ማንጋጠጥ አልወድም ባህላችንም አይደለም
    ምንም ኃጢያት የለሁም ነገር ግን ከምንም እና ከምንም በዚህ ግዜ የሚያስፈልገው ፀሎትና እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ እንዲስጠን እና በስም ምግባር ለማሳደግ ይህሊና ጠንካራ እና ጥሩ ቤተሰብ ለመሆን እራስን ማዘጋጀት ይጠበቅብናል ከፀሎት ጋር
    ልጄ ሲወለድ ምን እለዋለሁ ብሎ ማስቡ ለዚህ ክንቱ አለም ሳይሆን መሆን ያለበት እኛ እራሳችን ያለፈነውን
    ያለፈንበትን የተማርነውን መልካም ስነምግባር ሆነ ተጋድሎ ነዉ ለነገ ለልጃችን ማስቀመጥ ያለብን እኛ ዛሬ የምንጓዘው በቅዱሳን ተጋድሎም አደል በቅድም አያቶቻን አባቶችን ያስቀመጡለንን አደል
    እንጂማ አሁን ይሄ ፎቶ ወይንም ሆዴን አንጋጥጬ ልጄ አየ አላየ ምን ይጨምራል ምን ይቀንሳል ደሞስ የምን ባህል ነዉ ቢለኝ ምን እለዋለሁ ምን ይባላል ያው የነጮች ባህል ነዉ ሌላ ምንም .......።
    እኔ መተቸት አልፈልግም መብታቹ ነዉ ምንም መሆን ትችላላችሁ ።
    ግን ስለምወዳቹ የልቤን ለንገራቹ ብዬ ነዉ ላይ ላዩን መኖርና መውደድ አልችለበትም ።
    እግዚአብሔር አምላክ አለምን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርከ።

    • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
      @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
      @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Год назад +2

      እውነት ነው ብለሻል እህታችን መካሬ አያሳጣ ። የእኛ ባህል አለመሆኑን በደንብ ያውቁታል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ ደግሞም ብዙ አባቶች ተገቢ እንዳልሀነ ብዙ ትምህርት በተደጋጋሜ አስተምረዋል እኛ ግን መስማት ብቻ ነው ማዳመጥ እና ተግባር ላይ አንችልም🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
      @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад

      @@mariyamenatiymariyamenatiy8459 ትክክል 👍👍👍

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 Год назад +3

      >
      የሉቃስ ወንጌል 1 : 24-25

    • @eldanaeldana6274
      @eldanaeldana6274 Год назад

      እውነት ነው ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ግን እናንተ የቤተክርስቲያንን ስርዓት በደንብ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ ይሄን የፈረንጅ በዓል በከተላችሁ ደስ አይልም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሱጋ መነጋገር እንጅ እዩኝ እዩኝ የሚል ነገር ከእናንተጋ አይሄድም ካስቀየምኩ ይቅር በሉኝ!

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ Год назад +112

    ባለትዳሮች ሁሉ እንደ እናንተ ቢዋደዱ ሀገራችን በፍቅር የተሞላች ጸብ የሌለባት ሀገር ትሆን ነበር።
    ስወዳችሁ መቼም ከእናንተ የሚወለደው ልጅ የታደለ ነው። ወልዳችሁ ታቅፋችሁ ለማየት ያብቃን ምጥሽን የአጥር ወፍ አትስማብሽ❤

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Год назад +2

    እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ አምላክ ነዉ ልጅነት ወጣትነት ፍቅር ትዳር ልጅ አቤት አምላኬ ክብር ምስጋና ለዘላለም ላንተ ይሁን ቃልየ እህቴ አዲስ ወንድሜ ቃላት የለኝም እናንተን ለመግለጽ እግዚአብሔር የማያልቅበት አምላክ ነውና በእድሜ በበረከት በፀጋ እሰከ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያሳያቹ ሁሌም በደስታ ቤታቹ ይሞላ

  • @አማን-ተ8በ
    @አማን-ተ8በ Год назад +330

    አላህ በሰላም ይገላግልሺ የምትሉ 👍👍👍

    • @kalkidantaye6174
      @kalkidantaye6174 Год назад

      Alah manaw ena beselam migalaglat

    • @አማን-ተ8በ
      @አማን-ተ8በ Год назад

      @@kalkidantaye6174 ሆሆሆ በናተ ማነው እምትሉት ፀባለሺ በዳቦ 😂😂

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Год назад +3

      ​@@kalkidantaye6174 ልቦና ይስጥሽ ስነስረአት ለምን አይኖርሽም ምን አይነት ሴጣን ነው በሁሉም ቦታ በሀይማኖት የሚያናግር መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን፫

