ena lilahe woena elhi ragewn allah ka sherk yetabkan ustaz sadat allah lazeh ewma tawoheden yamtastamernah lazeh ewma takorkary nah allah elmehn yechamrelh erabna yewodadeh
لا اله الا الله جزاك الله خير Subhanahu watala'a ama yusharikun Allh yahdinan ajmain Allh yahfzaka. Wabarka ala ilamka Allh admken rajim yadrgw ya shirka xalta bamhonak Mashallaha tawhidan ba allh faqada ba masfaftak. Ya haq tinashun balmalqaqk. Allh yamskralk. Inshallah. Jenatusx yasbsban jezakallaha Inshallah! !!
አልሀምዱሊልላህ አላህ ሆይ እሄን ዉድ በርየሀን እድሜዉን አርዝማዉ ጤነዉን ሁሌም አፍያ አድርገዉ እዉቀትን ጫምርለት
ኡስተዝ ጃዛክ አላህ ኻይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
በርተ ጠንክር ጎበዝ ትምርት በጣም ለዉጦኘል እንሻ አላህ ወደ ቤተሰቦቼም ልልከለቻዉ ነዉ በሽርክ ዙርያ በመንዙማ ዙርያ የስተማርካዉ የግድ ሁሉም መስማት አለበት ብዬ ነዉ ምነገረዉ ከእቱብ አዉርደቹ ለቤተሰቦቸች አድርሱለቸዉ እህት ወንድሞቼ ለረሰችን ብቸ ሰምተን ዝም አንበል እበካቹ የዚን ኡስተዝ ትምህርት ተካተተሉት ሁሉንም እኔን ከማንዙመ መደማጥ ከዘ ሽርክ ኡስጥ አላህ ይህን ኡስተዝ ሰበብ አደረገልኝ አልሀምዱሊላህ የለ መንዙማ ስራ አይሰረልኝም ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ አላህ በእዝነቱ አወጠኝ ኡስተዝ ሰደት ከመልን አላህ ሰበብ አደረገልኝ
ለምትሰደቡት አላህ ነገ ስጠይቀቹ ምን ይሆን ማልሰቹ???????????????????
አላህ እዳተ አይነቱ በምድርላይ ሁሉ ያብዛው
ያረብ
ለተውሂድ የቆምክ ጀግና በጣም አደንቅሀለሁ አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ
تركي الباسل የተሁሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
ለአላሕ ስል እወድካለው ከኔ በላይ አላሕ ኢውደድክ
አላሕ ያቆይልን
ኡስታዜ ጀዛካላህ ኸይር እድህ ጉዳቸውን ስለምትነግራቸው ነው የሚሳድቡት ኡስታዝየ ሂሳብህን ከአላህ ታገኛለህ አብሽር ኡስታዜ የሰው ስድብና ዘለፋ ወደ ኋላ እዳያስብልህ በርታ ኡስታዜ እኛም ከጎንህ ነን በዱአ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
መሸአላህ ኡስታዝ አላህ ኸይርጀዛህን ይክፈልክ በትክክል እየተሰራያለውን ነገርነው የተናገርከው አላህ ለሁላችንም እውቀትንም ትግባርንም ይስጠንአላህ ሰብሀነወተአላ እድሜናጤናይስጥህ
Sefiya hussen Hussen ሳዳ.ከማልን.የምትሳደቡ.ከሱጋ.የሚወዳደር.የለም.ትክክለኛ.ፈራጅ.አንድ.አላህ.ብቻ.
ዋለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ውቀትህን ይጨምርልህ ትምህርትህ ሁሉ በማስረጃ ነው እና በሰማነው ተጠቃሜውች ገን
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል እኔ ብዙ ሰወች አውቃለሁ የማጎሩ
እረስንቱ ብቻ ሚስኪኑን ህዝብ ገደል ጨመሩት ድሮ ሙዚቃ ያዳምጣሉ ዛሬ ደግሞ በሱ ምትክ ነሽዳ እያሉ ያዳምጣሉ
ኡፈፍ መቸ ይሆን እኛ ከሽርክ የምንዋጣሁ በአሁን ሰአት በድናችን ይጫወታሉ ልብስ ብቻ አየለበሱ ጀዛካ አላሁ ኸይርን
ኡስታዝ ጀዛኪላህ ህይረን ወላሂ የሁልጊዜ ድዋአየ።ከስው።ስይጣን።አላህ።ይጠብቅህ።
መአሸአለህ ኡስተዝ አለህ.ይጨምረል
ጀዛከላ ኡስታዙና ሌሎቹንም አላህ ይምራቸው
ማሻላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሁሉ እንዳተ በነበር
ውሥታዜ አሣከኝ ግጥሙ ማን አመጣልህ በጣም ያሣዝናል የአገራችን ሠው ዳኢሁሉ ትክክል አይደለም በብዛት ለሥማቸው ለክብራቸው የሚጨነቁ ናቸው የተወሠኑ ሢቀሩ አንተን የሚተቹህ ልክ ልካቸው ሥለምትነግራቸው ነው አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ያብዛልን
