ምክረ አበው በዐሥረኛው ሐዊረ ሕይወት ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • 1. በመንፈሳዊነቴ ግዴለሽነት እያጠቃኝ ነው ፤ ምን ትመክሩኛላችሁ ?
    2. በሐዲስ ኪዳን ታቦት አልቀረም ወይ ?
    3. ያለኝን ጸጋና ፈቃደ እግዚአብሔርን እንዴት ማወቅ እችላለሁ ?

Комментарии • 79

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад

    በእውነት ለ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሂር አምላክ ይባርክልን ለኝም ልባና ይስጠን የሰማነውን በልባናችን ያሳድርብን መንፈስ ቅድስ ከኝ አይለይ ኦርትወዳክስ ተዋህድው ለዘላለም ትነልሩ አገረችንንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን♥♥♥♥♥

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 4 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለአባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ማህበሩንም ማህበረ ሃዋሪያት ያድርግልን እኛም ለንደዚህ አይነት ለበጎ ተግባር የቀናን ያድርገን አሜን፫

  • @ruhamaasky1568
    @ruhamaasky1568 5 лет назад

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ብርታት ሞገስ ይሁናችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ከፍ ያለ ይሁን ወንጌልን ለማስፋፋት በዚህ ዘመን የምትተጉ ናችሁና!!!

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የቤተክርስትያን ሊቃውንት አባቶቼ እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር የ ድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን እኛንም በሰማነው ፴\፷\፻ም ያማረ ፍሬን እንድናፈራ በቃሉ ታንጸን ለመኖርም ያብቃን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 8 лет назад

    Amen kalehwot yasemalin E/R yagelglot zemenachihun ybarikew Mahbere kudsan.

  • @frehaileslase4088
    @frehaileslase4088 7 лет назад +2

    እግዚአብሔር እድሜከ ጤና ይጠብቅልን የአባቶቻችን እግዚአብሔር ፀገው ያብዛልን

  • @memealex520
    @memealex520 8 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን !!!

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 лет назад

    ለአባታችን እና ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎታችሁ ሰማያዊ ትሁን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን። እመቤታችን በእቅፏ ትደግፍልን ቅዱሳን መላእክት ከፈተና ይጠብቁልን ማህበረ ቅዱሳን ለነፍሳችን ማእዷን ሁሌም ሳይጓደል ደግሳችሁ ስለምትገቡን ፈጣሪአችን ሰማያዊ መና ይመግብልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @mouloudita8033
    @mouloudita8033 8 лет назад

    amen amen le memeheranochachen kale hiwote yasemalen amenn

  • @yamanasupy1825
    @yamanasupy1825 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgashaw7452
    @genetgashaw7452 8 лет назад

    amen amen amen kalehiwoten yasemalen

  • @nanasemear2560
    @nanasemear2560 8 лет назад

    Amen. kalhiwat Yasmalen

  • @alemaraya958
    @alemaraya958 8 лет назад

    kalehiwot yasemaln legnam mastewalun na tbeben ygletsiln amen

  • @efratayilma5673
    @efratayilma5673 8 лет назад

    Kale hiwoten yasmlen yaglglote zemnchun Egzybher yebarklen.

  • @rahwatefri3049
    @rahwatefri3049 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @እግዚአብሔርስራውግሩምነው

    ተመስገን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ!!!ቤተክርስትያናችን በቸርነትህ አንተ ጠብቅልን። አባቶታችን እግዚአሔር ያክርልን።አሜን

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @amha6268
    @amha6268 8 лет назад

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባቶቻችን ። መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ።

  • @haregewoyinstvf8890
    @haregewoyinstvf8890 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ላአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!

  • @abebahailu5423
    @abebahailu5423 8 лет назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ

    ቃለሂዎት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @dayaromi6295
    @dayaromi6295 5 лет назад