    • @Ethiopia511
      @Ethiopia511 Год назад

      ​@@kalkidantaye6174 ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

    • @kalkidantaye6174
      @kalkidantaye6174 Год назад

      @@Ethiopia511 amen

  • @yddhd9554
    @yddhd9554 Год назад +1

    ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ ኮሜታተሮች ግን በዚህ ታምራላችሁ ውብ ናችሁ እያላችሁ በሌላ ቦታ ግን እማይባል ነገር ከመናገር ብንቆጠብ መልካም ነው ባይ ነኝ የሁላችንም የየራሳችን ጉድለት አለንና የራሳችን እንይ እላለሁ በተረፈ ግን እንወዳችኋለን በርቱልን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +178

    ፍትህ ለቦረና ህዝብ ሠላም ለሀገራንች🇪🇹 በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ😍

    • @dhdeeu2460
      @dhdeeu2460 Год назад

      እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ልጅችሁን ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

    • @dhdeeu2460
      @dhdeeu2460 Год назад

      ወይኔ ግን ቀሚሱ መሬት ብትን እዳደረጋችሉት አበባ በትናችሁበት ቢሆን ዋዉ

    • @اميرهاميره-ب4ج
      @اميرهاميره-ب4ج Год назад

      ክክክክ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Год назад

      ተይ ባክሽ ቦረና አብዛኛው የኛ አይደሉም ፍትህ ለሚመስሉሽ ጠይቂ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +24

    ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እመቤታችን ትቅረብሽ የፍቅር ሸማ ደርቦ ደራርቦ መድሃኒአለም ያልብሳችሁ❤!!

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +77

    ሙሉውን ቀን ይግጠምሽ እህታችን ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ የተባረከ ጧሪ ቀባሪ አገሩን የሚያኮራ ቤተሰብ የሚያስጠራ ልጅ ይስጣችሁ መድሀኒአለም

  • @gsts1256
    @gsts1256 Год назад +2

    እኮ አድስ የኔን ጥያቄጠየክልኝ ይመቺህ አዎን ቃልየ አትወልጂምዴ ወላሂ ሁሌምነው የማስበው መቸነው የምትወልጂው እዴ እዛው አሳደግሺውኮ ቃል በተረፈ እወዳቺሆለሁ በርቱ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад +100

    ፅሀይቱ ከግባራችሁ ላይ ሁና የተነሳችሁት ይበልጥ ያምራል 😍😍😍ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝኝኝኝኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад +13

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ በስደት ያለን እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ እህቶቼ

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ Год назад +33

    ቃልየ አላህ በሰላም ይገልግልሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ከስደት መልስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ጤነኛ ልጅ አላህ ይስጣችሁ ያረብ ስምላውጣደ ክክክክክ ሴት ከሆነች ቅድስት👧 የተቀደሰች ወንድ ከሆነ በረከት👦 የተባረከ ትርጉም ይመስለኛል

    • @guucfffg9668
      @guucfffg9668 Год назад

      አብረን እናገኛት አለን እንየም ህልምዬ ነዉ ብቻሽ እንዳተህጅ ሆሆሆ

    • @ዜድነኝየቦረናዋ
      @ዜድነኝየቦረናዋ Год назад

      እሽ ክክክ

    • @hiwet9904
      @hiwet9904 Год назад

      Konjwech btame tameralchu

    • @sebletiruneh6087
      @sebletiruneh6087 Год назад

      Yena wudochi sewdachu

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Год назад

      እኔን አግኝን ባክሽ እኔ ሠፊ ቀን እና ጊዜ አለኝ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Год назад

    ፎቶአችሁ በጣም በጣም ያምራል ቃል በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ይከተልሽ ያሰባችሁት እንዲሳካ እመኛለሁ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад +65

    አዲስ ፈጣሪ የባረከው ብሩክ ባል ከልቤ ነው ማከብረው🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +7

    ቃልዬ ሁሉም ልብሶችሸ ፎቶዎቻችሁ ያምራሉ ነገረ ግን ማማዬ የቡዳ የሚያጋልጡ ናቸው ሆድሸ በጣም ያሥፍራራል ልብሱ በጣም የተጣበቀ ነው ደረትሸ ክፍት ነው ምነው ቃልዬ የሚዲያው አይን በጣም ከባድ ነው በአሁን ሰአት ጀረመን ሀገረ በግላጭ ሉሴፍረን እያመለኩት ነው እግዚአብሔረ ይጠብቅሸ ቅዱሰ ሩፍኤል ከጉንሸ ይሁን ማማዬ ካጠፍሁ ይቅረታ🙏🙏

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +54

    በጣም ደስ ይላል ለኛም ለለፍቶ አዳሪዎች አላህ የእረፍት እንጅራ ይስጠን በአገራችን ላይ😥🙏🇪🇹

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ❤

    • @wellotube2
      @wellotube2 Год назад +1

      @@sebelyoutube ቆየሁ ከደመርኩሽ 😘

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Год назад

      አሜን

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Год назад

      አሜን

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад +1

      አሚን ያርብ የሰወ አኗኗሪሆንቀርን እኔመቸም በጣምእየክፋኝነወ 😥😒ለሄይርነወ ኢሻአላህ

  • @ngstiayalew752
    @ngstiayalew752 Год назад +2

    የነጩ ለብሰ በጣም ያምራል ፎቶው በጣም ደስ የላል የአጥር ወፎ አትስማሽ🙏🏿

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት አሁን የደረስንበት ዘመን ልጃችንን በማህጸን ለሌላ አሳልፈን እንሰጣለን ግን ህገ እግዚአብሔር እንዲህ አይልም ቢያንሽ ትንሽ ብንሸፈን ነው ለሁሉም እህታችን እና ወንድማችን እንወዳችኋለን የፍቅር ምክር ነው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ በቅንነት 😍❤

    • @meronm3413
      @meronm3413 Год назад

      👍👍👍

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 Год назад +3

      ልክ ብለሻል!!!
      ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና። ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች።
      የሉቃስ ወንጌል 1 : 24-25

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Год назад

      Tikkl mayafru enesun blo zemari tu

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Год назад +1

      በትክክል

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ Год назад +6

    ጥሎብኝ መኮመት አልወድም
    በጣምነው እምወዳችሁ ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሺ👏 ድጋሜ 3ሁናችሁ ኑ👪

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب Год назад +34

    እደዚህ እደተደሳችሁ በሰላም እሁለት ሁነሽ ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ያርግልላችሁ🙏🙏
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን ህዝቦቿም ይደሰቱ መከራን ያጥፍልን አሚን🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @kidistemru2198
    @kidistemru2198 Год назад +3

    በስማም ለመምረጥ እራሱ ይከብዳል ሁሉም ፎቶዎች በጣም ያምራሉ የትኛውንም ብታሳጥቡ የሚጣል የለውም ቃልዬ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @kalkidanhaile8522
    @kalkidanhaile8522 Год назад +10

    እዮባን አለማድነቅ አይቻልም 🤗🤗

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад +2

    እዮብ የኔ አባት አከባለላችሁት መሬት ላይ ዋውውው ነው እውነት በጣም ያምራል
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Год назад +34

    ቃልዬና አዲስ የፍቅር ተምሳሌት♥♥♥👍👍👍👌👌

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ❤❤

    • @ameame9490
      @ameame9490 Год назад

      በእውነት በጣም በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር አመላክ ፍቅራቹውን ያብዛላቹ በእውነት ድንግል ማርያም በስላም ታገላግልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
      @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ Год назад

      ደምሪኝ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ።
    እኔ ግን እንደውም ፈጥኖብኛል ጊዜው ለመውለድ መድረሱ ።የአጥርዋ ወፍ አትስማሽ አሜን።

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት ቃልዬ የኔናት የመጀመሪያው ላይ ስታሳዝኝ ፎቶዎ ሁሉም በጣም ያምራሉ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላ እድትገላገይ አዛኝቷ ትርዳሽ እህቴ በድጋሚ ስትመጡ ባባን ይዛችሁ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ እኛም እወዳችኋለን💕❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 Год назад +4

    የእዬባዬ ብዙ ውለታ አለባችሁ
    ብድር መላሽ ያርጋችሁ💞

  • @እናትያላህስጣታናት

    ቃል አላህ በስላም ይገላገልሽ ወልዳሽ አቆፍሽ ለመሰም ያብቃሽ አላህ ካች ይሁ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Год назад +1

    ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም ያምራል ፎቶዋችው አሪፍ ማስታወሻ ነው

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 Год назад +51

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ፍቅራቸው ደስ ይላሉ እሷም ድብብ ያለች🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋዋዋ

    • @tege6254
      @tege6254 Год назад

      እውነት እኔም በጣም ነው ምወዳቸው ቃልዬ በሰላም ውለጅ የኔ ደርባባ የኔ ሳቂታ

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Год назад

    ቃል እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ነገር ግን እንደዚህ መገላለጡ ጥሩአይደለም ስለነብሰጡር ሴት መምህሮች ብዙጊዜ ያስተምራሉ ታዊቂ ለመሆን ብላችሁ ህግ አታፍርሱ በጣም አበዘችሁት ለሰላም ያድርግላችሁ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Год назад +10

    እንደውም ዘገየች በየወሩ ነበር መነሳት የነበረባት ቃልዬ የኔ ሳቂታ አብዝቼ ነው ምወድሽ እመብርሀን በሰላም የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ በሰላም ትገላግልሽ 🥰♥️

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад +1

    እወይ ቃልየ አድሥ በጣም ነው ያመረባችሁ ሁሉም የበለጥ በነጭ ልብሥ በጣም ያምራል ለኛም ያድለን አችም በሠላም ውለጂ

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 Год назад +4

    ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የምታምሩት ቤቢ ተወልዶ ደሞ አብራቹ ለመሳቅ ለመጫወት ያብቃቹ ፎቷቹ ሁሉም ያምራል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በትዳራቹ በሰራቹሁሉ ሁሉ ከግናቹ ይሁን

  • @mulyeyemaryam
    @mulyeyemaryam Год назад

    እውነትም ወርቅ እንዴት እንደምታምሩ ያጥር ወፍ አትስማሽ ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ የጭንቅ አማላጇ እመብዙሀን ትቅረብሽ

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj Год назад +8

    ቃልዬ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ውላጅ 🥰

    • @tadelchalye3108
      @tadelchalye3108 Год назад

      ስታምሩየኔውዶችእመብርሀንበሰላምትገላግልሽ

  • @meremere872
    @meremere872 Год назад +1

    ዋው ዋው በጣም አሪፍ ቢዶነው በሠላም ሁለትያድርግሺ ለልደሺ ለመሳም ለማቀፍ ያብቃሺ ቃልየ እህቴ

  • @tgstlema8121
    @tgstlema8121 Год назад +19

    ዋዉ ቃልዬና አድስ ከአይን ያዉጣችሁ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ማማዬ እመብርሃን በሠላም ትፍታሺ ዬኔ ፈድሻ ዘመናችሁ ሁሉ ሁልም እዳበባ ይፍካላችሁ ውውውውውውውው ድድድድድድ የኔማሮች ቤቢዬን አቅፋችሁ የዛሬ 6ወር ይደገም የምትሉ ጋይስ በኮሜንት ግጩኝኝ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @tgstlema8121
      @tgstlema8121 Год назад

      ከሜንትሺ ዝግ ነዉ??!!

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ​@@tgstlema8121 ደምሪኛዋውው

    • @tgstlema8121
      @tgstlema8121 Год назад

      @@fatumawase እሺ ማሬ አንችም ደምሪኝ አብሺር

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Год назад +6

    ምንም እንከን አይወጣለት ቃልየ እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ማሮች 😘😘😘

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o Год назад +4

    ቃልየ ፡ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻአኺ ። ዉላድኩም ሓቂፍኩም የረየና ፈጣሪ።🙏

  • @ሰውነኝየአዳምዘር

    ለመምረጥ ሞክሬ ግራ ተጋባሁ ሁሉም ያምራሉ ቃልዬ እመ ብዙሃን ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ አዱዬ የአብ ስጦታን ለማቀፍ ያብቃህ

  • @alamshetmasay5518
    @alamshetmasay5518 Год назад +6

    ማነው የቃልዬ መውለድ በጉጉት የሚጠብቀዉ እመብረሀን ትቅረብሽ 21 ቀን ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Год назад +3

    እማምላክ ትቅረብሽ ቃልየ
    ፍቅራችሁ የበለጠ ይጨምርላችሁ
    በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Год назад +5

    እምዬ በስላም ትምጣሺ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝሽ ስታምሩ ወልደሽ ሳሙ ።🇪🇷

