🔴 ቦሌ vs ቺቺኒያ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 2025 4K
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ቦሌ vs ቺቺኒያ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 2025 4K
the tour,drive&review
relaxing walking tour ethiopia
addis ababa close up
ethiopian walking tour and driving town
zewari walking tour
Etour
TY traveles
feti vloges
I love it when you talking about the people living in that area the history of that area with your friends, but when you talking about trees. You broke my heart ❤always. Trees like a child he need a lot of years 10 years 20 years to grow and don’t complain about the sun because you don’t like trees
No way
Enameseginalen Berta!
Those trees are called cherries trees
ማየት ለተሳናቸው ከባድ ፈተና ነው
ልወዝወዘው በእግሬ እናመሰግናለን ከረጂም አመት ብሀላ ሰፋሬን አሳያህኚ ነገር ግን ይህ ዛፋ 15 አመትፈጂታል ዛሬ ላይ እንደዚህ ማደጉ ለሰው ደሞ ትልቅ ጥላ ማረፊያ ነው እንደዚህ ቢሆን ምንም አይጎዳም
❤❤❤ጉድህ ፈላ በዛሬው 😅❤❤❤
Tikikil neh!
እነዛ ነገሮች bollard ይባላሉ::
ቼችኒያ ሲባል እሰማለሁ ከብዙ ዓመታት ጀምሮ ወደ ቀጨኔ መሄጃ ላይ ቼችንያ ይህ ነው ስትል ገርሞኝ ነበር። ለማንኛውም ይህኛው ዋና፟ው የት እንደሆነ ለማወቅ ሞክሬ ትቸው ነበር። ዛሬ ግን ያንተን ማስረጃ እያመሳከርኩ ጉግልማፕስ ላይ አገኘሁት። እኔ በነበርኩበት ግዜ ያ ሠፈር በሙሉ ቀይ አፈር፣ በክረምት እልም ያለ ጭቃ ነበር። እንኳን ህንጻ ቀርቶ ደሳሳ ቤት እንኳ አልፎ አልፎ ነበር። ዛሬ የቀለጠ ሠፈር ሆኗል። ቦሌ መድሐኔዓለም ራሱ የት እንደሆነ አሁን አወቅሁ። ምሥጋና ወንድሜ።
ቺቺኒያ የተባለው እንዳልከው በቺቺኒያ ጦርነት ሰው በቦንብ ድብደባ ረገፈ የሚል ዜና በበዛበትወቅት ይሄ ሰፈር አብዛኛው ከካዛንቺስ በተፈናቀሉ መቸታ ቤቶች ተሟሙቆ የነበረ ሲሆን ብዙ ሰዎች በHIV ስለረገፉ ጭምር ነው
Tnx girmeye
ወንድሜ አንተ ለምን ተቀጥረህ አትረዳቸውም። ጥሩ አመለካከት አለህ፣ ፍሎጎትም የመላ ነው። አንተን መሰል ሰው በሥራ ላይ ማዋል አለባቸው።
ቪዲዮህ መጀመሪያ ላይ ያየናቸው ቀያይ ጉቶዎች በህንጻው ባለንብረቶች በግድየለሽነት የተዶሉ ናቸው። ይህ ለእግረኛ ያለውን ከፍተኛ ቸልተኝነት ያሳያል።
መንግስ ነው የሰራው
@@motherethiopiainblackandwh8210 መንግሥት ጦርነት ይዋጋ ወይስ ደንቃራ ጉቶዎችን ይትከል። እውነት ይህን አድርገው ከሆነ ተግዳሮት ይገ፟ባቸዋል።
@@lamrof ውሸት ምን ያርጋል አይቸ ነው እንናገረው ሰፈሬ ነበር
ስለ ዛፍ ያለህ እውቀት ባጣም ዝቅተኛ ነው ስለ ኮንክርት ብቻ ነው እምታቶክሮው በኢድናሞል በመድሀንአለም ልይኖቱ ያሳያል ዛፍ ስር ኮንክርት ካረግህው ሱሩ ወደላይ መውጣቱ አይቀርም ተፈጥሮ ነው እነዚ ዛፎች የተተከሉት 10አመት ያልፋቸዋል ከተተከሉ ስለ ዛፍ አታውራ ጸሀይ ጨረሰኝ ትላለህ ዛፍ ይቆረጥ ትላለህ ዛፍ ይቆረጥ እያልክ ምትደጋግም ከሆነ unsubscribe አርጋሀለው የሌሌች ሀገሮች ከተሞች እይ አድስ አበባ ጽሀይዋ ያቃጥላል አቦቦች ያምራል ያልከው መንግስት አልፈለጋቸውም በከተማው በብዛት የተቆሮጡት ስካአሁን አልታዘብክም 😅
You can unsub