Awo ande negre yewledle ke gzyew gare yemtle how to solve kele melse nw yekfe lihone ayechlem gen future its beste gen ketrdehwe wetetu mene yehun metbke nw yet pethide nw kzhi aseteseb degmo tedgfwelh make yegrewlele
Enye slemnme I lesen ademtlew how to enjoy gen lemnme fekdegne alenbrekuem bemrtekute enjye bemrtute alehidem kehidku yenlshle esu telke nw ahun tegbtenle I lose gen all to stay yetem endemhide ahun fekteh rasu merdte kele nw
It's big dele how to stye along time rasu lele mw malte bza gzye more matefte meswere kele ayedlem awo at last to talk m hide Sible enye kelde yerscjwe felgote nw bza ayesbgnme how to get Ab walde biscuits esun telke fakir alegne lesu becha nw yemgzew
Ato Smeneh, please be ready before you meet your interviewer. Because might be the interviewers smarter actress than you unless otherwise, you can't address balanced information to your audience. Tks, Smeneh.
ye ene jegina Azeb ayidelechim gazetegna ena azegajiw new lemangnaw beta gobez defar gn difretih be ewket ena be logic yehone mirt asteway gazetegna endehonh terdichalehu ye ene abt yemir akebirhalehu ewdihalehu.........you are critical person tankw .....memihir samuel kechaalih bezih slk agignegn 0941706004
To whom it may concern, if the election not held this year, we are forced to take an action that will go to the level of CONFEDERATION. We should not wait another 3000 years to address our real issues we paid blood for that.
ዘመናዊ በሆነ መልኩ የወስዳችሁት የኢትዮጵያ ሀብትስ ????
ፖለቲካው ትተነትነዋለች በሳል ናት።
Brhane G10 😂😂😂😂😂😂
ሳትወጣ እዛው ነበር መድፋት፤ የኦሮሚያን የጫት ማሳ አንቺ እና ባልሽ ናቹ ስትግጡን የነበራቹት ፤አጭበርባሪ እባቦች ደግሞ እኮ በማስመስል አንደኛ ናቹህ አጋንንት ሁላ።
የበሰለ ፖለቲከኛ ነሽ ወሮ አዜብ በምክንያታዊነት የምትሰጪያቸው አስተያየቶችሽ አስተማሬ ነው።
ሰውን ስንጠላ ምክንያት ይኑረን ምንም እንደፓለቲከኛ የሰረሩትስህተተት እንዳለ ሁኖ እች ሰትዮ በሳል ጠንካራ ሴት ናት እችን የመሰለ ኢትዮጰያዊ እህት ስላለን ልንኮራባት ይገባል
ስሜነህ፣ በምታቀርበው ፕሮግራምህና ቃለመጠይቅህ አድናቂህ ነኝ በርታ እላለሁ ፣ነገር ግን ከኋላ የሚሰማው ሙዚቃ በቃለመጠይቁ ወቅት ቢጠፋ ጥሩ ነው ሙዚቃው አድማጮችን Distract ያደርጋልና እባካችሁ አጥፉትና በቃለመጠይቁ ላይ ትኩረት እንዲኖረን ይሆናልና በርቱ ለሌሎች ጣቢያወችም አስተላልፍልኝ አመሰግናለሁ።
ስሜን ህገመንግስቱኮ የሳና የግብረአበሮቻ ነው የኢትዬጰያ. ባትለው መልካም ነው የኢትዬጵ ህዝብ እኮ ከህገ መንግስትም በፊትም እኮ ተዋዶና ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ እኮ ነው ህገ መንግስት ህገመንግስት የሚባለው ነገር ትንሽ በዛብኝ ወር አዜብም ከፈልለጎ መቀሎ ወይም ደደቢት መሄድ ይችላሉ በኔ አስተያየት በጣም እድለኛ ናት አዲስ አበባ መሆን እዩኝ እዩኝ ባህል መልካም ነው ተመስገን ብላ አርፋ ብትቀመጥ ነው የሚሻለው ይሄ በሚዲያ ብቅ ብቅ የምትለውን ነገር ብትቀንስ ይሻላል ከአስቴር አወቀ ጋር ጫት ትበላለች የሚል አሉባልታ ሰምቻለው አርፋ ብትመረቅን ይሻላል አላርፍ ያለች ጣት ድር ጠንቁላ ትወጣለች ብትላቸው ጥሩ ነው ንገሩኝ ባይ አትሁን
በቃላት ጋጋታ የሸርሙጣን ታሪክ በ ህዝብ ሚዲያ እያቀረቡ ህዝብን መሸንገል 100 million ኑን ወደመሃይምነት መውሰድ ነው ! What a shame
እረ የ ኢትዮፒያ ህዝብ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ! ገደል ማሚቱ ሁላ
Walta TV, ሃሪፍ ፕሮግራም ነዉ ግን ምንድነዉ አንድ ኢንተርቪዉ 3/4 ቦታ መቆራረጥ?? ክፍል 2 እንኳን ባቅሟ 'ሀ' እና 'ለ' ተብላ ለ 15 & 9 ደቂቃ ትከፍላለች። አንዷን ኢንተርቪዉ ሰንሠለትን አስመሰላችኋት እኮ። Please አስቡበት።
Awo kenu yehidebte kene nw mengstu manme gemte yestew ayemslegnem nxntetu yebsle
Ye Leba negest.....Queen of Corruption.....Anchen kodashen akeletto samuna neber meserat
Tsytan neh Egziabher Lib ysth
@@melatteferi2252 እውነት ስለተናገረ መሰደብ አይገባውም!!
ሴትየዋ ከባሏና ከነተከታዮቻቸው ያስገደሉትና የዘረፉት ሃብታችን፣ በመጨረሻም ሃገራችን በአንድነትና በመከባበር እንዳንኖር በጎሣ ከፋፍለው ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሰሩብን ተንኮልና ደባ እያንዳንዳቸው የትግሬ ወያኔን አባላት በሥቅላት እንዲቀጡ የሚያስፈርድባቸው ወንጀል ነበር።
ነገር ግን ሃገራችን የሚመጥናትንና ለህዝቡዋና ታሪኩዋ ለአንድነቷ የሚቆረቆር አስተዳደር ስላልገጠማት ወይም ቅን የሆኑ፣ ሁሉንም በእኩልነት በአንድነትና በሠላም ሊያስተዳድሩ የሚችሉ፣ ከጊዜው ጋር የሚራመዱ፣ በኋላቀር የጎሣ አስተሳሰብ ያልተበከሉ፣ ብዙ ዕውቀት ያላቸው ሰዎች እያሏት የመምራት ዕድሉን ስለማያገኙ ብቻ የህዝብ መከራና ሥቃይ እየጨመረ ሄዷል እንጅ ስለ ሴትየዋ ከላይ የተጠቀሰው ቆሻሻ ተግባሩዋና መቀጣት ያለባት መንገድ ትክክልና ከዛም በላይ መሆን ይገባዋል።
Awo ande negre yewledle ke gzyew gare yemtle how to solve kele melse nw yekfe lihone ayechlem gen future its beste gen ketrdehwe wetetu mene yehun metbke nw yet pethide nw kzhi aseteseb degmo tedgfwelh make yegrewlele
I didn't understand a word she is saying. None of what she said makes any sense. Hypocrite.
Anegageruwa gin betam besal new
Can u caming 👍 a gain we need you.. help...Ethiopian.
Lezhi u potenshle nw bza asergteh how to fit u can
ጋዜጠኛ.በርታ
Decent nech...wstuan balawkewim wedjatalew
Achey wesha laba laba laba yelaba mesete
እቺ ሀገር እኮ ፖለቲከኛ ብቻ ጋጥ እያደረገ የሚኖርባት ሀገር ናት ባጭሩ ለፖተሊከኞች የተፈጠረች ሌላውን ህዝብ ግን ለሞት አሣልፋ እየሰጠች ያለች ሀገር !፡፡ለማንኛውም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በደንብ ተጠቅማችሁበታል !፡፡
9/3/2012 ዓ.ም
Enye slemnme I lesen ademtlew how to enjoy gen lemnme fekdegne alenbrekuem bemrtekute enjye bemrtute alehidem kehidku yenlshle esu telke nw ahun tegbtenle I lose gen all to stay yetem endemhide ahun fekteh rasu merdte kele nw
አዜብን አቅርቦ ስለ ወልቃይት አለመጠየቅ ሂትለርን አቅርቦ ስለ አይሁዳውያን አለማንሳት ነው። ስሜነህ የሚሉት ለመለስ ዜናዊ ያደረ ሰው ይሆን?
መቼም ለዚህ ሁሉ የኢትዮ የደሀ ህዝብ እልቂት ተጠያቄ አንቺ ነሽ🤮
እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብሽ ወራዳ😭👹👺🙉
It's big dele how to stye along time rasu lele mw malte bza gzye more matefte meswere kele ayedlem awo at last to talk m hide Sible enye kelde yerscjwe felgote nw bza ayesbgnme how to get Ab walde biscuits esun telke fakir alegne lesu becha nw yemgzew
አዜብ ፍዝዝ ብለሻል አይዞሽ እህትየ ምንም በብሄር ብንለያይም ግን ሁለመናሽን ሳይ ውስጤን ጉዳሽው ሰው ሆኑ መሞት አይቀርም በባልሽ መሞት ውስጥሽ እንደተነካ ታስታውቂያለሽ አይዞሽ በርች አዜብ በታአምር የዘረኝነት ሀሳብ ከጭንቅላትሽ አታስገቢ የዛኔ ጥሩ እንቅልፍ ትተኛለሽ!!!!
ጨካኟና ደም መጣጯ አዜብ መስፍን ፍዝዝ ያለችው በዲያቢሎሱና ምቀኛ፣ ሃገር አፍራሽ የባንዳ ዘር በነበረው ባሏ ለገሰ(መለስ) ዜናዊ በሰው ደም የዘረፈውን ሃብት ሳይበላ ሲኦል መውረዱ ሳይሆን ካለጠያቂ እንደፈለገች ፊትለፊት ታስገድለው ለነበረው ሰው ሃይሉዋ መቀነሱና እንደልቧ የምትዘርፈው የህዝብ ሃብት ከትግሬ ወያኔዎች የበላይነት ተወስዶ በሌሎች ተረኞች እጅ መግባቱ ብቻ ነው።
ያም ሆነ ይህ ሴትየዋ አሁንም ቢሆን በህዝብ ደምና እንባ በሰበሰበችው የኛው ሃብት ሌላው በነሱ የጎሣ ፖለቲካ ከሥራ ተባሮ ቤተሰቡ ተበትኖ ጦም አዳሪ የሆነው ዜጋ በገዛ ሃገሩ እነሱ በሰሩበት ግፍ ብቻ ያለሃጥያቱ የሲኦል ኑሮውን ሲገፋ እሷና ልጆቿ የተንደላቀቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም እንዴ?
ስማ የመለስ ቂምን ዛሬ ሴቷ ላይ መመለስህ እንደ ጀግና ሳይሆን እንደ ተልካሻና ወራዳነትህ ነው የማይህ ስለማንኛውም መለስ በሂወቱ እያለ ሲኒ ሳታነሳ የሞተ ግዜ ሚስቱን ያልሆነ ጥያቄና ልክ የወደቀ ዛፍ መጥረብያ ይበዘዋል እንደሚባለው ማድረግህ በጣም ታሳፍራለህ ለማንኛውም መለስ ባጠፋው አዜብን ማፋጠጥ ተገቢ አይደለም ባይነኝ አዜብ ሚስቱ ነች ልክ አንተ ከሞትክ ሚስተና ቤተሰብህን እንዲህ ብያጨናንቁ ምን ይሰማህ ነበር በዛ እየው
Betami jegina neshi!
እውነት ለኢትዮጵያ ስል አደርግሽው ጥሩ ነገር እናመስገናለን እግዚአብሔር ግን ስው አይደልም እድሜ ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ የተባረከው ይሁን ኖሮሽ ይባርክ እማ
ትክክልናትበነገራችላይ ችግሩከመሪው ሳይሆን ተከታዮች ም ካልተስተካከሉ
ምሪብችውንምንም ማድረግአይችልም
Slele beke alechlem lele tetek nw people yetrdew menm gemte yestew yenbre ayemslegnme bza yeltegnbe endit lihone yechelale leyuntu berha nw yelew some degmo le focus lewte some interest yehonle kawekute gzye endzhi yewte alesmehume endzam ayesmgnem mulu negre alegne ahge leitle behone gen semitun lemrdte kelel nw
You talk big game but whta you and your party did lead us to this mess!
I respect your confidence but I susspect you are lying to us....
እናያጅቦይምትለውቃልአስቃኛለች 😂😂😂😂👌👌👌
እነዚህ የእፉኝት ልጆች በትግራይ ስም ሰላም ነሱን። ልክ በደርግ ጊዜ ተደርጎ ለደርግ መውደቅ ምክንያት የሆነው ዋነኛው እና ባሁን ወቅት በአንደኛ ደረጃ ህዝቦች በሰላም አብረው እንዳይኖሩ እያደረጉ ያሉት የህወሃት ሰዎች ናቸው። ያኔ ደርግ መገንጠልን አይፈቅድም ነበር። አሁን ግን ህገ መንግስቱ ስለሚፈቅድ ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም እንዲኖር የትግራይ ክልል እንዲገነጠል የኢትዮጵያ ህዝብ ሪፌረንደም አያደርግም? ከነዚህ ሰዎች ጋር በፊጹም አብሮ መኖር እንደማይቻል ነው የሚታየኝ። ክልላቸውን ይዘው የዘረፉትን መልሰው ከኢትዮጵያ ምድር ይውጡ። ባስቸኳይ ህዝበ ውሳኔ (ሪፌረንደም) ይደረግ። በአማራና በኦሮሞ መካከል ላለው አለመግባባትም ድብቅ እጃቸው ስላለ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸው.
ስሜነህ: ታሪክ አንብብ ያለህ ጌታቸው ረዳ እውነት ነው :አንብብ
ኣዜብ በጣም ምክንያታዊ እና ብቃት ያለት ፖለቲከኛ ነች !
እውነቱን ተናግርሻአል እግዜብሄር ይጠብቅሸ ከልጆችሸ ጋር ፡ ነገእውነቱ ይገባቸዋል ኑሪልኝ
ምርጥ ብቃት ያላት ሓቁን የምትነናገር ምርጥ ኢትየጸያዊት ዕድሜ ይስጥሽ
Kkkkkkkk
የኛ ጅግና ፈጣሪ ከልጆችሽ ጋ ይጠብቅሽ
የምክንያታዊነት ክህሎት እና የጋዜጠኛ ብቃት አይ ፖለቲካ............. HAHAHA
Ferto new... kekekeee
ደግና ናት ማንንም የምትፈራ አይደለችም
ገደል ግቢሌባ የሌባ ሚስት
ጎበዝ ነሽ ምርጥ አገላለፅ ነው በደንብ ሳላውቅ እጠላሽ ነበር ግን ጀግና ነሽ ህዝቡ አፍሮ ነው እንጂ በጣም ተናፍቃቹሀል ይች ሀገር ክብር ለሚገባው ክብር አታውቅም እንጂ እቺ ሀገር ከናንተ በላይ ለሀገራችን ሚጠቅም ይለም
አንቺ ብቻ ነሽ ዶ/ር ሳትባይ የወጣሽው
ሀሀሀሀሀሀ ለምን ይሆን
አዜብሻ ብዙ ተምረሻል በይ፣ ግን discipline ላልሽው ማለትሽ አቦይ መለስ ቆሻሻና የሻገት ብሎ የተሳደበውን ነው????
አቺ ምን እያልሺነው ሰካራም
የጀግናው የመለስ ዜናዋ ሜስት
ጀግናዋ ውለታችሁ ለኢትዮ ትልቅነው
HA HA HA HA........HA HA HA የጥፋት የዘረኝነት የክፋት የሌብነት ጀግኖች ለማለት ተፈልጎ ይሆን?ዘረኛ ዘረኛን ቢያደንቀው አይገርመንም!!!!!
አድንቄሻለው
Arif astesaseb alesh....
... ምነው "ጋዜጠኛ" እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅና ማውጣጣት እንጅ " አንች ከሁላችን የተሻለ ግንዛቤ ስላለሽ .. " እያለ ይረመጠመጣል እንዴ ??!! .. ግራና ቀኟን የበሰለ ከጥሬ .. ምኑንም ለይታ የማትረዳ መደዴ ስግብግብ አቅርቦ ያልሆነችውን እንደሆነች አድርጎ ይስላታል እንዴ ?!?!!
IN ETHIOPIA BE TEKNIK YEWOTU HABITOCH INDIMELESU YE MANINGAWUM HAGER DIMISTI AYAGIDUNIM
የችን አገር ከጋጣት አዱ ባልሽ ብትላት ጥሩ ነበር
ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳል አሉ!!!እኔ መለስን የማደንቀውን ያህል ባላደንቅሽም ግን ደግሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊትና የሴቶች አርአያ/ተምሳሌት ነሽ!!!!!!
ጀግና ነሽኮ እድሜ ይስጥሽ እናንተን ቢያማክር ይሄኔ አንድም ወገኔ ባልሞተ ይሄ ቀውስ ሰውዬ በጠበጠን እኮ
ሪቾ ሚሚ lol are u sure ?
United yes she’s very right no one should die::
27 አመት የሞተው ጩጯን ነበርደ
አይ የኛ ሰው ሞኝነታችን ቅጥ አጣ ። እነሱ የሰሩት ያበጅት ተንኮል ነው እኮ ዛሬ ማእበል ሆኖ እየመታን ያለው ።እዴት 27 አመት ከ 2 አመት ጋር ማወዳደር ድንቁርና ነው። እነሱ ያበላሹትን ያጣመሙትን ማቅ ናት ሌላ 27 አመት ያስፈልጋል ።ዝም ብላችሁ እቃቃ ጨዋታ አታድርጉት።
I like she really
tilik set nesh
የ ኢትዪ ኤርትራን ጦርነት መለስ አይፈልገውም ነበር።
ገብሩ አስራት እና ስዬ አብርሃ ናቸው ወትውተው ያስገቡት። ሁለቱም ሻብያ ይንቀናል በሚል ስሜት ያበዱ ናቸው።
Now u guys you did'ተ have kideny !
Sheraton ሸገር የቀን ጅብ።
ሻዕብያ ኣርዮስ ያለ ተኩስ ጭስ መኖር ስለማይችል ነው ዋናው ምክንያት
meme me የቀን ጅብ።
ነፃ ሚዲያ ላይ ነፃ ሀሳቧን በትክክል ተነግራለች::
ሌሎቻችን ያለ በቂ መረጃ ሰው ላይ አፍ ከመክፈት ትምህርት ከዚህች እናት ተማሩ ጨርሼአለሁ::
ምን አይነት ትምህርት
emotionality and groping I learn from her
Ato Smeneh, please be ready before you meet your interviewer. Because might be the interviewers smarter actress than you unless otherwise, you can't address balanced information to your audience.
Tks, Smeneh.
englizegnah enkukulsh honebgn.
min eyalk new?