    Amen Amen Amen kale hyewetyasemaln memhrochachn

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አበው ሊቃውንት አበው ዲያቆናት።ሀይማኖታችንን ማብዛት ማጠናከር አለብን። በመፈሰ መዛል የለብነም።ያልተጠመቁትን ፍቃደኛ የሆኑትን በማዪ ዮርዳኖሰ ልጅነትን እየሰጠን እያጠመቅን መመለሰ።እኛም መጠናከር ማሰፋፋት ይጠበቅብናል።ከዚህ ላይ ለመናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር አንድ አንድ ከእኛ ምእመናን ሊቃውንት መካከል የሀገር መሪ መሆን አለብን ሲሉ ይሰማሉ ያሰተምራሉም ይሰብካሉም በውኑ የሀገር መሪና ፖለቲከኛ መሆን ይጠቅመናልን?ከአሁን በፊትም ተሞክሮ በእኔው ዕድሜም አይቸ ሰለሆነ ሀይማኖትን እና የሀገርን አሰተዳዳሪ መሪ መንግሰት መሆን ያለበት ከሀይማኖት ገለል ያለ መሪ ነው መሆን ያለበት።ምክንያቱም የአንዱ ሀይማኖት ሌላውን ሰለሚጨቁነው ሰለሚያቀጭጨው ሁሉንም በትክክል ለመዳኘት ለመቆጣጠር ይረዳ ዘንድ ገለልተኛ መንግሰት ያሰፈልጋል።እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ደሞ ከአሁን በፊት አይተነዋል።በአፄ ሀይለ ሰላሴ ዘመነ መንግሰት አስታውሳለሁ ቤተሰቦቼ የአካባቢው ህዝብም የሸንት መሸኛ ማሳ መሬት አልሰጥ ብሏቸው የመሬት ባለቤቶች እኛን ለምን ከመሬታችን ሸናችሁ ብለው የሚገርፉን ትዝ ይለኛል።ተመልከቱ ክርሰቲያኖች በዛን ግዜ መሪወች የሀይማኖት ሰው ናቸው እግዚአብሔርን ድግል ማሪያምን አብረን እያመለክን ነገር ግን አንድ ነገር የማንረዳው ነገር አለነ እኛ ምእመናን የሀይማኖት መንግሰት መሪ ለእኔ ሰገዱ!ብቻ ነው የሚለው ።ነገር ግን ድሃወችን በወሎ ራሃብ ገደላቸው ሲባል አያገባኝም አሉ የማሪያም አማኝ የነበሩት አፄ ሀይለ ሰላሴ ከሳቸው ደኩተር አቢይ አህመድ አይሻልም?ከሳቸው ደርግ አልተሻለም?መሬት አከፋፍሎ ሸትቤት የሚሆን መሬት አገኘን።ሰለዚህ እኔም ቤተክርሰቲያን አልቀርም ያኔም አልቀረሁም ሁለቶችን ዘመን ሳሰባቸው ግን የማረሳውና ዳግም እዲሆን የማልፈልገው የአፄ ሀይለ ሰላሴ ዘመን ወይም የሀይማኖት መሪ በኢትዮጵያ እዳይሆን እፀልያለሁ።ምክንያቱም ያኔም ሀይማኖተኛው መሪ ሀይማኖቱን ፈርቶ ለድሃ ሰለአላዘነ አሁንም በሀይማኖት መሪ ጥሩ መሪ ይገኛል በጭራሸ አንጠብቅም።ሀይማኖትን የሚያጣፍጠው ከፖለቲካነት ወጦ ወደቤተክርሰቲያን ሲመላለሰ ምእመናንን ሲያሰተምር ሲቀድሰ ነው የሚያምርብን።ሀገር ማሰተዳደር?እግዚአብሔርም አይወደውም ምክንያቱም እደተፃፈው ለከአናት ለአገልጋይ ምእመናን መንግሰትም ሊሆን ይችላል ለካሀን ሲሰጥ እዲሰጥ ነው የታዘዘው እንጅ ሀይማኖተኛ ሰው ሀገር ብሔር መምራት?መቸውንም አልተፈቀደም አይቻልምም የአሁኑም የሚመጣውም ህዝብ አይቀበልም ቤተክርሰቲያንን ቢያሰጠብቁም ለግለሰቡ የሸንት ቤት የሚሆን የገጠር መሬት ተነፍጉ በገዛ ኦርቶዶክሰ ተከታዩም ጉዳት ሲደርሰ ቀና ብለው አላዩም አሁንም የሀይማኖት መሪ አችን ሰጡን ነውጅ እንርዳ የሚል ነገር የለም።ታዲያ ፍረዱት ክርሰቲያኖች:ሀይማኖት የምታምረው አሁን እዳለው አሰተዳደርነው።በጋራ ሁነን ትንሸ የቤተክርሰቲያንን የሚጠሉ ጉርፖቺን በጋራ እየተከላከልን መግሰትን እያጠናከርን ከመንግሰት ጉን በመሆን ወደፊት ነው።ያነን የጨለማ የችግር የባላባት ዘመን የማሰታውሰው እደኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1955 ዓመተ ምህረት ነበር አሰታውሰዋለሁ አይመለሰም እመብርሃንም በዛን ዘመን ሲያለቅሰ የነበረውን አማኝ ህዝቦችዋ ተመልሰው እድናለቅሰ ሰለማትፈቅድ ታማልድናለች።ይቆየን!

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ

    amen abatoche kale hewten yasemaln

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @መአዛየድንግልማርያምልጅመ

    ቃለ ህይወት ያሰማል እዝራ መንግስተሰማያት ያዋርስልን

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 лет назад

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ

    ቃሊወትን ያሰማልን ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያውራስልን አባቶቻችን በደሜ በተጋ ያኑራልን አሜንንን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 лет назад

    Qalehiwetnyasemalin💒🌿💒🌿💒🌿

  • @ollikillen6257
    @ollikillen6257 7 лет назад

    ቃልህይወት ያሰማለን አባታችን ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 лет назад

    MEMHROCHACHIN"KALEHIWOT"YASEMALIN"AMNNNNN

  • @almazalmaz950
    @almazalmaz950 8 лет назад

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን

  • @alemtadesse8251
    @alemtadesse8251 7 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @iseyashabtom2610
    @iseyashabtom2610 8 лет назад

    kale hiwet yasemaeln edmena tiena abzto ystln,

  • @jvvk9705
    @jvvk9705 8 лет назад

    አሜን ቃላህይወት ያሰማልን ማህበሩን እግዜአብሄር አምላክ ይጠብቅልን

  • @DrMohamadShamas
    @DrMohamadShamas 8 лет назад

    ቃለይህወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜይስጥልን የቅዱሳን አምላክ።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад +6

    የእኔ አማላጀ ቅድስ ገወርጊስ ነው እሜገርመው ንፁሁን ውሀ ሲያመኝ ስሙን ጠርቸ ስረጨው ይቃጠላል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን

    በእውነቱ ለኣባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ እርስት መንግስቱ ሰማያት ያሰማልን

  • @duosgrand5094
    @duosgrand5094 8 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያቆያቹ

  • @ቃልኪዳን-ዘ2ሠ
    @ቃልኪዳን-ዘ2ሠ 8 лет назад

    kale huweten yasemalen

  • @ወለተማርያምወደሀዋሪያ

    ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 лет назад

    ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 года назад

    Kale hewotin yasemalen

  • @ወለትስላሴወለትሰላሴ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህወትያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጣችው

  • @egizeabihereregayenewu5307
    @egizeabihereregayenewu5307 7 лет назад

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለገፀሱን አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @TinaaaTina-do1ft
    @TinaaaTina-do1ft 8 лет назад

    kale hewot yasemaln einamesgnalen

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 8 лет назад

    kalehiwot yasemaln

  • @brhanmm136
    @brhanmm136 8 лет назад

    አሜንቃልእይዋትይስማልን

  • @selamtesfay5288
    @selamtesfay5288 8 лет назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ይሰውረን

  • @birukman6551
    @birukman6551 8 лет назад

    kale hiwet yasemaln

  • @ሁሉለበጉነው
    @ሁሉለበጉነው 8 лет назад

    Amen!!! qale hywet yasemaln

  • @ethiopianethiopian5060
    @ethiopianethiopian5060 8 лет назад

    kale hiywte yasemalne

    • @tgdxb6433
      @tgdxb6433 8 лет назад

      amen amen amen. kale hewoten. yasmalen.

  • @እታለምመኮንን
    @እታለምመኮንን 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @senaytideres9894
    @senaytideres9894 8 лет назад

    yehiwaten kal yeasmalen

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 лет назад

    ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @muluebrhanmengis9794
    @muluebrhanmengis9794 8 лет назад

    Min eyalachu new sle kdusan kbr yemayawk ortdoxawi amane andach enka yelem yeteteyekew mels btusetu sew yansal

  • @saqibsaeed4066
    @saqibsaeed4066 8 лет назад

    wowe baxm new qonje

  • @muluebrhanmengis9794
    @muluebrhanmengis9794 8 лет назад

    Sle yagebanal ayagbanem alteteyekem

  • @FatimaFatima-fs5zb
    @FatimaFatima-fs5zb 8 лет назад

    እኔ ክርስቲያን ነኝ በጥምቀት ግን ልጅነትን አላገኘሁም አቤቱ እግዚአብሔር በቸርነቱ እና በፍቅሩ እንደጠራኝ ተጠምቄ የቅዱሳን ቤተሰብ እሆን ዘንድ መዳህንኔአለም ይርዳኝ አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን አሚ አሚን

  • @muluebrhanmengis9794
    @muluebrhanmengis9794 8 лет назад

    Yemimeles yale ena yeteteyekew tiyake ena befsum aymesaselm melsu mejemerya melsi eyesetu yalu memhr yemiweksen kale min agebane atbelu degufn malet ymeslal min wedelela askedow ygermal

  • @muluebrhanmengis9794
    @muluebrhanmengis9794 8 лет назад

    Ene migermene yeteteyekew tyake ezan gzye new yemimelsut yale demo lyastelalfbet yefelegu bebetachew tsfew yametut new eyau yemimelsut new ygermal

    • @woinshetteshome1957
      @woinshetteshome1957 4 года назад

      ምነው የኔ እህት አባቶችን ለመተቸት ስንት ጊዜ ከመፃፍሽ በፊት እግዚያብሔር በነሱ ላይ አድሮ የተናገረውን ቃሉን ብሰሚ ትውልዱ እንደት ነው እውነትን ላለመስማት የልቦናውን ጆሮ የዘጋው ማስተዋሉን ያድለን የት ላይ ነው ያልተጠየቁትን የመለሱት እርግጠኛ ነኝ መናፍቅ መሆን አለብሽ ካልሆንሽ ይሄን ያህል ባልደከምሽ

  • @tesfagabirande3943
    @tesfagabirande3943 8 лет назад

    ቃለ ሂወት የስማልና ቁዱሳን ኣቦታትና

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 8 лет назад

    አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን

  • @mahletriza4338
    @mahletriza4338 8 лет назад

    kale hiwet yasemaln

  • @coolbro2314
    @coolbro2314 7 лет назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን