Truth Be Told Launching Event - with Dr. Abreham Teklemariam and Dr. Geleta Simeso - [2/3]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • We had an exciting and insightful event with our panelists, Dr. Abreham Teklemariam and Dr. Geleta Simeso on topics entitled Vocation as a Calling and Holistic Christian Mentality.
    We are delighted to share with you the enlightenments they shared about what the Scripture says about vocation, their experience, and challenges that Christians would face in the workplace, and also different some other related ideas.

Комментарии • 45

  • @getahunmenayehu5884
    @getahunmenayehu5884 Год назад +1

    እኔም አስተማሪ ስለነበርኩኝ በተለይ ከዶ/ር ገለታ 75 ሳንቲም ቡና አገልግሎት በጣም ተምሬበታለሁ።

  • @eskushawa4664
    @eskushawa4664 Год назад +5

    በደንብ ዱላውን ቀምሼዋለሁ..." ...አያድርስ ነው " ነው የሚባለው ያለው ትክክል ነው።
    መከራው ከባድ ነው.....ግን ጌታ ከሁሉም ያድናል ።
    ህያው ምስክር ነኝ...!
    አሁንም

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Год назад +2

    ድንቅ ነው የማይነካ የተፈራ ብዙ ሰው የተዘፈቀበት ጉዳይ ነካችሁ በደብ ንኩት እኛ በእምነት እንጂ በአለም ሌብነት ተዘፍቀን አንበለፅግም

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 Год назад +6

    ጌታ ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ትምህርት ብዙ ያስፈልገናል ።ይህ ነው እውነተኛ እምነት ማለት

  • @hizkielchibssa1825
    @hizkielchibssa1825 Год назад +3

    ተባረኩ ህይወት ከሆነ እንደዚህ ነው. ክርስትና ዋጋ ያስክፍላል. ለምንከፍለውም ዋጋ ብድራት አለን. አሁን ካለው መከራ ይልቅ የሚመጣው ክብር ይበልጣል.

  • @ebafufa4251
    @ebafufa4251 Год назад +8

    GOD BLESS YOU ALL TRULY! MY ENTIRE LIFE I THOUGHT I WAS AN OUTLIER FOR THINKING SUCH A WAY. EVEN MY FRIENDS (SOME CHRISTIANS) SOMETIMES CONSIDER ME WEIRD EVEN THOUGH I KNOW THE EVERLASTING PEACE THAT FLOWS INTO MY HEART WHENEVER I SAY NO TO THE LIFE THAT HAS NOW COME TO BE COMMON SENSE. A WHILE AGO I HEARD A PROFOUND STATEMENT BY A PASTOR WHICH STILL ECHOS IN THE BACK OF MY MIND, '' THE CHRISTIAN (CHRISTLIKE) LIFE IS WORTH LIVING AND HAS NO REGRET EVEN IF THERE IS NO HOPE OF ETERNAL LIFE ".....MAY THE GRACE OF GOD HELP US ALL!!!!

    • @trisitketema8786
      @trisitketema8786 Год назад

      የዘመናችን ፈተና ብንለው ማጋነን አይሆንም ግን ስለ ክርስቶስ የማንተወው ነገር የለም ያለኝ ይበቃኛል ማለትም ማትረፊያ ነው

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Год назад

    በጣም ተጠቅሜያለሁ ተባረኩልኝ

  • @Biniyam_Adisu
    @Biniyam_Adisu Год назад +3

    ነገሩ በቀላሉ የምናየው አይደለም። እንደ ክርስቲያን ፣ ክርስቲያናዊ ስነ ምግባርን መልበስ ግዴታም ነው ብዬ አስባለሁ። ነገር ግን አሁን እየመጣ ያለው የአስተሳሰብ እና የአመለካከት ሁኔታዎች ነገሮችን "Compromise" እንድናደርግ የሚጋብዝ ነው። ብሆንም ግን የእኛ አስተሳሰብ እና አመለካከት በእግዚአብሔር ቃል መቃኘት አለበት።

  • @tilahunasefa6448
    @tilahunasefa6448 Год назад +4

    Wow wow God bless these programs keep it up this is a new (might be for some of us including me ) but a real dimention of evangelism , it a good mentoring , it's going after God's heart yes our real model is Jesus himself & we are ordered to grow and resemble Him. And our experience and responses when we face challenges should be what if Jesus faced these same challenge ( might be bribe....) then what would be Jesus's reponse ....does He negotiate obviously no so should I too ..we alredy are bought by His precious blood He lives in us & with us we are no more ours....