Donkey media
Ke libachin attefim eakebrshalen
Confidenceshin adenkalew
Gebe kehade wescha choh ale yahera sew dama
የሚገማ ነገር፤ጉጅሌ
OOOOOOOOOOOO
የሚገማ ነገር፣
አፍንጫ እንኳ ሳይደርስ፤
በሌላው ሕሊና፣
ይታያል እንደፈስ።
እባክሽ የጎላ
አዜብ ነኝ የምትዪ፤
ሀሳብሽ ይገማል ዛሬ ዝም በዪ።
በመሃይም ሥልጣን ሕዝቡን አሳመምሽ፤
በሥራ አስኪያጅነት ወቸገሉም ሾመሽ።
ገና ስለሆነ ይህ ጊዜሽ አይደለም፤
እባክሽ ሕዝብ ያውቃል፣
አታግሚን በሰው ደም።
ዕዳሪ ቢሞገስ ሽቶ ሆኖ ቢነገር፤
በሕሊና ይዳኛል፣
የሚገማ ነገር።
ከሽቶ እንኳ መርጠን፤
ይሄም ገማን ካሉ፤
ሕሊና ነው ዳኛ በግም ተቀበሉ።
ዛሬም የምናውቀው ከጥንትም ሲነገር፤
የሰው ልጅ አይወድም የሚገማ ነገር።
በሕሊና ሚዛን ንፁህ የሚባሉት፤
ተፈጥሮ ይለያቸዋል
ከሠውሰራሽ ካሉት።
ዘረኝነት ጥንትም ጥንብ የሚገማ ነው፤
ሰውነት የሚክድ በግልፅ እያየነው።
የጎሳን ምንነት በግልጹ አስረድተን፤
እኛም ተናገርን በዓይነ ሕሊና አይተን።
ሆኖም "አህያዋ ቋንቋ ስለጫነች፤
ዘረኛን መረጠች ባለሥልጣን ሆነች።
ግና ሰሚ ብንጣም ዕውነቱ አልቀረም፤
ሕዝቡ አወቀልን ሐቁ አልተቀበረም።
እናም ገና አትፈለጊም
ይህ ጊዜሽ አይደለም፤
እባክሽ ሕዝብ ያውቃል፣
አታግሚን በሰው ደም።
ሁሉም አለፈና በሰበብ ሊነገር፤
ከቢሮው ውስጥ ወጣ፣
የሚገማ ነገር።
የሚገርመው ደግሞ ያውም ከአምባገነን፤
ሕዝብን ከሚያሰቃይ በእርጅናው ዘመን፤
"ካለ እኔ" ያለ ሰው ትውልድን የናቀ፤
ስንት ግፍ ያለበት ባገሩ የደበቀ፤
ያንድ ዘመን ትግልን መመኪያ እድርጎ፤
ሕዝብን የጠፈረ ያፈነ ሰንጎ።
ግሙ ውስጥ አስቢው፤
ግድያ ሰቆቃ ሞትን ስታራቢው።
ጥምቡን ግማግሙን፤
ቁስሉና ሕመሙን፤የተገደለ ደሙን።
መግል ያለው ጨርቁን፤
ሬሳውንና የትንፋግ ዕምቁን።
በስሜት አስቢው ያንን ዝርፊያ ክፋት፤
በሕሊና ሰብስቢው፣ባፍንጮችሽ ሳቢያት።
አሁንስ ከረፋሽ የገደልሻቸው፣
በወቸገል ትዕዛዝ ያኔ ያስፈጀሻቸው?
ይህ ቁስል የእናንተ አሊያም የቅርብ ዘመድ፤
ቢሆን ሕሊናችሁ ይሆን የሚለምድ?
ለጊዜው ነው እንጂ፣ከእናት በቀር ሌላ፤
ሁሉም አይዘልቀውም ወዲያው ነው የሚጠላ።
እዎን እናት ኢትዮጵያ እማማዎች ሁሉ፤
የስንቱን መከራ ዛሬም ይችላሉ።
ሕሊና በሥጋ ይበዛል ወይ ያንሳል፤
የትም ግን ቢወድቅም በመንፈስ ይነሳል።
ዕዳሪ ቢሞገስ ሽቶ ሆኖ ቢነገር፤
በሕሊና ይዳኛል፣
የሚገማ ነገር።
ግንስ አያስጠላም አፍንጫ እንኳ ሳይደርስ፤
በሌላው ሕሊና፣
ይታያል እንደፈስ።
አሁን አትቀባጥሪ
ይህ ጊዜሽ አይደለም፤
እባክሽ ሕዝብ ያውቃል፣
አታግሚን በሰው ደም።
ፍጹም አይነገር፤
የሚገማ ነገር።
ጀግናችን ንርልን እድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ እናቴ የጀግና ምስት በሞሆንሽ ኩሪ
ደና ሰው የማይቀርበበት ቻናል እንዲህ ገብተሽ በጠረባ ኣልሻቸው ጀግናዋ እመቤት
በጣም ነዉ የምወዳት
ትክክለኛ አስተያየት ብጠላሽም ያነሳሽው ሃሳብ👌
ቀሽም ጋዜጠኛ። እነወልቃይትን የመሰለ ጥያቄ ለእሷ የዘለልክ መቼም ለማንም አትጠይቅም ።
I DIDN'T KNOW AZEN MESFIN VIEW THINGS THIS WAY. Excellent 🇪🇹women ✅
Mindin new yemitlew??yichi lemeziref enji hager litadin tagay tebla27 amet serekech
👍👍👍👍👍
Azibye yeni jegna ab gonki alena
ተባረኪ!!!
Wow women thanks so much very nice answer Sorry very nice explanation first lady
Weschtam
Denez endanchi set nat smiyat
Awo denkoro Weschtam nate menew agme nesche enda meder Lava hula Tplf 🤧
Menuwa new yemesemate yet neberche 30amet medere doma
I never see and hier her but I like her , because she is smart , thank you so much 😊 .
ባንች ግዜ ስንት የተማሩ ኢትዮጵያንን ያዋረድሽ በካድሬ መከራቸውን ያሳየሽ አይንሽን አፍጥጠሽ ስትናገሪ ይገርማል ከጋዜጠኛውም ጋር በደንብ እንደምትተዋወቁ እህ እህ እህ እያለ ከበድ ያለ ጥያቄ መጠየቅ የተሳነው ነው::
Besal seat wowwww jigna
Ahiya denez gimatam
lik new
wow she is really great and has a good poltical understanding better than abiey
hahah you make me laugh
ma hero long live.
good thing u say My she is not oursssss!!!
Talkative, nonsense 🤮
So smart she is hero
YETHIOPIA AMLAK CHERU MEDHANITEALEM LENAT AGER ETHIOPIA FERDUN FERDUN FERDUN YESTLAT😭😭😭 YTEZERAW ZER EYACHDNEW NEWE 🙏 🙏🙏
The legend i wish u long live.
ye ene jegina Azeb ayidelechim gazetegna ena azegajiw new lemangnaw beta gobez defar gn difretih be ewket ena be logic yehone mirt asteway gazetegna endehonh terdichalehu ye ene abt yemir akebirhalehu ewdihalehu.........you are critical person tankw .....memihir samuel kechaalih bezih slk agignegn 0941706004
ስሜነህ እማከብርህ ሙያቸውን ከሚያከብሩ ጋዜጠኞች ከምላቸው በግሌ አንዱ ነህ , ግን እዚህ ቃለመጠይቅ ላይ ባለኝ የግንዛቤ መጠን ደረጃ ትንሽ ፍራቻ ተጭኖህ ሊሆን ይችላል ወይንም ባልገባኝ ምክኒያት የጥንቅርህ መሳሳት ጎልቶ ታይቶኛል
Marge yelatim. ende gered yadegatal. mender nat
ስለ ጉሊቱዋ ጠይቃት ችርቻሮ ያዋጣል
ቲማቲም ሽንኩርት እስፖንሰር እናርግ
እባክህን ስሜነህ ከይቅርታ ጋር።
እረ ወደ ባሏ ትሒድልን
የድሮ ሰው ሲተርት ባለጌ ሰው ደፋር ነው ይላል ወቼጉድ !!
She's so smart
በጣም ጥሩ ነው
ጌታ ይቅረ ይበለኝ በቃራያ ነበር የምቾምሰሺ ለምንድ ነው ቁሰላችንን የምትቀሰቅሱብን ይቺ እኮ ሀገሬን በቡዳ የበላችው ሰትዬ ናት እንካን በቲቪ በእልሜም ማየት አልፈልግም
To whom it may concern, if the election not held this year, we are forced to take an action that will go to the level of CONFEDERATION. We should not wait another 3000 years to address our real issues we paid blood for that.