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад +1

    የቃል ፊት ትልቅ ሠው አሥመሠላት ምነው ብዙ ጊዜ ህመም ይሠማታል እደ እኔማ ጥላሸት ነበር የምመሥለው ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ

  • @hiwetbrhanu5481
    @hiwetbrhanu5481 Год назад +4

    እዮብ pictures አንደኛ 👌👌

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ Год назад +2

    ሁለታችሁም ውብ ናችሁ ውብ የሆነ ቃለ እግዚአብሔር የሚጠብቅ ለሀገሩ ለወገኑ ጠቃሚ የሚሆን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እናተንም እረጅም እድሜና ጤና ስጥቷችሁ በፍቅር ኑሩ በጣም ተወዳጅ ናችሁ በእውነት በርቱ

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Год назад +16

    ቃልና አዴስ መጡ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሙች የኔ ተናፋቂዎች የናተ ቪድዬ በጉጉት ነው የምጠብቀው ቃል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ ውድድድድ ነው የማረጋቹ

  • @nuhamintadese7231
    @nuhamintadese7231 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ
    ከዚህ በመቀጠል ግን አዲስ ዘማሪ ነኝ ትላለህ ያው ዘምረሃል ግን የምታስተላልፊት ነገር አንድ አንዱ ይሄ ለትውልዱ ምን ያስተምራል ቅድስት ቤተክርስቲያን እንደዚህ አስተምራችሁ ነው የትስ ተማራችሁት ቅድስት ሃና እመቤታችን ፀንፃ ተሸሸገች ይባላል ቅድስት ኤልሳባጥም በፀሃፍ ቅዱስ እራሷን ለስድስት ወር እራሷን ሸሸገች ይላል እረ እናቶቻችን ሳይማሩ እንዴት ሹልክ ብለው ነው የሚወልዱት ይሄ ከአንድ ክርስቲያን አይጠበቅም በጣም አሳፈሪ ነው ይህ ያለንበት ዘመን እረ እናቶቻችን ማሩን

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад +7

    ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ ወርሽ ሲገባ የሩፋኤልን ፀበል ጠጪ🙏

  • @tsedaleashagre2424
    @tsedaleashagre2424 Год назад

    እመብርሃን ትቅረብሽ ቃልየ ወልደሽ አቅፈሽ ለማየት ያብቃን ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችው አክባርያችው ነኝ እዮባየ ትለያለህ የኔ መልካምና ትልቅ ሰው

  • @brhanwejerat516
    @brhanwejerat516 Год назад +72

    እንካን ደና መጣቹ ቆንጆችየ🙏
    እኛም እንደናንተ ፍቅር ይስጠኝ የምትሉ በላክ ኣሳዩን ♥️ይስጠኝ ኣሜን🙏♥️

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Год назад +1

    እመ ብርሀን ብሰላም ተጋልግልሸ ቃሊዬ ግን ጥሩ አይደለም

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Год назад +6

    ታምራላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 Год назад +1

    በጣም ነው የምታምሩት ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም በጤና ልጃችሁን ታሳቅፋቹ።

  • @dgyfhj3487
    @dgyfhj3487 Год назад +5

    ደስ ስትሉ የኔ ዉቦች ቃልዬ ድንግል ትቅረብሽ ❤️‍🔥

  • @Mekiyatube-x4b
    @Mekiyatube-x4b Год назад +1

    ውይይ ማርገዝ አማረኝ ፈጣሪ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፋሽ

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Год назад +6

    በነጩ በጣም ያምራል ዋዉእስኪ በነጩ ያምራል የምትሉ👍አሳዩኝ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Год назад

    ለኔ ሁሉም በጣም በጣም ያምራለረ የእውነት እዮብ። ከካሜራ ማኖች ምንም ልዩነት የለውም ማለት በብዛት ካሜራ ማን በትምህርት የታገዘ ስለሆነ ነው። እና እዮብ አንደኘ ብያለው።

  • @kokobeasfaw1504
    @kokobeasfaw1504 Год назад +11

    ኣስይ ደስ ባሃልት እመብርሃን ብሰላም ትገላግልኪ ማዓረይ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Год назад +1

    በጣም ነው የምታምሩት ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትግላግልሽ

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን ደህና መጣቹሁ ፍቅር የሆናቹሁ ጥዶች በጣም አምሮባቹሀል እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Год назад

    ዋው ቃልዬና አዲሥ ሁሉም ፎቶዎች ያምራሉ በጣም ደሥ ይላል እዮባም እግዚአብሄር ይሥጥህ ተባረክ በርታ

  • @ስደተኛዋYOUTUBE
    @ስደተኛዋYOUTUBE Год назад +4

    ሀቂቃ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እስከመ ፈገግ ብሎ ፈገግ የሚረግ ባል ይስጠን ያረብ

  • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
    @ኑሀሜን-ደ5ዠ Год назад

    ሁሉም ያምራሉ እኔ በጣም የተመቸኝ እዛፍስር ሁናችሁ እሷም አተም ተደግፍችሁ የተነሳችሁት በነጩ በጣም ወዲጀዋለሁ ቃልየ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታዲርግሽ ወዴ❤

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube Год назад +10

    በጣም ነው የምታምሩት ምርጦቻችን እመብረሀን ሁለት ታድርግሽ ቃልዬ 🙏❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ በቅንነት ❤❤😍

  • @Sebla-1288
    @Sebla-1288 Год назад

    እኔ በጣም ነው ምወዳችሁ እውነት ሀይማኑታችሁን አክባሪ ፋቅራችሁ ፈጣሪ ካለ አንደ አዲስ ያለ ባል ይስጠኝ እንደ ቃልም የዋህ ሚስት ያርገኝ ስወዳችሁ

  • @iloveethiopa9966
    @iloveethiopa9966 Год назад +22

    ውፍፍፍፍ ስታምሩ እኛንም በስደት ያለነው እንደዚህ ያማር ትዳር ይስጠን ፈጣሪ

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ Год назад +1

    ,በጣም ያምራል እመ ብርሃን በስላም ትገላግልሽ የመረጥኩትን ፎቶ በእዮብ ቴሌግራም ልኪያለሁ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Год назад +20

    የምወዳችሁ ቃልና አድስየ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልበሰላም ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸውደ❤❤🥰

  • @تران-ف9ع
    @تران-ف9ع Год назад +1

    የኔ ዉዶች በጣም ታምራላቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እፍፍፍ ከሠዉ አይን ያዉጣቺሁ በሠላም እመቤቴ ትገላግልሽ ዉድድድድድድድድድድ ከል❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +4

    ዋው!!!በነጭ የተነሳቹትያምራል የተቀመጣቹት❤❤❤❤❤💯💯

  • @fghf5130
    @fghf5130 Год назад

    እመቤቴ ትቅረብሸ እህቴ በጣም ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር ይህን ፍቅር አይቀንሰባቹህ
    ግን ጥያቄ ነው መቸም ስለ ሀይማኖት ከእናንተ በላይ እኔ አላሰረዳቹህም ግን ደግሞ ሴት ነፍሰጡር ስትሁን ድብቅ ብትል የሚሉ አበው አሉ ያው ላንቸው ለፀንሱም ጥሩ አይደለም
    አንድ ነገሩች ደበቅ አድረጋቹህ ያዙ ከዚያ ውጭ በሆድሸ ያለው በጀረባሸ ዙሮ አንድ የሁኝሸው ሁለት ሁነሸ ለማየት ያብቃን
    እመቤት ትቅረብሸ

  • @አስቱጎንደሬዋ
    @አስቱጎንደሬዋ Год назад +4

    ቃልየ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እናታችን ትቅረብሽ በእውነት ፍቅር ናችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ የሚል መጨረሻችሁን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Год назад +7

    ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ 🥰🥰🥰

  • @msayeasefa8016
    @msayeasefa8016 Год назад

    ዋው.በጣም.ነው.የሚያምረው.ፈጣሪ.ፍቅራቹን.ያብዛው.እመቤቴ.ትቅረብሽ.ቃልዬ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Год назад +3

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ እንዴት እንደሚያስቀናኝ. ለሁላችንም እንደ እናንተ ፍቅር ይስጠን

  • @vcd5555
    @vcd5555 Год назад

    በጣም ደስስ ነው የምትሉ በእውነት የቃል ክዳናዋ እመቤተ ክዳነ ምህረት በሰላም ትገላግልሽ ቃልየ
    ኣደራሽ እምወዳት እና ሁለም ስጨነቅ የምታረጋጋን የምህርት እናት ክዳነ ምህረት ካንች ጋራ ትሁን 🤲🏻
    እነ ክዳነ ምህረት ቀን ነው የወለድኩት ኣንችም ብዛ ብክዳነ ምህረት ቀን እንድትወልጅ እመኛልሁ 🌹
    ሓድስየ ኣይዞህ በርታ እነ የገረመይ የኢዮብ ፎቶ አነሳስ በጣም ያምራል 🌻እዮብየ አንተም ምስት ኣግብተህ ከምስትህ ጋራ ማየት እፈልጋለሁ ሰላሙን ይብዛላችሁ 🌹

