Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you a lots❤
ጀግናው ቀጥልበት አንተ እስከምትለቅልን በጣም ነው የምጓጋው🙏
ባተበኩል ፈጣሪየ እየተናገረኝ ነው በርዕሱ ብቻ ጥያቄየ ይመለሳል ተባረክ ወንድሜ
ብእርህ አይንጠፍ ✍🏻 ውድ ሻንጣ ዘመንህ ብሩህ ይሁን 🫶🤲 🥰 ቃል የለኝም ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው 💓 ኩልል በሚለው ድምፅህ ሚመጣው መልክትህ መንፈስ ሲያድስ ይታወቃል 🥰 🥰🥰 ሰላምህ ይብዛምስጋናዬ ከ ❤️ ነው ❤️🙏🏻❤️You are a wonderful ❤️🎁❤️💯🤙💯🤙💯🤙RESPECT
Amen! Thank you Leila!
ምንም ስጦታ የለኝም ግን እግዚአብሔር ፀጋዉን ብዝዝት ያርግልህ ዉድም አለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Amen.
አሪፍ ገለፃ ❤❤❤እናመሠግናለን በርታልን❤
እወድካለሁ❤❤❤❤
Amen Amen Amen Yibarek Tabarek❤❤❤❤❤❤
ምንም ቃላት የለኝም ኣንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ…2 ኣመት ሊሆነኝ ነው! ምታቀርበው ሁሉ የውስጥ ህመሜ እይታየ ቀይሮታል።ታውቃለህ ያንተ ኣቀራረብ ለየት የሚያደርገው motivation ብቻ ኣደለም reality..ባጠቃላይ ተነሺ ተነስ የሌለበት የእውነት በሂወታቸው ተምረውበት ለውጥ ባዩበት የአምላካቸው ታኣምራት ባዩበት ሰዎች ስለምታቀርብ የበለጠ ያንተን Channel በይለልጥ ማረከኝ እናም በጣም ኣመሰግንሃለሁ ቀጥልበት ተባረክ 🙏🙏❤️❤️👌👌
Thank you 🙏
እግዚአብሔር ያቺ በውስጥህ ያለቺው ጥልቅ ፍላጎት ይፈፅምልህ❤
አሜን!
ዋው እናመሰግለሁ ሻንጣንዬ ❤❤🎉🎉❤❤❤💛💛
ልዩነህ፣ኢመችህ
Thanks bro, it's one of a kind!Keep up, have a blessed day!
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
Thanks ብራዘር... 🙏
ሻንጣ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ግን መማርና የተማሩትን ነገር መተግበር ለየቅል ሆነብኝ ሰሞኑን በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም ሀገራችን ላይ ያለዉ ነገር በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነዉ በቃ ልተንፍሰዉ ብዬ ነዉ አንተ ግን በርታልኝ።
አወ ወንድሜ አከባቢያችን ካየን ሂወታችን መቀጠል ይከብዳል ግን መሆን ያለበት ውስጣችን ማዳመጥ ብቻ ነው ካልሆነማ እንኳን ልንራመድ ከእንቅልፋችን መነሳት ራሱ ሊከብደን ይችላል በኛ አገር ሁኔታ
@@Zinufeta-d2z አመሰግናለሁ ዉዴ
በርታ
ጨማምርበት
እናመሰግናለን በጣም 👌🙏❤
የሚከርም ትምህርት ቴኪዉ❤❤❤❤❤❤
እዉነት ነዉ ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉
በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤🎉
Yezarew timirti lene betam tiliqi bota alew.Betam kelibe nw mamesaginew shanta. Shilimaten agegnew silezi sitotayen teqebeyigni ❤️🥀🌹❤️
Thank you 🙏❤
ጠንክር
Thank You
Blessed 😇
አብሸር❤❤
Good morning gentleman 😊
Good morning!
Thanks Bro ❤❤❤
በህይወት እንዲህ ያሉ ሰዎችን መስማት አይከፋም አልክ ሻንጣ ፣ እንዴት ይከፋል ህይወቱን ጣፍጭ ለማረግ ለሚጥር አዕምሮ ላለው የሰው ልጅ!! ለሁሉም ደጋግሞ መስማቱ ብሩክ ቀንን ያጎናፅፋልና ማስተዋል ያለው ሁሉ ቢከታተል እራሱንም፣ቤተሰብንም፣ሀገሩንም ይጥቅማልና ለሻንጣ ምስጋናዬ ዛሬም ከልብ ከ❤ነው።
አመሰግናለሁ።
በቅድሚያ ሁሌም ነው የምከታተለህ አመሠግናለሁ ሂወቴን ቀለል ታደርገዋለህና ጥያቄ ነበረኝ 1 ስለ ግብ ( አላማ ) አንድ ቪዲዮ ብትሠራልኝ ደስ ይለኛል ወይ ደግሞ reply አድርግልኝ 2 ሂወት ነጸብራቅ ነች የምንፍልገውን ነገር እንዳገኘነው እያሠብን እንኑር ብለህናል በሌላ ንግግርህ ደግሞ የምንፍልገውን ነገር በጣም ከፍለግነው ከእኛ ይሸሻል እና ሁለቱን እንዴት እናጣጥመው
ለምሳሌ ፍቅረኛ የኔ ነው ብለን ነው አስበን የምናወራው አደል ሁሌም ስለ ፍቅረኛችን እናስባለን በውስጥ አግብተን ወልደን ወደፊት ስለሚኖሩን ደስ የሚሉ ቀናቶች ቀርፀን እናስቀምጣለን ገና አብረን ሳንሆን እና አንዱ ወገን ሴት ወይም ወንዱ በጣም መጨናነቅ የተነሳ መውጫ መግቢያ ብታሳጣው ወይም ቢያሳጣት ሊሸሽ ይችለል ከዚህ ይልቅ የፍቅር ጨዋታ ብትጫወት ወይም ቢጫወት ወደ እሷ ወይም ወደ እሱ መሳሳብን ማምጣት ይችላል ትችላለች የምንፈልገውን እንደሆነልን አድርገን እናስባለን ከዛ ደግሞ ያን ለማግኘት ጥረት ማድረግ እንጂ ለማግኘት ችኩል አለመሆን መንገድ ላይ እንቅፋት እንዳይመታ 🙏
@@Fikrtedesalegn-c1u❤❤❤❤
@@Fikrtedesalegn-c1u ok thanks
🎉🎉🎉
Delicious Dinner❤
ምርጡ
ተስፋ ይሰጣል
Good job ketay demo ye shi heng yi niggrochn bak pls
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
❤🎉❤🎉❤🎉👍
❤❤❤❤❤🎉🎉
💚💛❤
Amesgnalw tebarkilgn
Hi
😢😢😢😢❤❤
😮
Serah wexet eyafera nw 10q
Please help I am not good situation...
how may i help you?
be fit broye wust hule twat twat anten nebr madamtew ahun tebarerkugn keza sra gn ahunm admtalew gn ye beftu sra botaye aymroye lay eyemeta eyaschgergn new bhon slemwodk admtalewtebarek
👌👌👌👌👍👍👍👍💪💪♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
bro gen b wer sent birr tesaralek be youtube 🙏 satedabek negaren
🙏🙏🙏
Thank you a lots❤
ጀግናው ቀጥልበት አንተ እስከምትለቅልን በጣም ነው የምጓጋው🙏
ባተበኩል ፈጣሪየ እየተናገረኝ ነው በርዕሱ ብቻ ጥያቄየ ይመለሳል ተባረክ ወንድሜ
ብእርህ አይንጠፍ ✍🏻 ውድ ሻንጣ ዘመንህ ብሩህ ይሁን 🫶🤲 🥰
ቃል የለኝም ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው 💓 ኩልል በሚለው ድምፅህ ሚመጣው መልክትህ መንፈስ ሲያድስ ይታወቃል 🥰 🥰🥰 ሰላምህ ይብዛ
ምስጋናዬ ከ ❤️ ነው ❤️🙏🏻❤️
You are a wonderful ❤️🎁❤️
💯🤙💯🤙💯🤙RESPECT
Amen! Thank you Leila!
ምንም ስጦታ የለኝም ግን እግዚአብሔር ፀጋዉን ብዝዝት ያርግልህ ዉድም አለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Amen.
አሪፍ ገለፃ ❤❤❤እናመሠግናለን በርታልን❤
እወድካለሁ❤❤❤❤
Amen Amen Amen Yibarek Tabarek❤❤❤❤❤❤
ምንም ቃላት የለኝም ኣንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ…2 ኣመት ሊሆነኝ ነው! ምታቀርበው ሁሉ የውስጥ ህመሜ እይታየ ቀይሮታል።ታውቃለህ ያንተ ኣቀራረብ ለየት የሚያደርገው motivation ብቻ ኣደለም reality..ባጠቃላይ ተነሺ ተነስ የሌለበት የእውነት በሂወታቸው ተምረውበት ለውጥ ባዩበት የአምላካቸው ታኣምራት ባዩበት ሰዎች ስለምታቀርብ የበለጠ ያንተን Channel በይለልጥ ማረከኝ እናም በጣም ኣመሰግንሃለሁ ቀጥልበት ተባረክ 🙏🙏❤️❤️👌👌
Thank you 🙏
እግዚአብሔር ያቺ በውስጥህ ያለቺው ጥልቅ ፍላጎት ይፈፅምልህ❤
አሜን!
ዋው እናመሰግለሁ ሻንጣንዬ ❤❤🎉🎉❤❤❤💛💛
ልዩነህ፣ኢመችህ
Thanks bro, it's one of a kind!