Do u think u will ever win a fair election ?
Not Confederation, better you all bloodsucker tigres go to HELL!!
ይሺ መንቆር ፊት፣ ኢትዮጵያን እንዲሁ አመሳቅላ ለመሰሎቿ ጋር ሳትጠፈር ቁጭ ብላለች። ምን ጠቀመሽ አሁን እስኪ?
የጀግና ሚስት ነብርሺ ምን ይሆናል ድህናስው አይኖርብትም አገራችን አብይ እሚባል ነፍስ ብላ ስው እያለው ዝም አለ
የቀን ጅቦች ከነዘር ማንዘራችሁ ተንጫጬ አብይ ጀግና የጀግና ጀግና ጀግና ያሸንፋል!!!!
#Still #Hero
ስሜነህ ስራህ አላስጠላህም አገሪቷ በንዲች አይነት ደንቆሮ ስትተራመስ እናንተ ቁጭ ብላችሁ ስትዘውሩ ኡ የሚያስኝ ነው ለማንኛውም ቀዳማዊት ሌባ
Wezero azeb ye jegnaw balebet ba le rai meles zenawi blesciwall tilacia ye bezabet
ቀሽም ጋዜጠኛ ነህ፡፡ በጡረታ ነው የምትተዳደሪው ብለህ የምትጠይቃት አዎ እንድትልህ ነው ወይስ አይደለም እንድትልህ ነው? የት አገር የሚገኝ ዘራፊ ባለስልጣን ነው ዘርፌአለሁ ብሎ የሚናገረው? አጣርቶ ማቅረብ ነው ያለችህ እኮ የዘረፈችው የሀገር ሀብት በቀላሉ ሊደረስባት እንደማይችል ስለምታውቅ ነው፡፡ አብይ እኮ 100 ሚልየን ህዝብ + ባዶ ካዝና ነው የተሰጠው፡፡ ከፈጣሪ የሚደበቅ ስለሌለ ችግር የለውም፡፡ የቀድሞዋ ቀዳማዊት ሌባ.....
ለጥቅም ብላ ወልቃይትን የሸጠችና ማንነቷን የካደች ሴት ነች
በተለይ የጫት የዉጭ ንግድ በጣም ቀንሷል ወ/ሮ አዜብ¡¡¡¡¡ሃሃሃሃሃሃሃ
አንቺ ከብት ሲጀምር በሌብነት ካልሆነ በቀር በየትኛውም ዘርፍ ምንም ዓይነት እውቀትም ሆነ ብቃት የለሽም! እውነት ነው በባልሽ ጥላ ተከልለሽ ነው ስትዘርፊም ሆነ ስታወናብጂ የኖርሽው ሌላ ምን አለሽና! ስለኢኮኖሚም ሆነ ስለ ኢምፖርትና ኤክስፖርት ሊወራ የሚችለው በቅድሚያ አገር ሲረጋጋና ሰላም ሲሰፍን ነው! በኢትዮጵያችን ምድር ስትቀብሩት የኖራችሁት ፈንጂ አሁን እየፈነዳ ውዲቱ አገራችንን ወደማትወጣው ፈተና ውስጥ እየከተታት ነው፡፡ አሁን እንኳን ንስሐ ገብታችሁ ከሰይጣናዊ ተንኮላችሁ ለመራቅ ብትሞክሩ ምናለበት? አገሪቱ እንዳትረጋጋ አሁንም ሌት ተቀን የምትሰሩትን ስራ ብትተውት ይበቃ ነበር ከእናንተ ከዚህ የተሻለ ውለታ አንፈልግም…ለማንኛውም ህሊና የሚባል ነገር ያልፈጠረባችሁ ግፈኞችና ከንቱዎች ናቸው!አንድ ቀን የእጃችሁን ታገኛላችሁ እንደዋሻችሁ አትቀሩም …