  • @wondwossenalemu890
    @wondwossenalemu890 Год назад +2

    what a GODLY guys, you two are really a blessing for this peril nation. may God outshine you in Ethiopia

  • @user-ip4nj3gg4g
    @user-ip4nj3gg4g Год назад

    ሚገርም ነው በቃ ጌታ ፀጋ ያብዛልን

  • @emuye10
    @emuye10 Год назад +1

    Egzabher ende enate leteweld bezu neger yemiyaseker lejoch selalut Semun ebarekalhu!!

  • @nathanielbisrat2771
    @nathanielbisrat2771 3 месяца назад

    Wow❤❤❤

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Год назад +1

    Be blessed all

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Год назад +2

    So good too see such a dynamic discussion.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ት

  • @haileengida4014
    @haileengida4014 Год назад +3

    ይህ ትምህርት ይቀጥል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። በሀገር ደረጃ መጀመር እንዲችል እጸልያለሁ ።በርቱ።

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Год назад +3

    Tebareku 🙏

  • @ashujajura
    @ashujajura Год назад +1

    God Bless you Dears!

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath Год назад +1

    May God bless you guys….eziw yeteragn egziabherm ymesgen melktu tekebyalehugn my Lord🙌🏽❤️

  • @meklitchernet8346
    @meklitchernet8346 Год назад +1

    We need morr of this kind of reminder.

  • @rev.mulatuzeleke
    @rev.mulatuzeleke Год назад +3

    የእግዚአብሔርን በጎ ስጦታ (መዳናችንን) መለወጥ የለብንም። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @danielgod6752
    @danielgod6752 Год назад

    ጌታ በእውነት አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ለሶስታችሁም ይህ ሓሣብ አይወሰድባችሁ እፀልያለሁ እውነት እውነት ነው

  • @edendak5588
    @edendak5588 Год назад

    Ewenet new bizu sewoch aluw.

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta Год назад

    Thank you for bringing up valuable insights. We definitely need Christian work ethics revival. The trend this days is the end justifies the means(የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው) Success isn’t measured by how much material you have accumulated.

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Год назад

    Wow geta ybarkachu betam astemari new

  • @alemayehushibeshi
    @alemayehushibeshi Год назад +4

    I like the discussion
    I want to share my experience on this topic,can i get adress of the co ordinator please?

  • @efremgetachew9311
    @efremgetachew9311 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @rich231-t6d
      @rich231-t6d Год назад

      ይሄን መልእክት ሌላ ፔጅ ላይ አንብቤያለሁ ጌታ ማስተዋል መመለስን ያድርግልን ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад

    waw GBU

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Год назад +1

    Any part 3, it’s really nice , thanks

  • @askalemulisa9827
    @askalemulisa9827 Год назад

    des yemil ewket agegnen. ullachinum Geta yebarkachu. Egziaber Ewnetin yeminiketelbetina Geta fit nen bilen yeminnoribetin akim yisten

  • @eyosyasasrat1074
    @eyosyasasrat1074 Год назад +2

    Be blessed where can i find this program

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Год назад

    ስለ ጉቦ ክርሰቲያኑ በዚ ግዜ እንዴት እየኖረ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌ የምጠይቀው ጥያቄ ነበር

  • @hailebekele2610
    @hailebekele2610 Год назад

    እውነት ያሸንፋል አደራ አትቀላቀሉ ።

  • @beferdusisay277
    @beferdusisay277 Год назад +2

    ኤፍሬም ይባላል

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Год назад

    የዘር የቀለሙስ?!

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +1

    በጉራማይሌ ቋንቋ የተሞላ ውይይት ነው እጅግ ያሳዝናል። የእንግሊዝኛ ቋንቋ እጥረት ያለበት እንዴት ይከታተል ዝግጅታችሁን። በአገራችሁ ቋንቋ ኩሩ እንጅ።

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k Год назад

    ጠያቀከዋ ታሰጠያለሸ ወይ አማርኛ ተጠቀሚ ወይ እንጊሊዘኛውን አውሪ ሰልጣኔ መሰሎሻል እነዚህን ትልልቅ መንፈሳዊ ሰዎች ሰላቀረብሸ እንጂ አንቺ ታሰጠያለሸ።

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 Год назад

    በአሁን ሌብነቱና ማጭበርበር ያለውእንደውም ጼንጤ ጋ ነው።አንዋሽ።ሌላ ሀይማኖት ተከታይ አጭበርባሪ አትበል። የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እያወሩ ነው የሚያጭበረብሩት።