Keep up, have a blessed day!
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
Thanks ብራዘር... 🙏
ሻንጣ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ግን መማርና የተማሩትን ነገር መተግበር ለየቅል ሆነብኝ ሰሞኑን በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም ሀገራችን ላይ ያለዉ ነገር በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነዉ በቃ ልተንፍሰዉ ብዬ ነዉ አንተ ግን በርታልኝ።
አወ ወንድሜ አከባቢያችን ካየን ሂወታችን መቀጠል ይከብዳል ግን መሆን ያለበት ውስጣችን ማዳመጥ ብቻ ነው ካልሆነማ እንኳን ልንራመድ ከእንቅልፋችን መነሳት ራሱ ሊከብደን ይችላል በኛ አገር ሁኔታ
@@Zinufeta-d2z አመሰግናለሁ ዉዴ
በርታ
ጨማምርበት
እናመሰግናለን በጣም 👌🙏❤
የሚከርም ትምህርት ቴኪዉ❤❤❤❤❤❤
እዉነት ነዉ ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉
በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤🎉
Yezarew timirti lene betam tiliqi bota alew.Betam kelibe nw mamesaginew shanta. Shilimaten agegnew silezi sitotayen teqebeyigni ❤️🥀🌹❤️
Thank you 🙏❤
ጠንክር
Thank You
Blessed 😇
አብሸር❤❤
Good morning gentleman 😊
Good morning!
Thanks Bro ❤❤❤
በህይወት እንዲህ ያሉ ሰዎችን መስማት አይከፋም አልክ ሻንጣ ፣ እንዴት ይከፋል ህይወቱን ጣፍጭ ለማረግ ለሚጥር አዕምሮ ላለው የሰው ልጅ!! ለሁሉም ደጋግሞ መስማቱ ብሩክ ቀንን ያጎናፅፋልና ማስተዋል ያለው ሁሉ ቢከታተል እራሱንም፣ቤተሰብንም፣ሀገሩንም ይጥቅማልና ለሻንጣ ምስጋናዬ ዛሬም ከልብ ከ❤ነው።
አመሰግናለሁ።
በቅድሚያ ሁሌም ነው የምከታተለህ አመሠግናለሁ ሂወቴን ቀለል ታደርገዋለህና ጥያቄ ነበረኝ
1 ስለ ግብ ( አላማ ) አንድ ቪዲዮ ብትሠራልኝ ደስ ይለኛል ወይ ደግሞ reply አድርግልኝ
2 ሂወት ነጸብራቅ ነች የምንፍልገውን ነገር እንዳገኘነው እያሠብን እንኑር ብለህናል በሌላ ንግግርህ ደግሞ የምንፍልገውን ነገር በጣም ከፍለግነው ከእኛ ይሸሻል እና ሁለቱን እንዴት እናጣጥመው
ለምሳሌ ፍቅረኛ የኔ ነው ብለን ነው አስበን የምናወራው አደል ሁሌም ስለ ፍቅረኛችን እናስባለን በውስጥ አግብተን ወልደን ወደፊት ስለሚኖሩን ደስ የሚሉ ቀናቶች ቀርፀን እናስቀምጣለን ገና አብረን ሳንሆን እና አንዱ ወገን ሴት ወይም ወንዱ በጣም መጨናነቅ የተነሳ መውጫ መግቢያ ብታሳጣው ወይም ቢያሳጣት ሊሸሽ ይችለል ከዚህ ይልቅ የፍቅር ጨዋታ ብትጫወት ወይም ቢጫወት ወደ እሷ ወይም ወደ እሱ መሳሳብን ማምጣት ይችላል ትችላለች የምንፈልገውን እንደሆነልን አድርገን እናስባለን ከዛ ደግሞ ያን ለማግኘት ጥረት ማድረግ እንጂ ለማግኘት ችኩል አለመሆን መንገድ ላይ እንቅፋት እንዳይመታ 🙏
@@Fikrtedesalegn-c1u❤❤❤❤
@@Fikrtedesalegn-c1u ok thanks
🎉🎉🎉
Delicious Dinner❤
ምርጡ
ተስፋ ይሰጣል
Good job ketay demo ye shi heng yi niggrochn bak pls
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉❤🎉👍
❤❤❤❤❤🎉🎉
💚💛❤
Amesgnalw tebarkilgn
Hi
😢😢😢😢❤❤
😮
Serah wexet eyafera nw 10q
Please help I am not good situation...
how may i help you?
be fit broye wust hule twat twat anten nebr madamtew ahun tebarerkugn keza sra gn ahunm admtalew gn ye beftu sra botaye aymroye lay eyemeta eyaschgergn new bhon slemwodk admtalew
tebarek
👌👌👌👌👍👍👍👍💪💪♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
bro gen b wer sent birr tesaralek be youtube 🙏 satedabek negaren
❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤❤