Books are the store rooms of knowledge, wisdom , adventure & human endeavor that transferred from generation to generation. So, I urge my fellow Ethiopian to read the treasures, that can mature your imagination & understanding.
Good service with good spirits. Stand firmly ehite; begizewum yalegizewum.Books are the voice of wise fallen heroes.Baalugirma,Abegubegnaw,Birhanuzeryihun & honorable Haddisalemayehu are my favorite authors, & specially Orommay &Keaddmas bashage of the let Baalugirma.Be bleesed.
Hey marti! የ good readers አንዳለ ሆኖ አስቲ የ አንቺን ደሞ አስቀምቺልን. I will be happy if u make a catagory and list the books. (Like : top 5 biograpgy Top 5 fictions Top 5 philosophy .............) ተመንደጊ😍😍 With appreciation👍👍
እነዚህ ምርጫዎች የኔ አይደሉም። ወይም ደግሞ ከነዚህ ውስጥ ቢያንስ አምስቱ ቀርተው በኔ ሌሎች ቢተኩ ደስ ይለኝ ነበር። ለእርስዎስ?
ቶፕ ቴን ያየሽበትን አብ ስሙን ብታስቀምጭልን እሪፎ ነእ
አስቀምጫለሁ Goodreads ይባላል።
Books are the store rooms of knowledge, wisdom , adventure & human endeavor that transferred from generation to generation. So, I urge my fellow Ethiopian to read the treasures, that can mature your imagination & understanding.
Bizu mirca silastesh kalib amesaginalo
Thank you so very much for sharing this information about Amharic books. You did it with such confidence and a beautiful smiles.
Good service with good spirits. Stand firmly ehite; begizewum yalegizewum.Books are the voice of wise fallen heroes.Baalugirma,Abegubegnaw,Birhanuzeryihun & honorable Haddisalemayehu are my favorite authors, & specially Orommay &Keaddmas bashage of the let Baalugirma.Be bleesed.
I think you should be as active as possible on this channel. This is what we need instead of all that politics.
1 yeshi aragitu
2 fikir eskamekaber
3 dertogada
4 lela sew
5 alemeror
6 ye bihon alem
7 konjowochu
8 Ke firisko Dubai
9 semayawi lib
10 ye tungut Mesitir
Yene andegna nachew 👌👌👌👌👌👌
fikir esk mekabire, oromaye and aleweledm are😘😘 for me.
እናመሰግናን፡፡
Good info! Thanks for sharing this with us!
Thank you for watching!
በጣም ደስ ትላላቹ አቀራረብሽ አንቺም በርቺልኝ
Amazing approach keep it up.
መልካም፡መረጃ፡ነው።
አመሠግናለሁ
audio books in my channel😊
Thank you
Thank You, Babe
Goodreads lay endet belan naw sefan yamenagejew beamareja naw menesefaw?
በርቺ ደስ ብሎኛል
Anyway ይህን ገፅ ወድጀዋለሁ እስካሁን አለመግባቴ ቆጭቶኛል በርቺ ሲሷ
Good job, keep calm and read!!!
be brave martina shega hasab nw yakafelshen amsegnalehu!
Tnx sis it's good info
Thanks
የይስማዕከ ዴርቶጋዳ ከ1 እስከ 10 አለመግባቱ ቅር ብሎኛል
እውነት ነው ዴርቶጋዳ The best
ማርታ ትለያለሽ እናመሰግናለን♥
When u r actually proud of u tube for recommending this to us. Any suggestion about Amharic psychology books
Can you give me link of guderds
ጎበዝ!
ፍቅር እስከ መቃብር አንደኛ ላይ መምጣት ነበረበት።
እናመሰግናለን
Hey marti!
የ good readers አንዳለ ሆኖ አስቲ የ አንቺን ደሞ አስቀምቺልን. I will be happy if u make a catagory and list the books. (Like : top 5 biograpgy
Top 5 fictions
Top 5 philosophy
.............)
ተመንደጊ😍😍
With appreciation👍👍
አመሰግናለሁ በጣም! አደርጋለሁ!!
Please can you right the application name Below 🙏🏽
Fikr eskemekabr is first and dertogada third
ዴርቶጋዳ የኔ ምርጥ ነው
me too
1.Ielasew2.oromay3.tkusat 4.emegna 5.yetekolefebet kulf6.fikr eskemekabr enezihn wedjeajewalew lene gn kehulum dertogada andena new hulum metsaf asfelagi new
ማሬ በጣም አመሰግናለሁ ,ሳስበው ሳስበው በሁለት ቀን ውስጥ ሰብስክራይብ ካደረኩኝ ወዲያ ማለት ወድጄ በዛው ልክ የማከብርሽ አይነት ሴት ሆንሽብኝ!ወላኢ ባወኩሽ
አመሰግናለሁ በጣም!!
ሰላም ማርቲ በአማርኛ መፅሀፍ ዙርያ የምታወራን እህት መገኘቷ አስደሳች ነገር ነው። በዚህ መልክ በተዝናና ሁኔታ በ « እንደወረደ » ስሜት ይህን ቪዲዮ በማቅረብሽ ሞቅ ያለ ምስጋና....ክ1-10 የተጠቀሱት መፅሀፎች በእርግጥም ተወዳጆች ናቸው።....ለወደፊቱ ግን በዘርፍ በዘርፉ ለምሳሌ ከረጅም ልብወለድ ፣ ከአጭር ፣ ከግጥም ወዘተ ...እየተባለ ቢቀርብ የተሻለ ይሆን?
በጣም አመሰግናለሁ! ቆንጆ ጥቆማ ነው፣ እንዳልከው የራሴን ምርጫዎች እንደዛ አደርጋለሁ። እነዚህ የኔ ምርጫዎች ሳይሆኑ የGoodreads አንባብያን ምርጫዎች ስለሆኑ ነው።
Weyna wera atabezi
Yaw arif selhon nw negru weraw gn tenshi beza
Betam adenkeshalewe lezi tewelede asefelagi negere binore yemanebebe lemede maleteme tegist benorochew yehiowtene wetawerede begenashe malefe chalu malete nw selezihe manebebe multi yaregale berechi
Hutu tutesi lane bexam merex asazagne mestahf new 😢😢
Adefrese( Dagnachew werku) should be the 1st
Kenzh west 3 alanbebkum yemn gizem mierchaye gn emguwa nw yene konjo berchlgn ketyybet
Great
Thanks for watching!
ብሽቅ አለ ስቢ!!
የሚገርመዉ እኮ Goodreads ለመፅሃፍ የቀረበ ሰዉ የሚጠቀመዉ ፕላትፎርም መኾኑ ነዉ። አዳም፣ አሌክስ፤ሌሊሳ የሌሎበት የአማርኛ ስነ-ፅሁፍ ባዶ መኾኑ ጠፍቷቼዉ ነዉ??
ቢያንስ ግን ከአድማስ ባሻገርን አንደኛ ማድረጋቼዉ ያፅናናል።
ሃሃ በአቦይኛ ሰምቻታለሁ ብሽቅን! እንግዲህ እንደሰው ምርጫ ነው ምን ይደረጋል።
የ666 አባል በመሆንሽ እንቅልፍ እንደማይወስድሽ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃሽ።
እናመሰግናለን ውዴ ፍቅር እሥከ መቃብር ኦሮማይ ኦርቶጋዳ ያልተኖረ ልጅነት ብርቅርቅታ
What about አደፍርስ ዳናቸዉ ወርቁ
የት ማግኘት እችላለው እኔ ዱባይ ነኝ ማንበብ በጣም ነው የምፈልገው
እኔምእፋልገለው
መቼም የሰው ምርጫ ይለያያል ማርቲዬ ነገር ግን እዚህ ሊስት ውስጥ አንድም የአዳም ረታ መፅሃፍ አለመመረጡ ገርሞኛል በጣም። እና ደግሞ የተቆለፈበት ቁልፍ የሚለው መፅሀፍ ለኔ እዚህ ምርጫ ውስጥ መካተት አልነበረበትም። ካነበብኩት ቆይቷል ግን ስለ መፅሀፉ ትዝ የሚለኝ ለኔ በጣም በሚያበሳጭ አፃፃፍ እንደተፃፈና ጀምሬ ማቋረጥ የለብኝም በሚል እልህ የጨረስኩት መፅሃፍ እንደሆነ ነው። እንደሌሎች መፅሃፍት ምንም ውስጤ የተወው ጥሩ ትዝታም ሆነ የሚያስደንቅ ነገር የለም።
ቃልዬ ልክ ብለሻል እኔም ገርሞኛል ባልሽውም እስማማለሁ። ለኔ ከዚህ ውስጥ አምስት ስድስቱን በሌላ ቢቀየሩልኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ይመስለኛል ዝርዝሮቹ ብዙ ሰው በሚመርጠው ተመርኩዘው የተሰበሰቡ ናቸው።
@ማርታ ታከለ አመሰግናለሁ ስላዬሽኝ!