Zxnxn Znxnxn ....ምንእሄ.ብቻ..ሰኞ.ቀንሁሌም.ስሙሰጋ.እያሉ.ይጨፈራሉ.ሸህ.ተብዬውቹ
Zxnxn Znxnxn ልክ ነሽ ሐቅ ተናጋሪ መች ኢወደዳል
ሡበሀን አላህ ወቢሀምዲ
ሡበሀን አላህ አልአዚም
ሡበሀነ ከሏሁመ ወቢሀምዲክ
ላኢላ ሀኢላ እተ ሡበሀነክ እኒኩቱ ሚነዟሊሚን
ላሀውለ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላሃ አል አልዩል አዚም
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ
ወላሂ ከምንም በላይ
የኡሥታዝ ሣዳት
ት/ ት በጣም እወደዋለው ጀዛከላህ ኸይር
አርጁል የተከለም ሀቂቅ 100%
ጀዛክ አላህ ኸይር ያአላህ ምንኛ ምርጥ ትምህርት ነው
ማሻአላህ
አላህ.ይጨምርልህ.አላህ.ይወፍቅህ.ወላሂ.ያማላቀው.ብዙነገሮችነበሩ.ካተ.በጣም.ብዙ.ት.ት.ወስጃለሁ.አላህ.ሱ.ወ.ምንዳህን.ከፍያድርግልህ.ለሰው.ቦታ.አትስጣቸው.ማለቴ.ዝም.ብለው.እንዳገኙ.የሚያወሩትን.ምክንያቱም.ሀቅ.የተናገረሰው.ምንጊዜም.አይወደድ.ድሮም.ሰው.ወዶ.አይጠቅምም.ሰው.ጠልቶ.አይጎዳም.ዋናው.አላህ.ይውድድህ
ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልክ ያረብ እንደት ደስ ይላል ትምርትክ
አላህእድሜናጤናይስጥህኡዝታዝ
ማሻ አላህ አላህ ጀዛጀሁን ይክፈላጀሁ ይረብ እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ይድሪገን
ena lilahe woena elhi ragewn allah ka sherk yetabkan ustaz sadat allah lazeh ewma tawoheden yamtastamernah lazeh ewma takorkary nah allah elmehn yechamrelh erabna yewodadeh
ማሻአላ አላህ ዪጠበቅህ እስታዝዝዝ
እንዳንት አዪነቱን ያብዛልንንን ያረብብብብ
ኡዝተዝ ለተ ምን ለረግል የተደበቀውን ውሉ አውጥተ. ተወረለ ስንቱ ልቡ የወቀ አልጠለም ፊቱ አደይጠፈ ኢየለ አተመ ጀግነ. ከይር ጀዘሀን አለሀ ይክፈል
ማሻ አላህ በርታ ኡሰታዝ ሳዳት ከማል
አላህ ኢድሜና ጤና ይስትህ ሁሉም እዳተ ቢሆን
لا اله الا الله جزاك الله خير
Subhanahu watala'a ama yusharikun
Allh yahdinan ajmain
Allh yahfzaka. Wabarka ala ilamka
Allh admken rajim yadrgw ya shirka xalta bamhonak Mashallaha tawhidan ba allh faqada ba masfaftak. Ya haq tinashun balmalqaqk. Allh yamskralk. Inshallah. Jenatusx yasbsban jezakallaha Inshallah! !!
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
+sada bnet huseen !@
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ ሳዳት
መሻላህ
Le Allah beye new Yemewedeh Yegna Jegena
The “Ethiopian Hamza”
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
جزكم الله خير
ሀቂቀተን እኔም ለደገር ብር ልኬነበር ሳላውቅ አልሀምዱሊላህ
ያረብ እውቀትን ጨምርልኝ
ማሻአላህኡሰታዝ።አላህእዉቀት።ይሰጠን
ባረከላሁ ፊክ ወንድሜ
ጀዛክሏህ ኸይረን ኡስታዝ
የተውሂጀግና.ጎበዝ
አላህ ይዚድ ኢልም
ጂዛከላ። ከይር ኡስታዝ
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ
ውስታዝ አንድ በአንድ የሚናገረው ሀቂቃውን ነው እባካችሁን ጭፍን ንግግራችሁን ተዉ አላህን ፍሩ ውስታዝ ጀዛክ አሏህ ኸይር አላህ ይጠብቅክ
ትክክል ነሺ ጭፊን ንግግር ይተውት
ሀቅ ተናጋሪ ነው
Mashallah jezalah
aslme alykme warhmtlhe wabrkthe jazklhe h ayrne ustyze allhe yatbkhe barklhe fik masa a lllhe batme lAmtdrgwe hale allhe jazhne bajntle fardwesa ywFkne allhe yatbkhe (100 )allhe yacmrlhe kadmye leatwhde
Aselame aleyekume katibare Maleti Mena malati nawe? Ye amehareic kale nawe? Selaalwokiku Nawe?
ማሻአላህ አላህ ይጠቡቅህ
allah yichamaralah afiyanan allah yakoyilan
allah yitebkih
mashallah welahe bezu temhrt agghult yechmrlh
masha. allah. allah. ychemrlh
Jezak allah hyirn
ማሻአላህአላህይጨምርልህ
masha allah allah ychemrlh
አሠላሙአለይኩም እስታዝ በጣም ደስይላልትምርትህ እያዳመጥኩ ውየባድር የማይሰለቺ ነው ግን አድሰው ካጠፋ በአደባባይ አይነገርም ሰውስም በአደባባይ ማሳት በከይርምይሁን እዳታነሱ አይደለም በሸር
as wr wb
ውዱኡስታዜ ሳዳት ጄዛአኩሙሏህኽይርን አላህ ይጬምርልህ እሱንለምትሳዴቡ
እሱትክክልነው እውነቱንስለሚናገርነውእንዴ አትሳሳቱ ሰውንማንሳትባይፈቀድም በሀቅላይግን ግድነው እናታድያሀቅንደብቆህዝቡንበጭፍንመምራትነውእንዴጥሩ አላህንፍሩ።
masaallah
ግኢንኡኮ ቀጥባሪ ያምህዱት ኢትርኒት አዪጥቀሙም ሥላዝ በያማሲጂድ ማናአጋረ ነው። ይህ አረብ አገር ለአሉት ነው ውይ fsbok። ላእለችሁ ለወጣቱቼ ቢሆን ኢነጅ። እብዛኝው ምሃዱት ኢናቶች እበቶች። እዛኡቶች ናችው ስዚበያ መስግዱ መስታማረ ነው
fatima bader
ከዝህ እኮ ብር ሚልኩ አሉ ደውሎንድ አድርገው ሼር ማድረግም ይቻለል
letewhid.yekomk mashaallh
ማሻ አላህ
የተውሂድ ጀግና
jizake Allah hiyre hustaza
kutrehe betelkege.
በትክክክል
Austaz Adnakih Negn
ማሻአላህኡስታስ.አላህ.ይጠብቅህ
ይጣፋጭዳእዋበካሴትወይምበሲዲየሚገኝዉጠቅሙበጣምእፈልገዋለዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራሀምቱላሂ ወበርካቱ ሳደት ከማል የምትባለው እኔ በጣም አድናቂህና አድማጭህ ነበርኩ ግን አዝናለሁ ለካስ አንተ አለያይ ነው !!!።ህሜት ረሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም ምን ነበር ያሉት ??? ነገር ግን ኢንቲ ኡስታዝ አብድ መጅድና ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ትዘርፍለህ ጥፍት ካለባቸው በመድርክ ከመለፍለፍ በግሉ አትነግርውም ነበር እሱ ላንተ ሙስሊም ወንዲምህ ነው ሀቢቢና ምን ነበር ያሉት ???አንተ ራስህን ቆጥብ የምታስተምርው ምንም እንኳን ጥሩ ቢሆን ኢንተ አተገብርውም ።።።።።።።።።።።።ወይሉሊል ሁመዘቲ ሉመዘ
እነሱ በአደባባይ አይደል እደ የተናገሩት ሳዳት እደትነው እሞደብቅላቸው እደት ነው እምታስቢው እህት ተሳስተሻል
ሠአዳ የአላህ ባሪያ ማም እወዲሻለሁ ቆይ ያሲን ኑር ምትሉት ምን ቁም ነገር አለው እናነው
ሀሚተኛ ኮተት አላህ ምብላል የሠውን ነውር አትከተሉ ብላል በሡረቱል ሁጅራት ይከ ገና ከሠው እበልጣለሁ ብሎ ቢቀባጥር ኑፁሆችን ሲዘልፍ ይውላል ደሞኮ እኔ የጀነት ነኝ የከሌቡድን ለሳት ነው ሲል በየሚዳያው ይውላል አለህ አክበር ያን አላህ ያቀዋል የሠው ልጅ ካቲማው ነው የሚያምርው ሠውን በየሚዳያው ከመዞለም ተቆጠብ ቅድሚያ ቅድሚያ ለሀሚት ሳዳት ምከሩት የሡ የሆናችሁ አላህ የውን ነውር አትከተሉ አለ በቁራአን ካዳ ምን ይፈልጋል?? እሡግን ንፁሆችን በየሚዳያው ሲዞልም ይውላል??
እህታ እሡ ማንንም አልዞለመም
ትምህርት ና ምክር ነው የሠጠው
የያሲኖ ኑሩን በማሣረጃ ነው የተናገረው አውዲወው አዳምጭ ከዚያ በቁረአን ወላተልቢሡ ሀቅ የማለው አሣደግፎ ነው የሠጠው ሣለዚህ ሣድብ ሣይሆን ምክር ነው
የአብደል መጂድንም የተናገርዎ ምክር ነው
እኒ በራሲ አልተሣደበም ምክር ትምህርት ነው የሠጠው ነውያልኩት
የሠው ልቡ እዳመላከቱነው ይባል የለ አቺ የአላህ መገድ የሚያሣተምረው መከተል ነው ሀቀኛው ያዥ
ዋለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