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Год назад +5

    ታምራላችሁ ቃል ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ💙💙💙💙💙

  • @sosinafantawu-jd9lj
    @sosinafantawu-jd9lj Год назад +1

    በጣም ታምራላችሁ እወዳችሃለን ቃልየ የኔ ፍቅር በሰላም ድንግል ማርያም ትገላግልሽ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያፅናላችሁ።

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 Год назад +4

    የእኔ ዉዳች እመቤቴን በጣምነዉ የምወዳችሁ ቃልወይ እመቤቴማሪያም በሰላም ትገላግልሽእማ💞💞💞

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад

    በጣም ታምራላችሁ ያንተም ቦርጭ አይታይም እዚ ላይ brother በጣም ጎበዝ ፎቶ አንሺ ነዉ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Год назад +5

    እንኳን በሰላም መጣቹ
    ዋው በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ፈጣሪ ፍቅሩ ያብዛላቹ ❤ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ

    • @asfc7228
      @asfc7228 Год назад +1

      ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Год назад

    እኔ ሁሉንም ወድጀ ዋለሁ በጣም ያምናል እዮባ እጂክ ይባረክ ቃል እና አዲስ እግዚአብሔር በሰላም ገላግሎሽ ልጃችሁን አቅፋችሁ ለመነሳት ያብቃችሁ

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v Год назад +5

    በጣም ነው የምታምሩት መጀመሪያ ላይ በነጭ ልብሱ የተነሳሽው ያበደ ነው😘😘 ቃልዬ መቼ ነው የምትወልጂው እዮቤ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @senaytgirma437
    @senaytgirma437 Год назад

    ዋው በጣም ያምራል በተለይ ወደ መጨርሻው አከባቢ ያሉት ፎቶዎች ግን ስጦታውን ለኔ ብስጡኝ ምንኛ ደስ ባለኝ ምክንያቱም: የገጠር ልጅ እንደመሆኔ መጠን የገጠር ልጅ ደግሞ እንዲህ አይነት ፎቶ በጣም ብርቃችንና ውዳችን ሰለሆነ ስጡኝና ላሳያች ከከተማ ሰው ይሻላል የገጠር ሰው በማለት😄😄😆😆😘😘😎😎

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Год назад +22

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💓

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Год назад +1

    በጣም ነው የምታምሩት ዋውውውው እንዬ ግን ቆጨኝ የሚለውን ዘፈን እየዘፈንኩ ነው

  • @Enen550
    @Enen550 Год назад +4

    በጣም ነው የምታሩት የምር እዩባየ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np Год назад

    ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ በጣም ያምራል ፎቶዎቹ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Leulbeza
    @Leulbeza Год назад +10

    በስዴት የምትኖሩ እህቶቼ ወልሳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ቃልዬም እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
    ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን

    • @tadelechadela9946
      @tadelechadela9946 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@tadelechadela9946 ደምሪኛዋውው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋበቅንነትዋ

  • @ወለተማርያምየክርስቶስባሪ

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም የፍቅር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ እመ አምላክ እናቴ የሆድሽን ከጀርባሽ ታዙርልሽ እማ😍😍😍😍

  • @mነኝየእናቴናፋቂ
    @mነኝየእናቴናፋቂ Год назад +5

    ቃልየ እናቴ እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ 🙏❤️❤️❤️

  • @fikerttasfaye4488
    @fikerttasfaye4488 Год назад +1

    ቃልየ ሁሉም ያምራል ካሜራማን 1 በተለይ ፀሀይዋ የገባችበት እና የነጭው የለለ እስኪ በለይክ ለእዩብ ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikah3831
    @fasikah3831 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናቴ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ ልጃችሁን ከልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ ማሮችዬዬ

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 Год назад

    አማምላክ ትቅረብሽ ቃልየ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አዲስና ቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብረሃን በሰላም ትፍታሽ ቃልዬ ደግሞ ወልደሽ ታቅፈሽ እንድናይሽ ያብቃሽ ቃልዬ 😘😘😘😘😘⛪