ልጅነት ዝርዝሩ ውስጥ መግባት ነበረበት። አዳም ለብዙ ሰው ይከብዳል ልጅነትን መሳት ግን ዘነበም እንዳለው ስብሐት ስለተጨመረበት ሁለት ደራሲ እንደመግደፍ ነው ። እመጓ ደራሲውን ለሚያውቅ ሲሳይ የሚባለው ገጸ ባህርይ ራሱ ዶ/ር አለማየሁ: መጽሐፋም ወደ አውቶ ባዮግራፊ የቀረበ እንደሆነ አይስተውም።
ብዙ አሉ መሰል ቢገቡ ኖሮ የሚያስብሉን ያው እንደዬሰው ስለሆነ ነው እንጂ። ስላዩኝ አመሰግናለሁ!
ዴርቶጋዳ ቶፕ 3 ውስጥ መግባት ነበረበት ግን የለም
1. ኣሮማይ 2. ሌላሰው 3. የተቋለፈበት ቁልፍ 4. አልወለድም
Are u live in stockholm??????
በርቺ እህቴ ስለመፃፍ ስሰማ ደስ ይለኛል
ሰላም ሰላም The God father 1 mario puzo የፃፈው መፅሀፍ ካለሽ በጣም ፈልጌው ነበር ከተቻለ ትርጉም ቢሆን አመሰግናለሁ
እመጓ ልብ ወለድ ነው እንዴ?
በጣም ጥሩ ምርጫ ነዉ ። ከሰባተኛ ምርጫቸው በስተቀር ሁሉንም አንብቤአቸዋለሁ። ነገር ግን የአዳማ ረታ አንዱም መፅሃፍቱ እስከ 10ኛ አለመምረጣቸዉ ገርሞኛል።
1, ፍቅር እስከ መቃብር, 2 ኦሮማይ, 3 የተቆለፈበት,4 ከአሜን ባሻገር,5 ቆንጆዎቹ, 6 ከአድማስ ባሻገር, 7, ሰመመን, 9, ማዕበል, 10, ረቂቅ አሻራ.....
አንደኛ ፍቅር እስከ መቃብር መሆን ነበረበት:: ሌላ ሰውእና ትኩሳት አላነበብኩትም እና እንዳነበው ትመክሩኝ አላችሁ?
ሌሎቹ የጠቀስሻቸው መፅሐፍት በጣም ድንቅ ናቸው
ፍቅር እስከ መቃብር 2*
የተቆለፈበት2*
ኦሮማይ*
ደሞ ቆንጆዎቹ ደረጃ ይገባው ነበር
ሌላ ሰው and የተቆለፈበት ቁልፍ best book, i've ever read (amharic book)
ትኩሳት በጣም የምወደው መፀሀፍ ነዉ
Kongo berchi
ከአንድ እስከ አስር ደረኛ መጻህፍቱን የመረጡ ከአንድ ሺ በላ ያልሻቸው ግለሰቦች በምን ቅደም ተከተል ደረጃውን እዳስቀመጡት የተገለጠ ነገር የለም።
የስነ ጽሁፍ ጥራት፣የባህሪዎቹ መሳካት፣ደራሲው አንባቢውን በአንዳች ምትሃት ይዞ እስከ መጨረሻው እንዲያነበው የማድረጉ ጥበብ ሁሉ የመጻሕፍቱን ክብደት መለካት ይችላል።ከተጠቀሱት 10 መጽሐፍት ደራሲያኑን ከራሳቸው ጋር ብናወዳድር የዶክተር ምኅረት "የተቆለፈበት ቁልፍ" የተጻፈ ሳይሆን በቃል የተነገረ ዲስኩር የመሰለ፣ብዙም ስህተት ያለበት መጽሐፍ ነው።ምኅረት ሲናገር ፀሓፊ እየተቀበላች የጻፈችው ይመስላል።"ሌላው ሰው" መጽሐፉ ይሻላል።ከመጀመሪያው መጽሐፉ ስህተት የፀዳ ነው።ሌላው የበዓሉ ግርማ "ኦርማያ" ብዙ ሰው ያነበበው ለስነጽሁፍ ጥራቱ ወይም ከሌላው የበዓሉ መጻሕፍት ተሽሎ ሳይሆን ለጊዜው ፖለቲካ አካል ለመሆን ነው።ከአድማስ ባሻግር ረዘም ያለ አጭር ልበወለድ በመሆኑ ቶሎ የሚጨረስ ነው።ሁለቱም የበዓሉ መጻሕፍት "ከአዲስ" ከተባለው መጽሐፉ በውበትም በጥልቀትም አይደርሱም።ከአንድ ሺ በላይ ያልሻቸው ዳኞች መንገደኛ መንጋዎች በያቸው።የዳኛቸው ወርቁን አደፍርስን፣የአዳም ረታን ስብስብ ሥራዎችን ሊያነቡና ሊረዱ ባለማቻላቸው ስማቸውን እንኳን ሊያነሱ አልቻሉም።እንደዚህ ያለ ዳኝነት like ከሚያደርገው የሚዲያ ጀብራሬ ራቅ ቢል ይመረጣል።
ለመግቢያ የምትጠቀሚውን ምስል ብትቀይሪው ከቻናልሽ ጋር የሚሄድ
ሌላሰው ከአንድ እስከ አስር ውስጥ መካተት የሌለበት ይመስለኛል......
ያው የሰው ምርጫ ለየቅልም አይደል ;) አመሰግናለሁ ስላዩኝ!
no way, it's best book
Ewnetshin new konjo emeguwa biographi enji meshaf aydelem
የጣቶችሽ ምልክት ብታብራሪ?
where is የስንብት ቀለማት???
አንብቤአስተየትሰጥሸሎ
ዶርቶጋዳ መግባት ነበርበት
እንኳን ጠፋሽ!!!
አደፍርስ እና ሀዲስ ገብተው ሌላ ሰው ,እመጓ ትኩሳት ቢወጡ ብቻ ግማሽ በግማሽ ነኝ እንዳልሺው 567 ምርጥ አጭር ልቦለድ ነው
Novel is big waste of time except for alchemist
ለእኔ 1 ኦሮማይ 2 አልወለድም3የተቆለፈበት ቁልፎ 4 አደፍርስ 5 ሰመመን 6 የቡርቃው ዝምታ 7 የቀይኮከብ ጥሪ 8 ሌላ ሰው 9ለውጥ በድሩ ሁሴን 10 ማን ይሆን 🤔🤔👁 👁 ኦ ይስመአከ ወርቁ ላተ ይሁን ለተሊሚድ
አቃጣይ መራጭ በያቸው 🤦🏽♂️ 🤦🏽♂️ ጋሽ ዘኔ የለ፣ አዳም የለ፣ አሌክስ የለ... ጋሽ ስበሀትንም እንደው ዝም ብለው ነው ያስገቡት... እነዚህ ሰዎች ቀጣይ ምርጫ ላይ ይመርጡ ይሆን እሱ ነው ያሳሰበኝ 🤦🏽♂️ 😱 😱
ሃሃሃ እንግዲህ እንደየሰው ምርጫም ለየቅል ነው።
you can vote eko
የሞትሽ የ666 ምምልክትሽን አሰተካክይ ደንፈ ፍ👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